ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
በኮፓ አሜሪካው ወቅት አርኔ ስሎት በሊቨርፑል አዲስ ስርዓት ውስጥ ትልቅ ሚና መጫወት እንደሚችል ለዳርዊን ኑኔዝ አረጋግጠውለታል።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
ፌነርባቼ ስኮት ማክቶሚናይን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተገናኝተዋል።
-Daily Sabah
SHARE @MULESPORT
ቪክተር ኦሲምሄን ናፖሊ ከጂሮና ጋር በሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አልተጠራም።
የናፖሊ እና የኦሲምሄን ተወካዮች አጥቂው ክለቡን እንዲለቅ መፍትሄ እየፈለጉ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
በርንማውዞች ዶሚኒክ ሶላንኪን መሸጥ አይፈልጉም።
-Times
SHARE @MULESPORT
ይህንን ያውቃሉ ?
ሊዮ ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ ከጨዋታዎች መጠናቀቂያ ቡኋላ ማሊያ የጠየቃቸው ሁለት ተጨዋቾች ናቸው እነሱ ዚዳን እና ሞንፔሊየሩ ተጨዋች ፋላዬ ሳኮ ብቻ ናቸው።
SHARE @MULESPORT
ማኑዌል ኡጋርቴ ከሁለት ሳምንት በፊት በግል ውል እንደተስማማው አሁንም ማንቸስተር ዩናይትድን እየጠበቀ ነው። ወደ ኦልትራፎርድ መዘዋወር ይፈልጋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሰርጂዮ ራሞስ 🗣
"ለበርካታ አመታት ከሜሲ ጋር ሲጫወት ተስቃይቼ ነበር ፤ እሱ እስከ አሁን ድረስ እግር ኳስ ያፈራው ምርጥ ተጨዋቾ ነው።
SHARE @MULESPORT
ጆሹዋ ኪምሚች በባየር ሙኒክ አዲስ ውል እንደሚፈርም ሲጠየቅ፦
"ሁልጊዜ እርስ በርስ መነጋገር ትችላላችሁ። ሁሉም በሮች ለሁሉም ክፍት ናቸው" ሲል ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
ተጠባቂው ጨዋታ በባየር ሙኒክ አሸናፊነት ተጠናቋል !
ከደቂቃዎች በፊት በሩቅ ምስራቅ በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ባየር ሙኒክ በቪላዶቪች እና ጎሬትዝካ ግብ ታግዞ ቶተንሀምን 2ለ1 አሸንፏል።
ለቶተንሀም ከመሸነፍ ያላዳነቻቸውን ብቸኛ የማስተዛዘኛ ግብ ፔድሮ ፖሮ አስደናቂ በሆነ ሁኔታ አስቆጥሯል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች የጁሊያን አልቫሬዝን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
አትሌቲኮ ማድሪድ ሮቢን ሌ ኖርማድን ከሪያል ሶሴዳድ ማስፈረማቸውን ይፋ አርገዋል።
SHARE @MULESPORT
አሌክሳንደር ሶርሎዝ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ
HERE WE GO
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች በሚቀጥሉት ቀናት ሚኬል ሜሪኖን እንደሚያስፈርሙ ሙሉ እምነት አላቸው።
በ30 ሚሊየን ዩሮ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
አሌክሳንደር ሶርሎዝ አትሌቲኮ ማድሪድን ከቪያሪያል በ30 ሚሊዮን ዩሮ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ዣን ክሌር ቶዲቦ ለኒስ ቀጣይ የወዳጅነት ጨዋታ አልተጠራም።
ቶዲቦ አሮጊቷን መቀላቀል ይፈልጋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ወደ ስፔን ሊመለስ ይችላል !
ስፔናዊው የቀድሞ የማንቸስተር ሲቲ እና የአሁኑ የአልናስር የመሀል ተከላካይ አይሜሪክ ላፖርት ድጋሜ ወደ ወደ ሀገሩ ስፔን ሊመለስ እንደሚችል ተዘገበ።
አትሌቲኮ ማድሪዶች የዩሮ ዋንጫን ከሀገሩ ስፔን ጋር ያሳካውን አይሜሪክ ላፖርትን ለማስፈረም እንዳሰቡ የስፔን መረጃዎች ያመለክታሉ።
አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኑ የተከላካይ መስመራቸውን ለማጠናከር ላፖርት ትክክለኛ ተጨዋቾች ነው ብለው የሚያስቡ ሲሆን ግን እስካሁን በክለቦቹ መካከል የተደረገ ምንም አይነት ንግግር የለም።
SHARE @MULESPORT
ማርክ ጉዌሂ ወደ ኒውካስትል ለመዘዋወር ተዘጋጅቷል።
-Times
SHARE @MULESPORT
ሚኬል አርቴታ 🗣
" ኤሚል ስሚዝ ሮው ከቡድናችን ሲወጣ በማየቴ አዝኛለሁ ነገር ግን በእግር ኳስ ዘመኑ አዲስ እድል ስለሚሞክር በጣም ደስተኛ ነኝ።
SHARE @MULESPORT
ኤሪክ ቴን ሃግ ኑሴየር ማዝራዊን ለዛሬ ሳምንቱ ኮሙኒቲ ሺልድ ጨዋታ ይፈልገዋል።
-Santi Aouna
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪድ ለጁሊያን አልቫሬዝ 60 ሚሊየን ዩሮ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው።
-Gaston Edul
SHARE @MULESPORT
አዲሱ የድርድር ዙር በቼልሲ ፣ በኮነር ጋላገር እና በተወካዮቹ መካከል ዛሬ ይካሄዳል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ዩሱፋ ሞኮኮ ኦሎምፒክ ማርሴን ለመቀላቀል ወስኗል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች ከኤዲ ንኬቲያህ ዝውውር ቢያንስ 35 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አሌክሳንደር ሶርሎዝ አትሌቲኮ ማድሪድን ይቀላቀላል ተጫዋቹ የአትሌቲኮ ተጫዋች ለመሆን ዛሬ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
SHARE @MULESPORT