ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ክብር ለበሪሁ አረጋዊ
እንጅ በአመራራቸው ከ አንድ እስከ 10 እራሱ የሚገቡ አይመስል የነበር
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING
ኦርዮል ሮሚዮ ወደ ጂሮና
HERE WE GO
ስፔናዊው አማካኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ጂሮና በ 1 አመት የውሰት ውል የሚያመራ ይሆናል።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
በዚህ አካሄዳቸው ወርቅ ወይም ሜዳሊያ ካመጡ በጣም ነው የሚደነቁት ምክኒያቱም ሙሉ ሰአቱን ውድድሩን ለማፍጠን ከፊት ነው የነበሩት ሶስቱም አትሌቶቻችን
SHARE @MULESPORT
በዛሬው የ10000 ሜትር ውድድር ለየት ያለ ዝግጅት አርገው እንደመጡ ይታወቃል
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጱያ የመጀመሪያ ሜዳሊያ አሳክታለች
አንዴ ለበሪሁ አረጋዊ
SHARE @MULESPORT
ምን እንዳሰቡ አይታወቅም ከአሁን ጀመረው መምራት የጀመሩት
SHARE @MULESPORT