ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
10000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ሊጀምር 10 ደቂቃ ቀርቶታል።
SHARE @MULESPORT
ማትስ ሀመልስ ከሳውዲ የመጡለትን የዝውውር ጥያቄዎችን ውድቅ ካደረገ በኋላ ከቦሎኛ የሚመጣ ጥያቄ ካለ እየጠበቀ ይገኛል።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
በፓሪስ ኦሎምፒክ 800 ሜትር ሴቶች ማጣርያ አትሌት ፅጌ ዱጉማ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
የሴቶች ግማሽ ፍፃሜ ውድድር የፊታችን እሁድ የሚደረግ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
ሁለተኛው ፣ አራተኛው ዙሮች ላይ የኛ አትሌቶች አይሳተፉም
SHARE @MULESPORT
ሃብታም አለሙ እንደ አብዲሳ ፈይሳ ነገ ሌላ የማጣሪያ ውድድር ትወዳደራለች
SHARE @MULESPORT
ሰለሞን ባረጋ
በሪሁ አረጋዊ
ዩሚፍ ቀጀልቻ
ከአንዳችሁ ወርቅ እንፈልጋለን
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
አርሰናል ዛሬ ከማርሴ ለኤዲ ንኪቲያህ የቀረበለትን የ27 ሚሊየን ዩሮ አዲስ ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒኮች ጆናታን ታህን ለማስፈረም ተቃርበዋል።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT