ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ዌስትሃሞች እና ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች አሁን ለኒኮላስ ፉልክሩግ ዝውውር ከስምምነት ለመድረስ ታቃርበዋል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ሶስቱም አትሌቶች ወደ ፍጻሜው አልፈዋል !
በመጀመሪያው ዙር ጉዳፍ ጸጋየ ና እጅጋየው ታየ ተወዳድረው አምስተኛ እና ስድስተኛ በመሆን ወደ ፍጻሜው አልፈዋል ፣ ተጠባዊዋ ኬኒያዊዋ አትሌት ኪፒየጎን አንደኛ ሲፋን ሐሰን ሁለተኛ በመሆን ጨርሰዋል።
በሁለተኛው ዙር ኢትዮጲያን ውክላ መዲና ኢሳ ተወዳድራ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ እሷም ወደ ፍጻሜው ማለፏን አረጋግጣለች በሁለተኛው ዙርም ኬኒያዊዋ አትሌት ቼቤት አንደኛ ሁና ጨርሳለች ማጣሪያውን የተወዳደሩት ሶስቱም አትሌቶች ወደ ፍጻሜው አልፈዋል ።
እንኳን ደስ አላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
SHARE @MULESPORT
5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ተጀምሯል
የመጀመሪያው ዙር ላይ ጉዳፍ ጸጋየ ና እጅጋየው ታየ ይሮጣሉ
በውድድሩ ሲፋን ሃሰን ና ኪፒየጎንም አሉበት ።
SHARE @MULESPORT
በዚህ ክረምት ለኢቫን ቶኒ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ያቀረበ ክለብ የለም።
አሁን በብሬንትፎርድ እንደሚቆይ ይጠበቃል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ቴር ስቴገን 🗣
" ላሚን ያማል እንዲጫወት እድል ለሰጠው ዣቪ ክብር መስጠት አለብን ፤ ላሚን ልዩ ተጨዋቾች ነው አቋሙ ሳይወርድ እንደሚቀጥል ተስፍ አደርጋለሁ ፤ ገና በጣም ወጣት ስለሆነ አሁንም መሻሻል ይችላል።
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃሞች ጊዶ ሮድሪጌዝን በነፃ ወኪልነት ለማስፈረም እየሰሩ ነው።
አሁን ከሮድሪጌዝ ተወካዮች ጋር ድርድር በመካሄድ ላይ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪድ ጁሊን አልቫሬዝን ለማስፈረም ንግግር እያደረጉ ነው።
-TYC
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች የኮኖር ጋላገርን ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኒውካትሎች ማርክ ጉዌሂን ለማስፈረም ከክሪስታል ፓላስ ጋር ድርድር ጀምረዋል።
-David Orstein
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ፣ ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ አድሪዬን ራቢዮትን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Gazzetta
SHARE @MULESPORT
የሊቨርፑል ተጨዋቾች በመጨረሻው የክረምት የዝውውር መስኮት የወደፊት እጣ ፈንታቸው እርግጠኛ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ።
ተጫዋቾቹም ይህንን ይመስላሉ👇
• ሉዊስ ዲያዝ
• ዋታሩ ኤንዶ
• ጆ ጎሜዝ
• ናትናኤል ፊሊፕስ
• ታይለር ሞርተን
• ፋቢዮ ካርቫልሆ
• ቫን ደን በርግ
• ኮይሚን ካሌኸር
SHARE @MULESPORT
ፉልሀሞች የአስቶንቪላውን ተከላካይ ዲያጎ ካርሎስን ለማስፈረም ድርድር ጀምረዋል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
የኖቲንግሃም ፎረስት እና የኦሎምፒያኮስ ባለቤት ኢቫንጌሎስ ማሪናኪስ የአርሰናሉን ብራዚላዊ ስራ አስፈፃሚ ኤዶ ጋስፓርን የክለቦቹ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማድረግ ይፈልጋሉ።
SHARE @MULESPORT
የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ 2፡45 ላይ ይጀመራል ::
🇪🇹መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን
SHARE @MULESPORT
በፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ አምስተኛ ደረጃን እጅጋየሁ ታዬ ደግሞ ስድስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
ቀጣይ የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 4 ሰዓት ከ10 ጀምሮ የ5 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ይደረጋል።
SHARE @MULESPORT
ከ 5 ደቂቃ በኋላ ለሚጀምረው የ5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ የሚሳተፉት አትሌቶች።
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች የመጨረሻውን የኮኖር ጋላገርን ውሳኔ በሳምንቱ መጨረሻ (እሁድ) መስማት ይፈልጋሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
በሀብታሞች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል !
ደንማርካዊው የቀድሞ የባርሴሎና እና የሪያል ቤትስ የፊት መስመር አጥቂ ማርቲን ብራይትዋይት እንደ " Forbes " እይታ ከአለም ሀብታም እግርኳስ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው።
በባርሴሎና ያልተሳካ ጊዜን አሳልፎ ወደ ብራዚሉ ክለብ ግሬሚዮ ያቀናው ብራይትዋይት በአሜሪካ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር 250 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የሪል እስቴት ኩባንያን ጨምሮ በርካታ የንግድ ተቋማቶች አሉት።
ባለፉት 5 አመታቶች ውስጥ ትልቅ ስራ ሰርቷል በአሁኑ ጊዜ ከ1,500 በላይ አፓርተማዎች ያሉት ሲሆን ወደ 500 ገደማ የሚሆኑት ግንባታ ላይ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
በተጨማሪም 'ትሬንት" የሚባል የልብስ ብራንድ አለው በስፔኗ ከተማ ባርሴሎና እና በፈረንሳይ ሬስቶራንቶች አሉት።
አንዳንድ እግር ኳስ ተጨዋቾች እንደ ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋች ሳይሆን እንደ ነጋዴ የበለጠ ገንዘብ ያገኛል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ኤሚል ስሚዝ ሮው ፉልሀምን በይፋ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
በብዙ ግቦች ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች👇
◉ 32 - አርቴም ዶቭቢክ
◎ 29 - አሌክሳንደር ሶርሎዝ
◎ 27 - ሮበርት ሌዋንዶውስኪ
◎ 25 - ጁድ ቤሊንግሃም
◎ 22 - አንቷን ግሪዝማን
ሮማዎች ትክክለኛ ፊርማ ያገኙ ይመስላል✍️
SHARE @MULESPORT
አርቢ ላይፕዚጎች ለዳኒ ኦልሞ እስከ 60 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።
የባርሴሎና የመጨረሻ ጥያቄ በቂ አደለም ብለው ያምናሉ።
-Plettigoal
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃም አሁንም ከሊድስ እና ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ከ ሰመርቪል እና ከአሮን ዋን ቢሳካ ጋር ያለውን ስምምነቶች ለማጠናቀቅ በጠቅላላ ስምምነቶች እየሰራ ነው።
ሁለቱም ተጫዋቾች ዌስትሀም ዩናይትድን ለመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው ።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
አንድሪአስ ፔሬራ ይናገራል 🗣፦
"በህይወቴ ያደረግኩት ምርጥ ውሳኔ ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ ይመስለኛል"።
SHARE @MULESPORT
አሁንም ኮነር ጋላገር ከቼልሲ ጋር ስለ አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ጊዜ ለመወያየት ዝግጁ እንደሆነ ይታመናል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT