ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ልምድ ይጎለዋል ከ2ኛው ዙር ጀመሮ ውድድሩን ሲመራ ቢቆይም በዛው አስጠብቆ መጨመር አልቻለም ።
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
ማንችስተር ዩናይትድ ማትያስ ዴ ሊትን እና ናስር ማዝራዊን ለማስፈረም አዲስ ገንዘብ አቅርቧል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
የ1500 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ሊጀምር ነው በመጀመሪያው ዙር አብዲሳ ፈይሳ ይወዳደራል ።
አብራችሁን ቆዩ ?
SHARE @MULESPORT
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 14 ቀናት ብቻ ይቀራሉ።
SHARE @MULESPORT
አርቢ ላይፕዚግ ከ ባርሴሎና ለዳኒ ኦልሞ የቀረበውን ሁለተኛ ጥያቄ ውድቅ ያደርጋል።
- ስፖርት
SHARE @MULESPORT
☞ ሊቁ መሪጌታ የባህል ህክምና አገልግሎት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን ባሉበት ቦታ ሆነው አገልግሎት እንሰጣለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ 1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህመም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 ሚስጥር የሚነግር
ለቀለም(ለትምህርት)
7 ለመፍትሔ ስራይ
8 ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
ሌባ የማያስነካ
9 ለበረከት
10 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
11 ለግርማ ሞገስ
12 መርበቡተ ሰለሞን
13 ለዓይነ ጥላ
16 ለሁሉ መስተፋቅር
15 ጸሎተ ዕለታት
20 ለድምፅ👇👇👇
ስ.ቁ 0942420703 ይደውሉ።እድሁም በቴሌግራምና በኢሞ ያናግሩን
ከስድስቱ ታዋቂ አሰልጣኞች ለናንተ ትልቅ ታሪክ የሰራው አሰልጣኝ የትኛው ነው ?
SHARE @MULESPORT
የቀድሞ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክሬግ ሼክስፒር ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ሃሪ ማጉዌር በቲውተር ገጹ ይህንን መልእክት አስተላልፏል ።
SHARE @MULESPORT
የስኮት ማክቶሚናይ ዝውውር ጉዳይ
ጋላታሳራይ እና ፉልሃም አሁንም የተጫዋቹ ፈላጊዎች ናቸው ተጫዋቹ ወደ ጋላታሳራይ መሄደ አይፈልግም ጋላታሳራዮች ግን አሁንም ተስፋ አልቆረጡም
በዚህ ሳምንት ተጨማሪ ንግግሮች ና ድርድሮች ይኖራሉ ዩናይትዶች ከስኮት ማክቶሚናይ 30 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ።
ጋላታሳራይ እና ፉልሃም ስኮትላዳዊውን የ27 አመት አመት የመሃል ሜዳ ተጫዋች ለማስፈረም እየገፋ ነው ጋላታሳራዮች ስኮትላዳዊው ተጫዋች ወደ ፉልሃም እንደሚያቀና ነው የሚያስቡት ቢሆን ከፉክክሩ መውጣት አልፈለጉም ።
ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ከተጫዋቹ £30 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል የስኮት ማክቶሚናይ ውል እስከ 2025 ይቅቆያል ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ አሪፍ ዋጋ ከቀረበልት እንደሚሸጡት ነግረዋታል ።
SHARE @MULESPORT
ፉልሀም ዲያጎ ካርሎስን ከአስቶንቪላ የማስፈረም ፍላጎት አላቸው ሲል ሜል ስፖርት ዘግቧል ።
SHARE @MULESPORT
ጆአኦ ኔቬስ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።
የፖርቹጋላዊው ተጫዋች ዝውውር ነገ ይፋ የሚሆን ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
ቶተንሃሞች የቦርንማውዙን አጥቂ ዶሚኒክ ሶላንኬን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
የ1500 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያዊው አብዲሳ ፈይሳ 6ኛ ሁኖ ጨርሷል
SHARE @MULESPORT
ውድድሩ ተጀምሯል
3ት ዙር ነው የሚቀሩት
አብዲሳ ከኋላ ሁኖ እየተከተለ ነው
SHARE @MULESPORT
"ጉዳቱ በጣም መጥፎ አይደለም"
ቴን ሀግ የራሽፎድ ጉዳት አሳሳቢ እንዳልሆነ እና ጉዳት ከባድ እንዳልሆነ ከተናገሩ በኋላ በተጨማሪም...ለራሽፎርድ
"ሁሉንም ድጋፍ እንሰጠዋለን ከዚያም ብዙ ግቦችን የማስቆጠር ችሎታ አለው"
“30 ጎሎችን በአንድ ውድድር ዘመን አስቆጥሮ ነበር ስለዚህ በትክክለኛው እንቅስቃሴ ላይ ከሆነ ታዲያ ከፍተኛ አቅም ይኖረዋል” ሲሉም ተናግረዋል።
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL ፦ አንድሬ ሳንቶስ ከቼልሲ በውሰት ውል ስትራስቦርግን ተቀላቀለ።
SHARE @MULESPORT
ኒውካስል በሚቀጥለው ሳምንት ከአንቶኒ ጎርደን ጋር የኮንትራት ማራዘሚያ ንግግር ሊጀምሩ ነው።
ኒውካስትል የሊቨርፑልን ፍላጎት እንደሚከላከሉ ተስፋ አድርገዋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🎉 ምንም ሳያጡ፣ በ Betwinwins በትልቁ ያሸንፉ! 🎉
እያንዳንዱን ሽንፈት በ Betwinwins ወደ አሸናፊነት ይለውጡ! ብዙ ውርርድ ያስቀምጡ እና ሁሉም ምርጫዎች ከተሸነፉ እስከ 100% የእርስዎን ድርሻ እንደ ነጻ ውርርድ ይመልሱ። መጥፎ ቀን ከማሸነፍ እንዲያግድዎ አይፍቀዱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
የ2024/25 የውድድር ዘመን የሊቨርፑል ሁለተኛ ማልያ ይፋ ሆነ።
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል የፒኤስቪውን የመስመር አጥቂ ጆሃን ባካዮኮ ማስፈረም ይፈልጋሉ ።
SHARE @MULESPORT
የዛሬ ሁለት ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ይጀምራል ።
በዘንድሮው አመት ማን ዋንጫውን ያሳካል ?
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጲያ የምሳተፍባቸው ዛሬ የሚደረጉ የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር
📍 1500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ | 6፡05
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ አብዲሳ ፈይሳ ፣ ሳሙኤል ተፈራ ና ኤርሚያስ ግርማ
📍 5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ | 1:10
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ጉዳፍ ጸጋየ ፣ መዲና ኢሳ ፣ እጅጋየው ታየ
ተጠባባቂ ፡ ፍሬወይን ሃይሉ
📍 800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ | 2:45
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ጽጌ ዳጉማ ፣ ሃብታሙ አለሙ ፣ ወርቅነሽ መለሰ ፣
ተጠባባቂ ፡ ንግስት መለሰ
📍 10000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ | 4:20
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ዩሚፍ ቀጀልቻ ፣ በሪሁ አረጋዊ ፣ ሰለሞን ባረጋ
ተጠባባቂ ፡ ቢኒያም መሃሪ
SHARE @MULESPORT
ከ10 አመት በፊት በዚች ቀን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ማድሪድ በአሜሪካ ሚቺጋን ላይ የቅድመ ውድድር ጨዋታ አደረጉ በስታዲየሙም 109,000 ተመልካቾች ተገኝተው ጨዋታውን ተመልክተውታል በአሜሪካ እግርኳስ ታሪክ ከፍተኛ ደጋፊ የገባበት ጨዋታ ነው ።
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ሲቲው ተስፈኛ ጃኮብ ራይት ወደ ሊግ አንድ ክለብ ፒተርቦሮው ዩናይትድ በውሰት ለመዘዋወር ተስማምቷል።
SHARE @MULESPORT
ዛሬ ምሽት በዌስትሀም እና ዶርትመንድ መካከል አዲስ ድርድር የተካሄደ ሲሆን ዶርትሙንዶች አሁንም ለኒኮላስ ፉልክሩግ 30 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋሉ።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
የ2024/25 የውድድር ዘመን የወልቭሶች ሁለተኛ ማልያ ይፋ ሆነ።
SHARE @MULESPORT
ፉልሃም ለስኮት ማክቶሚናይ ሌላ የተሻሻለ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።
-Duncan Castles
SHARE @MULESPORT