ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ሀኒባል ምጅብሪ ሬንጀርስን ለመቀላቀል በጥሩ ድርድር ላይ ይገኛል።
SHARE @MULESPORT
ባለፈው አመት ቪኒ ጁኒየር በበጎ አድራጎት ስራው ላይ €1.3M በመለገስ 3,500 ህጻናትን ተጠቃሚ አድርጓል... 👏
- MarioCortegana
SHARE @MULESPORT
ፓኤስጂዎች ጆአኦ ኔቬስን ለማስፈረም ተቃርበዋል።
HERE WE GO SOON
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
አስቶንቪላ ዌስትሃም ለጆን ዱራን የላከውን አዲስ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
SHARE @MULESPORT
🎯 በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ብዙ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች፡-
1. 🏴 ሪያን ጊግስ — 162 አሲስቶች
2. 🇧🇪 ኬቨን ዲብሮይን — 112 አሲስቶች
3. 🇪🇸 ሴስክ ፋብሪጋስ — 111 አሲስቶች
SHARE @MULESPORT
አንድሪው ሮበርትሰን በጉዳት ምክንያት ከአሜሪካው ጉብኝት እንደሚቀር አርኔ ስሎት ተናግረዋል።
SHARE @MULESPORY
ኦሊቨር ማክ በርኒ ላስ ፓልማስን ይቀላቀል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ዌስትሀሞች ለአስቶንቪላው አጥቂ ጆን ዱራን የተሻሻለ የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪዶች አንድሬ ሉኒን ወደ ቼልሲ በመላክ በቅያሪው ኬፓን እና የተወሰነ ገንዘብ ጨምሮ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር በንግግር ላይ ናቸው።
-diarioas
SHARE @MULESPORT
ኢስማዒላ ሳር በ15 ሚሊየን ዩሮ ኮንትራት ከማርሴይ ወደ ክሪስታል ፓላስ ተዘዋውሯል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ጉዌላ ዱዋ ቼልሲ ለመቀላቀል ተዘጋጅቷል። ሆኖም ግን የቀኝ መስመሩ ተከላካዩ ሰማያዊዎቹን ከተቀላቀለ በኋላ በውሰት ወደ ስትራስቡርግ ያቀናል።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ስትራስቡርጎች ሊያም ሮሰንበርግን አዲሱ አሰልጣኛቸው አድርገው ሾመዋል።
SHARE @MULESPORT
አሁን ጁሊያን አልቫሬዝ ማንችስተር ሲቲን መልቀቅ ይፈልጋል።
እሱ እና ቤተሰቡ ሞቃታማ የአየር ነብረት ይመርጣሉ እና እሱም ተጨማሪ የጨዋታ ጊዜ ይፈልጋል።
ማን ሲቲ ወደ 60 ሚሊዮን ፓውንድ እና 17 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ክፍያ እየጠየቀ ነው።
-Sam Lee
SHARE @MULESPORT
ጃሬድ ብሬንትዋይት ከኤቨርተን ጋር ያለውን ውል ለማደስ ፈቃደኛ አልሆነም። ተጫዋቹ ከማንቸስተር ዩናይትድ አቅርቦት ጋር ተመሳሳይ በሆነ ደሞዝ በሳምንት 160,000 ፓውንድ ይፈልጋል።
ዴይሊ ሜይል
SHARE @MULESPORT
ሀንሲ ፍሊክ ስለ ኒኮ ዊሊያምስ ተጠይቆ ፦
"እሱ የኛ ተጫዋቹ አይደለም። ኒኮ ዊሊያምስ ከሌላ ክለብ ጋር ውል አለው እና ምንም ማለት አልችልም።"
የባርሳ ፕሬዝዳንት ላፖርታ ስለ ኒኮ ዊሊያምስ ስምምነት ሲጠየቁ ፦
"የእኛ የገንዘብ ሁኔታ በጣም ተሻሽሏል። ለመደበኛነት ተቃርበናል ስራችንን ስንሰራ ትልልቅ ስሞችን ማስፈረም እንችላለን። የእኛን የገንዘብ ሁኔታን በቅርቡ እናብራራለን።"
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪድ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሃገራት ጨዋታዎችን ሳይካተት 72 ጨዋታዎችን ሊያደርጉ ይችላሉ።
- marca
SHARE @MULESPORT
ሬናቶ ሳንቼስ የዝውውሩ አካል ይሆናል !
ፒኤስጂ ጆአ ኔቬስን ለማስፈረም የተቃረበ ሲሆን የዝውውሩ ሂሳብ 70 ሚሊዮን + ሬናቶ ሳንቼስ የዝውውሩ አካል ሁኖ ወደ ፖርቹጋሉ ክለብ ቤንፊካ ያቀናል።
[ FabrizioRomano ]
SHARE @MULESPORT
ሮማዎች ለጂሮናው ዩክሬናዊ የፊት መስመር አጥቂ አርቴም ዶቭቢክ ዝውውር ጉርሻዎችን የያዘ 30 ሚሊየን እያዘጋጁ ነው።
የአርቴም ዶቭቢክ ወኪል ዛሬ በሮም ተገኝቶ ነበር።
[ MatteMoretto ]
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎና ስፔናዊውን ዳኒ ኦልሞ ለማስፈረም መጀመሪያ ተጨዋቾችን መሸጥ አለባቸው።
[ Santi_J_FM ]
SHARE @MULESPORT
የብሬንትፎርዱ ውድ ግዢ የሆነው ኢጎር ቲያጎ በውድድር አመቱ በቀኝ ጉልበቱ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በሚቀጥለው ሳምንት ስካን ያደርጋል።
SHARE @MULESPORT
ደቡብ ኮሪያዊው የክንፍ ተጫዋች ሚን ሃይክ ያንግ ጋንግዎን በጥር 2025 ስፐርስን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኤቨርተኖች ካልቪን ፊሊፕስን በዚህ ክረምት በውሰት ማስፈረም ይፈለጋሉ።
-Talk Sport
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች ለዳኒ ኦልሞ የ6 ዓመት ኮንትራት እያዘጋጁለት ይገኛሉ።
-SPORTBILD
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ሲቲዎች የቀጣዩ የውድድር ዘመን 2024/25 ሶስተኛ ማሊያ ይህንን ይመስላል👆
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ፋቢያን ሩይዝን ለማስፈረም ከፓሪስ ሴንት ጀርመን ጋር ድርድር ጀምሯል።
-The Times
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤንዞ ማሬስካ ፦
"በ በ11 ሰዎች ሲከላከሉ ደረጃቸው ምንም ለውጥ አያመጣም እና ይህን የተከላካይ መስመር ሰብሮ መግባት ቀላል አይደለም። በአጠቃላይ ቡድኑ ባሳየው ብቃት በጣም ደስተኛ ነኝ ስራ የጀመርነው ከሁለት ሳምንት በፊት ሲሆን ሰዎች የቡድኑን ማንነት እንዲያዩት አስፈላጊ ነው ብዬ አስባለሁ።"
SHARE @MULESPORT
ምንም እንኳ ቶኒ ሩዲገር ከአል ኢቲሃድ ከፍተኛ የዝውውር ጥያቄ ደርሶታል ቢባልም እሱ ማድሪድን አይለቅም።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኒኮላስ ፔፔ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ መዘጋጀቱን አስታውቋል።
-Standard
SHARE @MULESPORT
የጁቬንቱሱ ተከላካይ ዲን ሁይሰን በ18 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ በርንማውዝን ይቀላቀላል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣 ሃንሲ ፍሊክ ፦ "አንሱ ፋቲ ትልቅ ተፅእኖ ነበረው, በእሱ በጣም ደስተኛ ነበርኩ. አሁን ተጎድቷል ነገርግን ጠንክሮ እስኪመለስ እንጠብቀዋለን በእርግጠኝነት።"
SHARE @MULESPORT