ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ማንቸስተር ዩናይትዶች ስለ አሮን ዋን ቢሳካ እና ዴንዘል ዱምፍሪስ ከኢንተር ጋር የልውውጥ ስምምነትን ተነጋግረዋል ነገርግን ንግግሩ ምንም አይነት ለውጥ አላመጣም።
ዴቪድ ኦሬንስታይን
SHARE @MULESPORT
ጁሊያን አልቫሬዝ ማንቸስተር ሲቲን መልቀቅ ይፈልጋል። እሱ እና ቤተሰቡ ሞቃታማ የአየር ፀባይ ወዳለባት ከተማ መሄዱን በደስታ ይቀበላሉ። ማንቸስተር ሲቲ ከልቫሬዝ ዝውውር ወደ £60M + ወደ £17M ቦነስ ይፈልጋሉ።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
የቀድሞ የቶተንሃም ተከላካይ ሪያን ሴሴኞን በነፃ ዝውውር ፉልሃምን ይቀላቀላል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፈረንሳዊዉ የግራ መስመር ተከላካይ ፌርላንድ ሜንዲ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያለው ኮንትራት እስከ 2027 ድረስ ይታደሳል። ስምምነት ተፈጽሟል።
- jfelixdiaz
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪድ ኮኖር ጋላገርን ስለ ማስፈረማቸው በጣም እርግጠኞች ናቸው።
- TEAMtalk
SHARE @MULESPORT
🗣 ሚኬል አርቴታ ስለ ኤሚል ስሚዝ ሮው ፡-
" ከበስተጀርባ የሚከናወኑ ነገሮች ስላሉ ዛሬ እሱን ባንጠቀመው የተሻለ እንደሆነ ተሰማን።"
🗣 ሚኬል አርቴታ ስለ ሪካርዶ ካላፊዮሪ፡-
" ምንም አዲስ ነገር የለም። የምንናገረው ነገር ሲኖር እንናገራለን ፣ ስለ ሌሎች ቡድኖች ተጫዋቾች ማውራት እንደማልወድ ታውቃላችሁ።"
SHARE @MULESPORT
አርሰናል በወዳጅነት ጨዋታ ከርንማውዝ ጋር ባደረገው ጨዋታ መደበኛውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቆ በመለያ ምት 5-4 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
SHARE @MULESPORT
ልክ በዛሬዋ ቀን ከአመት በፊት አል ሂላል ለኪሊያን ምባፔ የአለም ሪከርድ ጥዬቄ አቅርበዋል፡-
• €300M የዝውውር ክፍያ ለፒኤስጂ
• €700M ጥቅል ክፍያ ለኪሊያን ምባፔ
SHARE @MULESPORT
ፉልሃም እና አርሰናል በስሚዝ ሮው ዝውውር እስከ 35 ሚሊየን ፓውንድ በሚደርስ ውል ላይ ድርድር ላይ ናቸው። ሁሉም ነገር እንደታቀደው ከሆነ በፉልሃም ታሪክ ውዱ ፈራሚ ይሆናል።
- ዴቪድ ኦሬንስታይን
SHARE @MULESPORT
ላሚን ያማል ከአንዳንድ የሪያል ማድሪድ ደጋፊ ህፃናቶች ጋር።
SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒክ በመጀመሪያው የወዳጅነት ጨዋታ ሮታች ኤገርን 14-1 አሸንፏል።
SHARE @MULESPORT
ባርሳ ወደ አሜሪካ በሚያደርገውን ጉዞ በጉዳት የሚያልፉ ተጫዋቾች !
- ፔድሪ
- ጋቪ
- ሮናልድ አራውሆ
- ፍሬንኪ ዴ ጆንግ
- አንሱ ፋቲ ናቸው ሲሉ የስፔን ዘገባዎች ያመለክታሉ።
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ለቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ወደ አሜሪካ ይዘውት የሚሄዱትን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ሪካርዶ ካላፊዮሪን ለማስፈረም ከቦሎኛ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ተጫዋቹ አሁን የህክምና ምርመራ በማድረግ ኮንትራቱን እየፈረመ ነው።
ዴቪድ ኦሬንስታይን
SHARE @MULESPORT
ናቾ 🗣
" ከክረስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በመሆን ብዙ ጨዋታዎችን እና ብዙ ድሎችን በማስመዝገቤ ክብር ይሰማኛል ፤ እርሱ ታላቅ ተጨዋች ነው።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች የሚፈልገውን የሮሜሉ ሉካኩን ዋጋ ከ £37M ወደ £29M ዝቅ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል ነገርግን ናፖሊ ለ31 አመቱ ተጫዋች ወደ £21M መክፈል ይፈልጋል።
ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ
SHARE @MULESPORT
ቤንጃሚን ሴስኮ ከአርሰናል ጋር ስሙ ስለመያያዙ 🗣
“ በላይፕዚግ መሻሻል እንደምችል ስለማምን ነው የፕሪምየር ሊግ የዝውውር እንቅስቃሴዎችን ውድቅ ያደረኩት።
SHARE @MULESPORT
የማንቸስተር ዩናይትድ የ2024/25 የውድድር ዘመን ሁለተኛ እና ከሜዳው ውጪ የሚለብሱትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለስ 22 ቀናት ቀርተዋል።
ተወዳቹ ሊግ 🔥
SHARE @MULESPORT
🏆 Betwinwins ከፍ የተደረገ (ኦዶች)ዕድሎች - ከፍተኛ ዕድሎች፣ ከፍተኛ ድሎች! 🏆
የእርስዎን የስፖርት ውርርድ ትርፍ ማሳደግ ይፈልጋሉ? Betwinwins boosted odd ከፍ ያለ ዕድሎች ባላቸው ታዋቂ ግጥሚያዎች ላይ ለውርርድ እድል ይሰጥዎታል። ከፍ የተደረጉ ኦዶች ክፍልን ይጎብኙ እና የበለጠ ለማሸነፍ ዕድል ለማግኘት ውርርድዎን ያስቀምጡ!
👉 https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
ፉልሀም ኤሚል ስሚዝን ከአርሰናል ለማስፈረም 35 ሚሊየን ፓውንድ አዲስ ጥያቄ አቅርቧል።
ለዝውውር ዝግጁ በሆነው ተጨዋች የሁለቱ ክለቦች ድርድር ቀጥሏል።
ፉልሃም አሁን በውድድሩ ክሪስታል ፓላስን በመቅደም ለዝውውሩ ግፊት ያደርጋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ በመጀመሪያው የዝግጅት እና የወዳጅነት ጨዋታ ከሬክስሃም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት አጠናቋል።
የቼልሲ ግብ አስቆጣሪዎች፡ ክሪስቶፈር ንኩንኩ - ሌስሊ ኦጎቹቹ ናቸው።
SHARE @MULESPORT
ሙሳ ዲያቢ በአምስት አመት ኮንትራት አዲስ የአል ኢቲሃድ ተጫዋች መሆኑ ተረጋግጧል።
አስቶንቪላ ከዚህ ዝውውር የ €60m ክፍያ ይቀበላል።
SHARE @MULESPORT
ሪካርዶ ካላፊዮሪ ወደ አርሰናል
✅ Here We Go
Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ከ ላሚን ያማል ፣ ከአርዳ ጉለር እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ
አንዱን ቋሚ ፣ አንዱን ቤንች እና አንዱን ሽጡ ብትባሉ የቱን ትመርጣላቹ 👇
SHARE @MULESPORT
ታሪካዊው 10 ቁጥር !
ልክ በዚህ ቀን ከ 16 አመታት በፊት ሊዮኔል ሜሲ የ ባርሴሎና አዲሱ 10 ቁጥር ለባሽ ሆነ።
በውድድር አመቱ መጨረሻ ሜሲ ከክለቡ ባርሴሎና ጋር የሶስትዮሽ ክብርን መቀናጀት ችሎ ነበር።
SHARE @MULESPORT
ኦስካር ዴ ማርኮስ (የአትሌቲክስ ቢልባኦ ካፒቴን ) 🗣
" ባርሴሎና ሲፈልግህ ወደ ባርሴሎና መሄድ አለብህ የሚል እምነት አለ ፤ ካልሄድህ ደሞ ስህተት እየሰራህ ነው የሚል ነገር አለ ፤ የሚያብለጨልጭ ሁሉ ወርቅ እንዳልሆነ ልብ በል ሲል ተደምጧል።
SHARE @MULESPORT
📸 ራስመስ ሆይሉንድ የማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ 9 ቁጥር ማሊያ ለባሽ ሆኗል።
SHARE @MULESPORT
አስቶንቪላ የኡናይ ኤምሪ ህልም ኢላማ በመሆኑ ለጆአዎ ፌሊክስ ጥሪያቸውን እያደረጉ ነው። የዚህ ስምምነት ዋጋ ቀላል አይደለም ከፍተኛ ወጪ ነው። ነገር ግን ቪላ አሁንም አለ።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማርሴሎ 🗣
" ፀጉሬ በጣም እንዲያድግ የፈቀድኩለት ሰዎች እኔን ከጓደኛዬ ሮቢንሆ ለመለየት ስለሚቸገሩ ነው።
SHARE @MULESPORT