ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ቼልሲዎች ወደ አሜሪካ ይዟቸውን የሚሄዱትን 28 ተጫዋቾች ይፋ አድርጓል👆
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL ፦ የቶተንሃም አማካኝ ፒየር ኤሚል ሆይበርግ በአንድ አመት የውሰት ውል ማርሴይን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ዣቢ አሎንሶ አርዳ ገሉርን ከሪያል ማድሪድ በአንድ ዓመት የውሰት ውል ለማስፈረም ይፈልጋል።
-Sport
SHARE @MULESPORT
ትሬቮህ ቻሎባህ ከቼልሲ ዋናው ስብስብ ጋር ወደ አሜሪካ ያላቀናው ክለቡ ሊሸጠው ስለፈለገ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች አልፊዬ ግሊችሪስተን ለማስፈረም ከፕሪስተን እና ከሼፊልድ ዩናይትድ ሁለት የውሰት ጥያቄዎቸን ተቀብሏል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የቶተንሃም ግብ ጠባቂ ጉሊዬልሞ ቪካሪዮ 13 ቁጥርን በመተው 1 ቁጥር ማልያን ይለብሳል።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ እና ዌስትሃሞች ኑሴየር ማዝራዊን ከባየር ሙኒክ ለማስፈረም እየጣሩ ነው።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ቶተንሀሞች ብራያን ጊል እና ሰርጂዮ ሬጊሎን በዚህ ክረምት ለቀው እንዲወጡ ይጠበቃሉ።
SHARE @MULESPORT
ዩሱፍ ፎፋና ከኤሲ ሚላን ጋር በ4 አመት ኮንትራት ከስምምነት ደርሷል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
አማዱ ኦናና በ50 ሚሊየን ፓውንድ ከኤቨርተን አስቶንቪላን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች እና ቦሎኛዎች አሁን ሁሉንም ሰነዶች ለሪካርዶ ካላፊዮሪ ስምምነት እያዘጋጁ ነው።
በሚቀጥሉት ሰአታት ውስጥ ስምምነቱን ለመዝጋት የሚደረጉ ውይይቶች አሉ።
የሕክምና ምርመራዎች እና የኮንትራት ፊርማ በዚህ ሳምንት ይከተላሉ።
HERE WE GO SOON
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ዌስትሀሞች ሰመርቪልን ከሊድስ ለማስፈረም የመጀመሪያ ጥያቄ አቅርበዋል።
ይሁን እንጂ ዋጋው አሁንም በጣም ውድ ስለሆነ ከስምምነት ለመድረስ ሁለቱ ቡድኖች ብዙ ይቀራቸዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣 ሪኮ ሌዊስ በ ማንቸስተር ሲቲ ስላለው የወደፊት ቆይታው፡-
"እኔ 100% በትክክለኛው ቦታ ላይ ነኝ. እንደ እውነቱ ከሆነ አሁን የማደርገውን ማድረጌን መቀጠል አለብኝ።"
"ዋናው ነገር ታጋሽ መሆን እና የሚመጡትን እድሎች መጠበቅ ነው። እነዚህ እድሎች ሁልጊዜ ላይመጡ ይችላሉ ነገር ግን ሲመጡ እነሱን መጠቀም አለብዎት።"
SHARE @MULESPORT
የካላፊዮሪ ውል ከተጠናቀቀ በኋላ አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት የቀጣይ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች አማካኝ እና አጥቂ መቅጠር ነው።
Standard
SHARE @MULESPORT
ጆአዎ ፊሊክስ በኡናይ ኤምሪ የተደነቀ ሲሆን ለአስቶን ቪላም አማራጭ ነው።
የዝውውር ግብይቱ ከጠቅላላው የፋይናንሺያል ፓኬጅ አንፃር በጣም አስቸጋሪ ይመስላል ነገር ግን ቪላ ዲያቢን ከሸጠ በኋላ ፊሊክስን ለማስፈረም እያሰበ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኦሎምፒክ ማርሴይ ኤዲ ንኬቲያን ለማስፈረም እየተቃረበ ነው።
-LEQUIPE
SHARE @MULESPORT
ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም በፒኤስጂ በኩል የነበሩት ንግግሮች እድገት እያሳዩ አይገኝም።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ለአሮን ዋን-ቢሳካ የሚጠይቁትን ዋጋ ወደ 10 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ አድርገዋል።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
አል ሳዶች ኢልካይ ጉንዶጋንን ከባርሴሎና ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።
SHARE @MULESPORT
የጄደን ሳንቾ ስም በፓሪስ ሴንት ጀርመን ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።
ዞሮዞሮ ሁሉም ነገር የሚወሰነው በማንችስተር ዩናይትድ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች የቪላሪያሉን ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ጆርገንሰንን ለማስፈረም የመጀመሪያ ጥያቄ አቅርበዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማን ሲቲ እና ጁሊያን አልቫሬዝ እንደተጠበቀው ስለ ዝውውር ሁኔታው ለመወያየት በቅርቡ ተጨማሪ ግንኙነት አድርገዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ሲቲዎች ከያን ኮቶ ሽያጭ 30 ሚሊየን ዩሮ ገደማ ጠይቀዋል።
-Sky Germany
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ቼልሲዎች ከአትላንታ ዩናይትድ ካሌብ ዊሊን በስድስት አመት ኮንትራት አስፈርመውታል።
SHARE @MULESPORT
ኢንተር ሚላኖች ለኖንቱ ተጫዋች ናታን ዜዜ ያቀረቡት 13 ሚሊዮን ዩሮ ውድቅ ሆኗል።
SHARE @MULESPORT
ኤደርሰን ሲቲን ለቆ ወደ አል ኢትሃድ ሳውዲ አረቢያ ከተቀላቀለ ስቴፋን ኦርቴጋ የ ማንቸስተር ሲቲ የመጀመሪያ በረኛ ይሆናል።
በሲቲ እና በአል ኢቲሃድ መካከል የሚደረገው ድርድር በመካሄድ ላይ ነው፣ ነገር ግን ድርድሩ ቀላል ነገር አይደለም።
ዶናሩማ እና ኦብላክ ከሲቲ አስተዳዳሪዎች ጋር ቢገናኙም ውሀ ሰያማያዊዎቹ ለግብ ጠባቂ ቦታ ትልቅ ስም ለማምጣት ፍላጎት የላቸውም።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድን ጨምሮ ብዙ ክለቦች ማርቲን ዙቢሜንዲን ይፈልጋሉ ነገርግን ሪያል ሶሲዳድ አማካያቸውን የሚሸጡት 60 ሚሊየን ዩሮ የውል ማፍረሻ ክፍያ ከተከፈለ ብቻ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሪካርዶ ካላፊዮሪ ከእረፍት ከተመለሰ በኋላ በቦሎኛ የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ላይ አልተካተተም።
አርሰናል እና ቦሎኛ በ 40 ሚሊዮን ዩሮ ውል እና 5 ሚሊዮን ዩሮ ቦነስ ከሽያጭ ማፍረሻ ጋር ተስማምተዋል።
በአሁኑ ጊዜ የመጨረሻው ስምምነት ከቦሎኛ እና ባዝል እየተጠበቀ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቲያጎ ሲልቫ ለፍሉሚንሴ ሁለተኛ ጨዋታውን ትናንት ምሽት አድርጓል።
ቡድኑ በ12 ጨዋታዎች የመጀመሪያውን Clean Sheet እንዲያገኝ ረድቷል።
SHARE @MULESPORT