ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ባየር ሙኒክ ማንቸስተር ዩናይትድ ለማቲያስ ዴ ላይት ያቀረበውን የ35 ሚሊየን ዩሮ ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። ባየር ሙኒክ €50M+ ቦነስ ይፈልጋሉ። ድርድሩ በመካሄድ ላይ ነው።
- ቢልድ
SHARE @MULESPORT
ኤሪክ ቴን ሃግ 🗣
" ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ ከእኔ የበለጠ በእግር ኳስ ላይ ተፅዕኖ ያሳረፈው ፔፕ ጋርዲዮላ ብቻ ነው።
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL ፦ ፕሪምየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን ኳስን ይፋ አድርጓል።
SHARE @MULESPORT
ኤቨርተን ከማንቸስተር ዩናይትድ የቀረበለትን ሁለት ጥያቄዎች ውድቅ ካደረገ በኋላ ለጃሬድ ብሬንትዋይት አዲስ የኮንትራት ማራዘሚያ እያዘጋጀ ነው።
ክለቡ ትልቅ ጥያቄ እስካልቀረበ ድረስ ብሬንትዋይትን ለማቆየት ቆርጧል ነገርግን ማንቸስተር ዩናይትድ £75.80m ለመክፈል ፍቃደኛ አይደሉም።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፓሪስ ሴንት ጀርመኖች ከጄደን ሳንቾ ጋር በግል ውል ለመስማማት ከጫፍ ደርሰዋል።
ነገር ግን ማንችስተር ዩናይትዶች እሱን ለመሸጥ ፍቃደኛ መሆናቸው አለመሆናቸው መታየት ያለበት ጉዳይ ነው።
Santi Aouna
SHARE @MULESPORT
🗣️ ካሪም ቤንዜማ ፦
"ሪያል ማድሪድ ሁሌም ምርጥ ይሆናል።"
SHARE @MULESPORT
የ 33 አመቱ ጀምስ ሮድሪጌዝ ከሳኦ ፓውሎ ጋር ያለውን ውል በጋራ ካቋረጠ በኋላ ከኮንትራት ነፃ ሆኗል። ሮድሪጌዝ ወደ አውሮፓ እግር ኳስ መመለስ ይፈልጋል።
- FabrizioRomano
SHARE @MULESPORT
አል ኢቲሃዶች ማንቸስተር ሲቲ ለ ኤደርሰን የጠየቁትን ዋጋ የሚያሟሉ ከሆነ በእርግጠኝነት ስቴፋን ኦርቴጋ የሲቲ ዋና እና ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ሊሆን ይችላል።
-MEN
SHARE @MULESPORT
ሙሳ ዲያቢ ወደ አል ኢቲሃድ
HERE WE GO
ተጫዋቹ በ60 ሚሊየን ዩሮ ውል ከአስቶንቪላ አል ኢቲሃድን ይቀላቀላል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፌኔርባቼዎች የዩሱፍ ኤል ነስሪን ዝውውር ለመጨረስ ተቃርበዋል።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች በሚቀጥሉት ሳምንታት ኮኖር ጋላገርን ለአትሌቲኮ ማድሪድ ለመሸጥ ከባድ ፈተና ሊገጥማቸው ይችላል።
አትሌቲኮዎች እሱን ለማስፈረም በጣም ፍላጎት አላቸው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የሪካርዶ ካላፊዮሪን ኮንትራት ለመፈረም በሚመለከታቸው አካላት መካከል የሚደረገው ድርድር ቀጥሏል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ጆዜ ሞሪንሆ የማንችስተር ሲቲውን አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺችን ወደ ፌነርባቼ ማምጣት ይፈልጋሉ።
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል የታክፉሳ ኩቦን የውል ማፍረሻ €60m ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።
ስምምነቱ ከተፈጸመ ሪያል ማድሪድ 27 ሚሊዮን ዩሮ ይቀበላል።
- diarioas
SHARE @MULESPORT
ክሪስታል ፓላስ ኢስማኢላ ሳርርን ይፈልጋሉ ድርድሩ እንደቀጠለ ነው ማርሴይ ግን የመጀመሪያ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል።
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመመለስ ከሳር ጋር በክለቦች መካከል ንግግሮች አሁንም ቀጥለዋል ነገርግን ይህን ዝውውር እውን ለማድረግ አዲስ የተሻሻለ የዝውውር ጥያቄ ያስፈልጋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አል ኢትሃድ ኤደርሰንን ለማስፈረም በዚህ ሳምንት ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በድጋሚ ይደራደራል።
ለኤደርሰን ሲቲ ወደ 50 ሚሊዮን ዩሮ ዋጋ ይፈልጋሉ ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ ይህንን ዝውውር ቀድሞውንም ተቀብሏል።
ኬቨን ደብሩይን በአሁኑ ጊዜ የንግግሮች አካል አይደለም፣ ከአል ኢትሃድ ጋር ስለ ግላዊ ስምምነት ያለው ታሪክ እውነት አይደለም።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የፓሪስ ሴንት ጀርመን ክለብ የውስጥ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ ላ ፓሪዚያኑ ብሩኖ ፈርናንዴስን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።
-LEQUIPE
SHARE @MULESPORT
🏆 Betwinwins ከፍ የተደረገ (ኦዶች)ዕድሎች - ከፍተኛ ዕድሎች፣ ከፍተኛ ድሎች! 🏆
የእርስዎን የስፖርት ውርርድ ትርፍ ማሳደግ ይፈልጋሉ? Betwinwins boosted odd ከፍ ያለ ዕድሎች ባላቸው ታዋቂ ግጥሚያዎች ላይ ለውርርድ እድል ይሰጥዎታል። ከፍ የተደረጉ ኦዶች ክፍልን ይጎብኙ እና የበለጠ ለማሸነፍ ዕድል ለማግኘት ውርርድዎን ያስቀምጡ!
👉 https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
አማድ ዲያሎ በዚህ ሲዝን የማንቸስተር ዩናይትድ ወሳኝ ተጫዋች ሊሆን ተዘጋጅቷል አዲስ ኮንትራት በመጪዎቹ ወራት ርዕሰ ጉዳይ ይሆናል።
- FabrizioRomano
SHARE @MULESPORT
📅 ከ22 አመት በፊት በዚች ቀን ሪዮ ፈርዲናንድ ማንቸስተር ዩናይትድን ተቀላቀለ
🏟 455 ጨዋታዎች
⛔️ 203 Clean Sheet
🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ፕሪምየር ሊግ
🏆🏆🏆🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ
🏆🏆 የሊግ ዋንጫ
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ
SHARE @MULESPORT
ራፋኤል ቫራን ወደ ኮሞ
HERE WE GO
ፈረንሳያዊው የመሀል ተከላካይ የሴስክ ፋብሪጋስን ክለብ በ2 ዓመት ኮንትራት ተቀላቅሏል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ተወዳጁ እና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 26 ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል😍🔥
SHARE @MULESPORT
የማርቲን ዙቢሜንዲ ውሉ ላይ የ60 ሚሊዮን ዩሮ ኮንትራት ማፍረሻ አለ።
SHARE @MULESPORT
የሳውዲ ምንጮች ኬቭን ዴ ብሩይነ ከአል ኢቲሃድ ጋር ያደረገውን የግል ስምምነት ዜና አስተባብለዋል። እነዚህ ወሬዎች እውነት እንዳልሆኑ ተነግሮኛል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች እንደ አርሰናል ሁሉ ማይክል ሜሪኖን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Matteo Moretto
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች ከአካዳሚ አሰልጣኛቸው ራፋ ማርኩዌዝ ጋር መለያየታቸውን አረጋግጠዋል።
SHARE @MULESPORT
ኬቭን ዴ ብሩይነ ከሳውዲ አረቢያ ክለብ ጋር በግል ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሷል።
ማንችስተር ሲቲዎች በ2025 ኮንትራቱ ሲያበቃ ሊሸጡት ፍቃደኛ ናቸው።
-Daily Mail
SHARE @MULESPORT