ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ናኤፍ አገርድ በአትሌቲኮ ማድሪድ ከሚፈለጉት ተጫዋቾች መካከል ይገኝበታል።
-Santi Aouna
SHARE @MULESPORT
ቶሪኖዎች ቼ አዳምስን ከሳውዝአምፕተን በነፃ ወኪልነት ለማስፈረም ተቃርበዋል። ድርድሩ በመጨረሻው ደረጃ ላይ ነው።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናትዶች ለፊዮረንቲናዎች የአምራባት ውል ማፍረሻ ገንዘብ 20 ሚሊዮን ዮሮ ለመክፈል እንደማይፈልጉ ነግረዋቸዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፓሪስ ሴንት ጀርመኖች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሁለቱንም ጆአዎ ኔቬስን እና ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም አቅደዋል።
ቤንፊካ የጆአኦን ፒኤስጂ የመቀላቀል ፍላጎት ስላዩ ይህን ዝውውር እውን ለማድረግ በክለቦቹ መካከል ንግግሮች እየገፉ ነው።
በተመሳሳይ ኦሲምሄንን ለማስፈረም ፒኤስጂዎች ንግግሮችን እያደረጉ ይገኛሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የባርሴሎና ደጋፊዎች 🗣 ኒኮ ዊሊያምስን ታስፈርሙታላችሁ ?
ላፖርታ 🗣" እሞክራለሁ " ሲል ምላሹን ሰቷል።
SHARE @MULESPORT
ለዳኒ ኦልሞ ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ በሚጠጋ ጥያቄ ከቀረበ ከሊፕዚግ እንዲወጣ ይፈቀድለታል።
ተወካዮቹ ከባርሴሎና ፣ከባየር ሙኒክ እና ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር ተነጋግረዋል (እስካሁን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ምንም አይነት ንግግር የለም)። ውድድሩ ክፍት ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ ፦
"ይህ አመት የአማድ ዲያሎ አመት መሆን አለበት. እሱን በተለየ መንገድ ማየት አለብን, እሱ ልምድ የለውም ግን እኔ እተማመንበታለሁ።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ ፦
"አሁንም አንቶኒ በዚህ ክለብ ውስጥ የመጫወት አቅም እንዳለው እርግጠኛ ነኝ።"
SHARE @MULESPORT
ፒየር ኤሚሌ ሆይበርግ ወደ ማርሴይ Here We Go
ፒየር ኤሚሌ ሆይበርግ በ14 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ከቶተንሃም ወደ ማርሴይ ይቀላቀላል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
በዚህ ቀን በ2017 ሊቨርፑል አንዲ ሮበርትሰንን ከሃል ሲቲ በ£8ሚ ብቻ አስፈርሟል።
🔴 297 ጨዋታዎች
⚽️ 11 ጎሎች
🅰️ 65 አሲስቶች
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 UEFA ሱፐር ካፕ
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ
🏆 ፕሪምየር ሊግ
🏆🏆 የሊግ ዋንጫ
🏆 ኤፍኤ ዋንጫ
SHARE @MULESPORT
🗣 ኦናና፡ "ለአለም ምርጥ ሊግ ለፕሪምየር ሊግ ለመዘጋጀት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንሄዳለን። ዝግጁ እንሆናለን። ስላለፈው ሲዝን ማውራት አልፈልግም።"
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪዶች ለሉኒን እስከ 30 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።
-Marca
SHARE @MULESPORT
ዲን ሁኢጅሰን ፣ አርቱር ሜሎ እና ማቲያ ዴ ሺሊዮ በዝውውር ንግግሮች ምክንያት ወደ ጀርመን ከሚያመራው የጁቬንቱስ ስብስብ ጋር አልተጓዙም።
SHARE @MULESPORT
📅 በፈረንጆቹ ህዳር 13 ቀን 2005 ሌኒ ዮሮ ተወለደ
📅 በፈረንጆቹ 25 መስከረም 2007፡ ጆኒ ኢቫንስ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ
ዛሬ ግን ሁለቱም ማን ዩናይት ከሬንጀርስ ጋር ባደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ ላይ አብረው መሠለፍ ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች ታኬሂሮ ቶሚያሱ ለህክምና በለንደን እንደሚቆይ እና ወደ ቅድመ ውድድር ጉዞ እንደማይሄድ አረጋግጠዋል።
SHARE @MULESPORT
ብራይተን የኢንተር ማያሚውን አማካኝ ዲያጎ ጎሜዝን ማስፈረም ይፈልጋል። አወንታዊ ድርድሮች ተካሂደዋል። የዝውውር ክፍያው ወደ 12 ሚሊዮን ፓውንድ ይሆናል።
- Sky
SHARE @MULESPORT
የአያክሱ ወጣት ግብ ጠባቂ ቶሚ ሴትፎርድ አርሰናልን ተቀላቅሏል።
ቶሚ ሴትፎርድ አርሰናልን የተቀላቀለው በ1ሚሊየን ዩሮ የሚጠጋ ውል ከቦነስ ጋር ነው።
SHARE @MULESPORT
በቅርብ ቀናት እንደዘገበው አንድሬ ሉኒን በዚህ ክረምት ከሪያል ማድሪድ የመውጣት እድሉ አሁንም ከፍተኛ ነው።
ሪያል ማድሪድ ሉኒ አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ካልተስማማ ለመሸጥ ተዘጋጅቷል።
ኬፓ አሪዛባላጋ እየጠበቀ ነው ወደ ሪያል ማድሪድ መመለስ ይፈልጋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አል ኢትሃድ በንጎሎ ካንቴ ላይ ያለውን አቋሙን አስጠብቋል። ካንቴ አይሸጥም። ክለቡ ለፕሮጀክታቸው ወሳኝ ተጫዋች በመሆኑ በዚህ ወር የቀረበለትን ጥያቄዎች ለመቀበል አላሰበም።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አሌሀንድሮ ጋርናቾ 🗣
" ክርስቲያኖ ሮናልዶን ሮናልዶን የምትወድ ከሆነ ሊዮኔል ሜሲን መጥላት የለብህም ሰዎች ኢሄንን አይረዱም ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜሲ ጋር ስጫወት ማሊያውን ጠይቄ እቤቴ ውስጥ ሰቅዬ ነበር።
" ከ 36 አመታት ቆይታ በኋላ የአለም ዋንጫን አሸንፎልናል ፤ ሁላችንም እንደ አርጀንቲናውያን አባታችን እና ክብራችን ፈጣሪ አድርገን እንቆጥረዋለን።
SHARE @MULESPORT
አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 🏆🏆
በ Betwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
የከሊያን ምባፔ ወንድም ኤታን ምባፔ በወዳጅነት ጨዋታ ላይ ጉዳት ደርሶበት የቀኝ ቁርጭምጭሚቱን በፋሻ በማሰር ክራንች አድርጎ ስታዲየሙን ለቆ ወቷል።
SHARE @MULESPORT
የ ቶተንሀሙ አማካኝ ፒየር ኤሚል ሁበርግ ወደ ማርሴይ ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሷል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ኦቢ ማርቲንን ከአርሰናል ለማስፈረም በግል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
-Graeme Bailey
SHARE @MULESPORT
ማርሴ ኤዲ ኒኬታህን ለማስፈረም የመጀመሪያ ጥያቄውን ለአርሰናል አቅርቧል። እስካሁን ስምምነት ላይ ባይደረስም በክለቦች መካከል ድርድር ተጀምሯል። ሜሰን ግሪንዉድን ካስፈረሙ በኃላ ማርሴ ኒኬታህን ዋና ኢላማቸው ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አንድሬ ሳንቶስ ቼልሲ በአሜሪካ ካሚያደርገው የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት በኋላ በውሰት ወደ ስትራስቡርግ የሚያመራ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
የኢንተር ሚላኑ ፕሬዝዳንት ማሮታ እንዳረጋገጠው ላውታሮ ማርቲኔዝ አዲስ እስከ ሰኔ 2029 የሚያቆየውን ዉል በቅርቡ ይፈራረማል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT