ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
የአርሰናል አጥቂ ኤዲ ንኬቲያ በማርሴ ተማርኳል ስለዚህም ቡድኑን መቀላቀል ይፈልጋል አሁን ድርድሩ በአዎንታዊ መልኩ እየሄደ ነው።
-Samti Aouna
SHARE @MULESPORT
🗣ሌኒ ዮሮ ከዛሬው ጨዋታ በኃላ ፦
"በኔ አፈፃፀም ደስተኛ ነኝ እናም በዚህ ለመቀጠል ተስፋ አደርጋለሁ..."
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ ማርቲን ዙቢሜንዲን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል።
-MEN
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ሬንጀርስ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
አማድ 39'⚽️
ሁጊል 70'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 65'
ሬንጀርስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
አማድ 39'⚽️
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ሙሉ ተጫዋቾቹን ቀይሮ ለመጀመሪያ ጊዜ እድል ማግኘት ላለባቸው ተጫዋቾች እድል ሰጥቷል።
SHARE @MULESPORT
ከጆአዎ ኔቬስ ጋር በግል ከተስማሙ በኋላ ፓሪስ ሴንት ጀርመኖችን ይፋዊ ጥያቄ አቅርበዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቶተንሃም በወዳጅነት ጨዋታ QPR 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የስፐርስ ግብ አስቆጣሪዎች፡ ኢቭ ቢሱማ - ዳን ስካርሌት ናቸው።
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 32'
ሬንጀርስ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 12'
ሬንጀርስ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች የወዳጅነት ጨዋታ አከናውነው ነበረ በጋብሬል ጄሱስ እና ስሚዝ ሮው ግብ ታግዘው ሌተን ኦሬንትን 2ለ0 አሸንፈዋል።
SHARE @MULESPORT
🗣ሌኒ ዮሮ ፦: "እሮብ ወደ አሜሪካ እንሄዳለን, ሶስት የውድድር ጨዋታዎች አሉ ቡድኑ እነዚህን ጨዋታዎች ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ይሰጣል።"
SHARE @MULESPORT
ራፋ ማርኬዝ ባርሴሎናን በመልቀቅ የሜክሲኮ ብሄራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሊሆን ነው።
SHARE @MULESPORT
ሰርጂ ሮቤርቶ በዚህ ክረምት ባርሳን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 83'
ሬንጀርስ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
አማድ 39'⚽️
ሁጊል 70'⚽️
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድ ሁጊል 70'
ሬንጀርስ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 54'
ሬንጀርስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
አማድ 39'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 46'
ሬንጀርስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
አማድ 39'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ እረፍት
ሬንጀርስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
አማድ 39'⚽️
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድ አማድ 39'
ሬንጀርስ 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 24'
ሬንጀርስ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በስኮትላንድ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ ተጀመረ
ሬንጀርስ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
የሬንጀርስ አሰላለፍ
01:00 I ሬንጀርስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ
01:00 I ሬንጀርስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
ኤቨርተኖች ጃሬድ ብራንዝዌትን በዚህ ክረምት የመሸጥ ፍላጎት እንደሌላቸው ገልፀዋል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT