ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
"ሁሉም ሰው ሊሳሳት ይችላል"
የቀያዮቹ ሴጣኖች አለቃ ኤሪክ ቴን ሃግ በጄዶን ሳንቾ ላይ ዕምነታቸው እንደሚቀጥል ገልፀዋል።
በተጨማሪ ኤሪክ “ከጄደን ጋር በደንብ ተነጋግረናል ፤ ሁሉም ሰው ሊሳሳት ይችላል አሁን ግን አብረን እንቀጥላለን"።
"ይህ ክለብ ጥሩ ተጫዋቾችን ይፈልጋል እና አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ጄደን ሳንቾ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው። ለስኬታችን አስትዋጾ እንደሚያደርግ ተስፋ አደርጋለሁ" ሲሉ ተደምጠዋል።
SHARE @MULESPORT
ሌኒ ዮሮ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የ15 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።
SHARE @MULESPORT
ስፔናዊው የቀድሞ የባርሴሎና እና የስፔን ብሄራዊ ቡድን አጥቂ ዴቪድ ቪላ ለተጠየቀው ጥያቄ የመለሰው ምላሽ አነጋጋሪ ሁኗል።
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወይስ ፈርናንዶ ቶሬስ ?
ዴቪድ ቪላ 🗣 ፈርናንዶ ቶሬስ ሲል ምላሹን ሰቷል።
SHARE @MULESPORT
በርካታ ክለቦች የካላፊዮሪን ስምምነት ለመጥለፍ ሞክረዋል። ነገር ግን ተጫዋቹ ለአርሰናል በመጫወት ህልሙን ማሳካት እንደሚፈልግ ለቦሎኛ ተናግሯል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ሪካርዶ ካላፊዮሪን የማስፈረም ሂደቱን እያፋጠነው ነው። ሁኔታው አሁን በፍጥነት እየተቀየረ ሲሆን ክለቡ በተቻለ ፍጥነት ይህንን ውል ለማጠናቀቅ እየሞከረ ነው። የ22 አመቱ ጣሊያናዊ ኢንተርናሽናል የሚኬል አርቴታ ዋነኛ ኢላማ ነው።
ዴቪድ ኦሬንስታይን
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ከሌኒ ዮሮ በኋላ አንድ ተጨማሪ የመሀል ተከላካይ ለማምጣት ዝግጁ ሆኖ ይቆያል። ያንን ለማድረግ ግን የሚለቁ ተጨዋቾች ያስፈልጋሉ።
ማቲያስ ዴ ሊት አሁንም በዝርዝራቸው ውስጥ ይገኛል ነገር ግን ማን ዩናይትድ ዝውውር ላይ የሚሳተፉት ለነሱ ምቹ በሆነ ሁኔታ ላይ ብቻ ነው።
ለ ብሬዝዌትም ነገሩ ተመሳሳይ ነው; አሁንም በዝርዝራቸው ውስጥ ቢሆንም በ £70/75m ግን የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የባየር ሙኒክ አላማ ዣቪ ሲሞንስን ማስፈረም ነው። ባየርን እና ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን በውይይት ላይ ናቸው እና ከተጫዋቹ ጋር የግል ውል ላይ ተስማምተዋል።
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
SHARE @MULESPORT
አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 🏆🏆
በ Betwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
ኒኮ ዊሊያምስ 🗣
" እኔ በፍጥነት እሮጣለሁ እንደ እናቴ ግን መፍጠን አልችልም ፤ ከሞት አፋፍ አምልጣ የሰሃራ በርሃን አልፋ ከጋና ወደ ስፔን ተሻገረች ፤ ሜዳሊያዬን ሰጥቻታለሁ ምክንያቱም የበለጠ ይገባታል።
SHARE @MULESPORT
📅 በዚህ ቀን ከስድስት አመት በፊት የ18 አመቱ ቪኒሲየስ ጁኒየር በ 46 ሚሊዮን ዩሮ ከፍላሜንጎ ሪያል ማድሪድን በይፋ ተቀላቀለ።
SHARE @MULESPORT
ሮበርት ሳንቼዝ የቼልሲ የመጀመሪያ ምርጫ ግብ ጠባቂ ሆኖ የውድድር ዘመኑን ይጀምራል እና ኤንዞ ማርስካ ሳንቼዝ የቡድኑ ወሳኝ አካል እንዲሆን ይፈልጋል።
ቼልሲዎች ከሳንቸዝ ጋር የሚወዳደሩበትን ተጨማሪ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይፈልጋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሊል የሌኒ ዩሮ ተተኪ ለማድረግ የዌስትሀሙን ተከላካይ ናኤፍ አጉዌርድን እየተመለከቱት ነው።
-LEQUIPE
SHARE @MULESPORT
የፕሪሚየር ሊጉ እና የቡንደስሊጋው ክለቦች ሌስሊ ኡጉቹኩን ከቼልሲ ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ራስሙስ ክሪስተንሰን ከሊድስ በውሰት አይንትራክ ፍራንክፈርትን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ዣቪ ሲሞንስ ማስፈረም ይፈልጋሉ።
-LEQUIPE
SHARE @MULESPORT
ሮሜሉ ሉካኩ እና ናፖሊ የቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ቼልሲዎች ሉካኩን ለመልቀቅ 40 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋሉ። በክለቦች መካከል ስምምነት ላይ አልተደረሰም።
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
SHARE @MULESPORT
🗣 ዴቪድ ኦሬንስታይን የአትሌቲክስ ዘጋቢ፡-
"ሁል ጊዜ የትምህርት ቤት ፈተናን እወድቅ ነበር ምክንያቱም ማድረግ የምፈልገው እግር ኳስ መጫወት ብቻ ነበር። ለአንድ አመት በቼልሲ አካዳሚ ውስጥ ነበርኩ እና የፕሪምየር ሊግ ተጫዋች ወይም ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች እሆናለሁ ብዬ አስቤ ነበር ግን አልተሳካልኝም።"
SHARE @MULESPORT
ሀንሲ ፍሊክ 🗣
" በክለቡ በመጀመሪያዎቹ የልምምድ ክፍለ ጊዜዎች የምመለከተው ነገር አስደናቂ እና የማይታመን ነገር ነው ፤ አመሰግናለሁ ላማሲያ።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል እና ቦሎኛ ሪካርዶ ካላፊዮሪን በ40+5 ሚሊየን ዩሮ ለማዘዋወር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ይህም ስምምነት የተጫዋቹን የወደፊት የሽያጭ ማፍረሻ ያካትታል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አርሰናል አሁን ከቦሎኛ ጋር ለሪካርዶ ካላፊዮሪ ለሙሉ ስምምነት ተቃርቧል። አርሰናል አሁን ላይ ይህን ዝውውር እንደሚያጠናቅቁ እርግጠኛ ናቸው። የግል ውሎችም ተስማምተዋል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ባየር ሊቨርኩሰን ጆኤል ማቲፕን በነፃ ዝውውር እንደ አዲስ የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ንግግሮችን እያደረጉ ነው።
ሊቨርፑልን ከለቀቀ በኋላ ማቲፕ በርካታ ጥያቄዎችን ተቀብሎታል እና ሌቨርኩሰን እሱን ለማስፈረም በጣም ይፈልጋሉ። ድርድሩ በመካሄድ ላይ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎና ኒኮ ዊሊያምስ ካስፈረመ ራፊናን በ50 ሚሊየን ዩሮ ይሸጣል። የእንግሊዝ ምንጮች እንደገለፁት ራፊንሃ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ዝግጁ ነው።
- ስፖርት
SHARE @MULESPORT
ሮማሪዮ 🗣
" የብራዚል ብሄራዊ ቡድን ለኔይማር ብሎ የማይጫወት ከሆነ ሻምፒዮን መሆን አይችልም ፤ በቡድኑ ላይ ለውጥ የሚያመጣው ኔይማር መሆኑን እስካልተረዱ ድረስ ሁሉም ነገር እንዲሁ ይቀጥላል።
SHARE @MULESPORT
የጀርመኑ ሀያል ክለብ ባየር ሙኒክ ለዣቪ ሲሞንስ ዝውውር ለፒኤስጂ €90m ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።
lequipe
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃም ለንጎሎ ካንቴ የ15 ሚሊየን ፓውንድ የቃል ጥያቄ ለሳውዲ አረቢያው አል ኢቲሃድ አቅርቧል ነገር ግን ጥያቄያቸው ውድቅ ተደርጓል።
የዌስትሃም ፍላጎት አሁንም አለ ነገር ግን አል-ኢትሃድ ይህንን ተጫዋች የመሸጥ ፍላጎት የለውም ነገር ግን አል-ኢትሃድ ስለ ሽዬጭ እንዲያስቡ ቢያንስ የ 25+ ሚሊዮን ፓውንድ ጥያቄ ማቅረብ ያስፈልጋል።
ካንቴ በሳውዲ ሊግ ደስተኛ ነው እና እነሱም በእሱ ላይ ይተማመናሉ።
ዴቪድ ኦሬንስታይን
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃሞች ለንጎሎ ካንቴ የ15 ሚሊየን ፓውንድ የቃል ጥያቄ አቀርበው የነበረ ቢሆንም አል ኢቲሃዶች ውድቅ አድርገውታል።
-DAVID ORNSTEIN
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ሮሜሉ ሉካኩን ለመሸጥ 33 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ ።
ናፖሊዎች ከዛ ያነሰ ገንዘብ ነው ለተጫዋቹ ለመክፈል ያሰቡት።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ማቲያስ ዴ ሊት በክረምቱ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ይሄዳል ተብሎ አይታሰብም።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT