ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ሊቨርፑሎች ዛሬ በወዳጅነት ጨዋታ በፕሪስተን ኖርዝ ኤንድ የ1ለ0 ሽንፈት ቀምሰዋል።
SHARE @MULESPORT
ዣን ክሌር ቶዲቦ በግሉ የጁቬንቱስ ጋር ከስምምነት ደርሷል።
-Fabrice Hawkins
SHARE @MULESPORT
ምንም እንኳን ክሪስታል ፓላሶች ለእንግሊዛዊው ተከላካይ ማርክ ጉዌሂ 70 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚጠይቁ ቢጠበቅም ሊቨርፑሎች ከተጫዋቹ ጋር እየተደራደሩ ነው።
-The Guardian
SHARE @MULESPORT
▪️ ፕሪምየር ሊግ 🏆
▪️ ቻምፒየንስ ሊግ🏆
▪️ የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆
▪️ ኤፌ ካፕ 🏆
▪️ ሊግ ካፕ 🏆🏆
▪️ ዩኤፋ ሱፐር ካፕ 🏆
▪️ በ94ተኛው ደቂቃ ላይ የማሸነፍያ ጎል ዌስትብሮም ላይ አስቆጠረ 😤
ከ6 ዓመታት በፊት አሊሰን ቤከር ለሊቨርፑል ፈረመ 🇧🇷 🧱
SHARE @MULESPORT
በቼልሲ የግብ ጠባቂ እቅድ ውስጥ የበርንለዩ ጀምስ ትራፎርድ ፣ የቫሌንሲያው
ጆርጅ ማማርዳሺቭ እና የቪላሪያሉ ፊሊፕ ጆርገንሰን ይገኙበታል።
-Ben Jacobs
SHARE @MULESPORT
ሌኒ ዮሮ ከአዲሱ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል።
SHARE @MULESPORT
ሞራታ እና ሮድሪ "ጂብራልታር የስፔን ናት" እያሉ ሲያዜሙ ስለነበረ የሁለት ጨዋታ ቅጣት ሊደርስባቸው ይችላል።
-Marca
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች የዳኒ ኦልሞ ዝውውር ፉክክር ውስጥ ገብተዋል።
-MEN
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ካስፐር ሽማይክል በአንድ ዓመት ኮንትራት ሴልቲክን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ብራዚላዊውን ጋብሬል ሜክን ያስፈርሙታል ተብሎ ይጠበቃል።
-Telegraph
SHARE @MULESPORT
🗣 ሁጎ ሎሪስ ስለ አርጀንቲና ተጫዋቾች በፈረንሳዮች ላይ ስላነሱት መፈክር፡-
"በፈረንሳይ ህዝብ ላይ በተለይም የአፍሪካ ዘር ሀረግ ባላቸው ሰዎች ላይ መሰረታዊ ጥቃት ነበር።"
SHARE" @MULESPORT
ዣቪ 🗣
" በአሁኑ ጊዜ ለባርሴሎና እና ለደጋፊዎቹ በጣም አስፈላጊው ነገር ቢኖር ከሪያል ማድሪድ በላይ መሆን ነው።
SHARE @MULESPORT
ክሪስታል ፓላስች ለኢስማኢላ ሳር የመጀመሪያ ጥያቄያቸውን ለማርሴ አቅርበዋል።
ድርድሩ በመካሄድ የሚገኝ ሲሆን ሳር ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ጓጉቷል።
-Santi Aouna
SHARE @MULESPORT
ክሪስታል ፓላሶች ኤቤሬቼ ኤዜ ላይ የ70 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ ለጥፈዋል።
-The Guardian
SHARE @MULESPORT
ዝላታን ኢብራሂሞቪች በ 2019 🗣
" ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፈታኝ ስለሆኑ ነገሮች ይናገራል ነገርግን አይኑን ጨፍኖ የሴሪያ ዋንጫን የሚያነሳ ክለብን ተቀላቀለ።
" ወደ ጁቬንቱስ መሄድ ፈታኝ አይደለም።
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች አልቫሮ ሞራታን በጁሊያን አልቫሬዝ ለመተካት ይፈልጋሉ።
-Mundodeportivo
SHARE @MULESPORT
ፒኤስጂዎች ከኡራጋዊው ተጫዋቻቸው ኡጋርቴ 70 ሚሊዮን ዮሮ የሚደርስ የዝውውር ገንዘብ ይፈልጋሉ።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ማትያስ ዴ ሊት የማንችስተር ዩናይትድ እጩ ሆኖ ቆይቷል ነገርግን ከባየርን ጋር የሚደረገው ድርድር በአሁን ሰአት ቆሟል።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ሜሰን ግሪንዉድ ከአዲሱ ክለቡ ኦሎምፒክ ማርሴ ጋር የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ የሚገኘው ግብ ጠባቂ ጆርጄ ፔትሮቪች በወደፊት ቆይታው እርግጠኛ አደለም።
ቼልሲዎች ይህንን ግብ ጠባቂ ለጄኖዋ ለሽያጭ ቢያቀርቡም የጣሊያኑ ክለብ ወድ ሆኖበታል።
-Nizaara Kinsella
SHARE @MULESPORT
✅DEAL DONE፦
ሴስክ ፋብሪጋዝ የኮሞ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
-Como1907
SHARE @MULESPORT
ክሪስታል ፓላሶች ኤሚል ስሚዝ ሮውን ለማስፈረም የገንዘብ ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ስራ የበዛበት ሳምንት አሳልፏል።
⬅️ ጆሹዋ ዚርክዜ መግዛት
⬅️ ሌኒ ዩሮ መግዛት
🤝 ከማኑዌል ኡጋርት ጋር የግል ስምምነት
እንዲሁም ፦
➡️ የዶኒ ቫን ደ ቢክ ሽያጭ
➡️ ዊሊ ካምዋላን በመሸጥ ላይ
➡️ የሜሰን ግሪንዉድ ሽያጭ
SHARE" @MULESPORT
ሮናልድ ኮማን 🗣
" ወደ ባርሴሎና የመመለስ ህልም አለኝ ነገር ግን ፕሬዝዳንቱ ላፖርት እያለ አይደለም እሱ የክለቡ ሌጀንዶችን አያከብርም።
SHARE" @MULESPORT