ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
🗣 የኤንዞ ፈርናንዴዝ አባት፡-
"ልጄን አውቀዋለሁ። መቼም ዘረኛ አይደለም። ለአውሮፓውያን የእግር ኳስ ባህላችንን እንደ መፈክር እና ጩኸት መረዳት ከባድ ነው።"
SHARE" @MULESPORT
ሳቪዮ 🗣
" ማንችስተር ሲቲን በመቀላቀሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ምርጥ ቡድን መሆናቸውን ሁሉም ሰው ያውቃል ከታላላቅ አሰልጣኞች አንዱ በሆነው በፔፕ ጋርዲዮላ ስር የመስራት እድል በማግኘቴ በጣም ተደስቻለሁ።
" በስፔን ውስጥ አስደናቂ ጊዜ አሳልፌያለሁ እናም አሁን በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከአንዳንድ ምርጥ ተጫዋቾች ጋር በመሆን አዲስ ፈተናን በጉጉት እየተጠባበኩ ነው።
" የክለቡ ደጋፊዎችን እና አዲሶቹን የቡድን አጋሮቼን ለማግኘት መጠበቅ አልችልም ፤ ወደ ማንሲቲ የበለጠ ስኬት እንደማመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።
SHARE @MULESPORT
አስቶንቪላዎች እሁድ እለት ለአማዱ ኦናና የህክምና ምርመራ ለማድረግ ወስነዋል።
ኦናና ሰኞ ላይ እንደ አዲስ የአስቶንቪላ ተጫዋች ኮንትራቱን ይፈርማል።
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች ለጆአኦ ፌሊክስ ከ60 ሚሊዮን ዩሮ በታች አይቀበሉም።
-Marca
SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒክ ፣ ሪያል ማድሪድ ፣ጁቬንቱስ ፣ ኒውካስል እና ቶተንሃም የፓላሱን እንግሊዛዊ ተከላካይ ማርክ ጉዌሂን እየተከታተሉት ይገኛሉ።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ከሠጠን በላይ በፍጥነት በመንዳቱ ለስድስት ወር መኪና እንዳያሽከረክር እገዳ ተጥሎበታል።
-MEN
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ቦሩሲያ ዶርትመንዶች ሴርሁ ጉራሲን በ17.5 ሚልዮን ዩሮ እና በአራት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸው ተገልጿል።
SHARE @MULESPORT
ፒየር ኤምሪክ ኦባሚያንግ አዲስ የአልቃድሲያ ተጫዋች ሆኖ ኮንትራት ፈርሟል።
እስከ ሰኔ 2026 ድረስ ከአዲሱ ክለቡ ጋር ተፈራርሟል።
SHARE : @MULESPORT
ፓትሪክ ቪዬራ ከአሰልጣኝነታቸው ተነሱ!
የቀድሞ የአርሰናል ተከላካይ የነበረው ፓትሪክ ቪዬራ በፈረንሳይ ሊግ አንድ ስትራስቦርግን ሲያሰለጥን የቆየ ሲሆን አሁን ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል ::
SHARE : @MULESPORT
አድሪያን ራቢዮት ጁቬንቱስን በነፃ ይለቃል !
ጁቬንቱስ የአድሪያን ራቢዮት ኮንትራት እንደማያራዝሙ ይፋ አርገዋል አሁን ራቢዮት ነጻ ነው ።
Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኒኮላስ ፔፔ ስለ አርሰናል ቆይታው 🗣
" ለጨዋታ ያለኝን ፍቅር ለትንሹም ቢሆን አጥቻለሁ ፤ በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ትልቁ ፍሎፕ እስከማለት ደርሰዋል።
SHARE @MULESPORT
ጆኤል ማቲፕን ወደ ባየር ሊቨርኩሰን !
ባየር ሊቨርኩሰን ከ ሊቨርፑል በነፃ ወኪልነት የለቀቀውን ጆኤል ማቲፕን ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው።
በተጨዋቾቹ እና በክለቡ መካከል ንግግሮች ተካሂደዋል ፤ ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ልምድ ባለው የመሀል ተከላካይ ቡድኑን ማጠናከር ይፈልጋል።
[ Florian Plettenberg ]
SHARE @MULESPORT
አዲሱ የፊፋ ደረጃ ለብሔራዊ ቡድኖች ፦
1) አርጀንቲና
2) ፈረንሳይ
3) ስፔን
4) እንግሊዝ
5) ብራዚል
6) ቤልጂየም
7) ኔዘርላንድ
8) ፖርቹጋል
9) ኮሎምቢያ
10) ጣሊያን
SHARE @MULESPORT
📊 ባለፈው የውድድር ዘመን የሌኒ ዩሮ እና የማንቸስተር ዩናይትድ ተከላካዮችን ብቃት ንፅፅር
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ እና ኤደርሰን ከአዲሱ ፈራሚ ሳቪዮ ጋር።
🇧🇷 X 🇪🇸
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የጂሮና ክንፍ ተጫዋች ሳቪዮ ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅሏል።
ሳቪዮ በማን ሲቲ ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ጆርጅስ ሚካውታድዜ በ4 ዓመት ኮንትራት ሊዮንን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
የሳውዲ ክለቦች በካሴሚሮ ላይ ያላቸው ፍላጎት እየተዳከመ መጥቷል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ኤቨርተን እና ሌስተር ሲቲዎች የፓልሜራሱን አማካኝ ሪቻርድ ሪዮስ ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች በሪካርዶ ካላፊዮሪ ዝውውር ላይ አሁንም ከቦሎኛ ጋር እየተነጋገሩ ነው።
መድፈኞቹ እሁድ ዕለት ወደ አሜሪካ ከመጓዛቸው በፊት ዘውውሩን ለመጨረስ ቢፈልጉም በንግግሮች ምንም መሻሻል አላሳዩም።
-The Guardian
SHARE @MULESPORT
ዴቪድ ቪላ 🗣
" ሊዮኔል ሜሲ ባርሴሎናን ከለቀቀ አለቀለት አሉ ከአርጀንቲና ወይም ከሌላ ክለብ ጋር ምንም ነገር አያሸንፍም አሉ ፤ ነገር ግን ከጊዜ በኋላ ከክለቡ እና ከሀገሩ ጋር ዋንጫ በማንሳት የባሎንዶርን ፤ የአለም ዋንጫን እና ኮፓ አሜሪካን አሸንፎ ዝም አስባላቸው።
" ሊዮኔል ሜሲ በሚያደርገው ነገር ሁሉ እሱን የሚጠሉትም ጭምር ሊያከብሩት የሚገባ ተጨዋች ነው ፤ በየትኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ ተጫውቶ ጎል ማስቆጠር እና የፈለገውን ማድረግ ይችላል።
SHARE : @MULESPORT
ቼልሲዎች ለኮል ፓልመር የደመወዝ ጭማሪ ሊያቀርቡለት ነው።
-Matty Law
SHARE @MULESPORT
የላሚን ያማል አባት እውቁ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለ ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ባርሴሎና ዝውውር ዘገባ ላይ "❤️💙🔥" በማድረግ ኮሜንት ሰቷል።
SHARE @MULESPORT
" ሀሪ ኬንን እወደዋለሁ "
የቀድሞ የጁቬንቱስ እና የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን የመሀል ተከላካይ ጆርጂዮ ቺሊኒ ሀሪ ኬንን እወደዋለሁ ሲል ተደምጧል።
ጆርጂዮ ቺሊኒ አክሎም " ሀሪ ኬንን ሁል ጊዜ እወደው ነበር ከቶትነሀም ጋር ያለው ቆይታ ቆንጆ ነበር ግን እሱ በሌሎች በተሻሉ ቡድኖች ውስጥ እንዲጫወት እና በከፍተኛ ደረጃ ከሌሎች ተጨዋቾች ጋር እንዲወዳደር እፈልግ ነበር።
" እኔ ጁቬንቱስ 17 አመታት ያህል ቆየሁ እድለኛ ነበርኩ በየአመቱ ደረጃቸውን ከፍ በማድረግ እና ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለመወዳደር ሞክረዋል ፤ እንደ አለመታደል ሆኖ በቶተንሃም እንደዚህ አልነበረም ኬን እስካሁን ዋንጫ አላነሳም ግን ይገባዋል እንደ ሰው እና ተጫዋች እወደዋለሁ ሲል ተደምጧል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ሪያል ማድሪዶች የስፔናዊውን የሉካስ ቫስኩዌዝን ኮንትራት ለአንድ የውድድር አመት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
ጆኤል ማቲፕን ወደ ባየር ሊቨርኩሰን !
ባየር ሊቨርኩሰን ከ ሊቨርፑል በነፃ ወኪልነት የለቀቀውን ጆኤል ማቲፕን ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው።
በተጨዋቾቹ እና በክለቡ መካከል ንግግሮች ተካሂደዋል ፤ ስፔናዊው አሰህጣኝ ዣቪ አሎንሶ ልምድ ባለው የመሀል ተከላካይ ቡድኑን ማጠናከር ይፈልጋል።
[ Florian Plettenberg ]
SHARE @MULESPORT
አርሰናል በ 2024/25 ሲዝን የሚጠቀመውን ሁለተኛ ማሊያውን ይፋ አድርጓል።
SHARE @MULESPORT
አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 🏆🏆
በ Betwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset