ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ሮሜሉ ሉካኩ ናፖሊን ሙሉ ለሙሉ ቅድሚያ ሰጥቶ እየጠበቀ ነው ቪክቶር ኦሲሜን የሚለቅ ከሆነ ለዚህ የጣሊያን ክለብ ለመፈረም እየጠበቀ ይገኛል።
ሉካኩ በድጋሚ የአንቶኒዮ ኮንቴ ተጫዋች መሆን ይፈልጋል፣ እና ኮንቴም ሉካኩን ለማስፈረም በጣም ይፈልጋል።
ኦሲሜን ናፖሊን የሚለቅ ከሆነ ናፖሊ ከቼልሲ ጋር የላቀ ድርድር ለማድረግ ዝግጁ ይሆናል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ሶስተኛውን እና የመጨረሻውን ለጃሬድ ብሬንትዋይት ጥያቄ ለማቅረብ እያጤኑ ነው።
- Telegraph
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪዶች ለሌኒ ዮሮ ዝውውር አዲስ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው።
-Fabrice Hawkins
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የዌስትሃሙ አማካኝ ፍሊን ዳውንስ በ18 ሚሊየን ፓውንድ እና በ4 አመት ኮንትራት ሳውዝሃምፕተንን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ልክ እንደ ኪሚች ሁሉ ሌሮይ ሳኔ በዚህ ክረምት ባየርንን የመልቀቅ ፍላጎት የለውም እና በ2025 ኮንትራቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ በአሊያንዝ አሬና መቆየት ይፈልጋል።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪዶች ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩ ሲሆን ተጫዋቹ የዝውውሩ ፍላጎት አለው።
ትሬንት የሊቨርፑል ኮንትራቱ በሚቀጥለው ክረምት ያበቃል።
-cfBayern
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃሞች ለአሌክሳንደር ሶርሎት 30 ሚሊዮን ዩሮ አቅርበዋል ነገርግን ቪላሪያሎች እስከ በ38 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።
-MatteMoretto
SHARE @MULESPORT
ሳቪዮ ወደ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርገው ዝውውር በቅርቡ ይፋ ይሆናል ነገርግን ተጫዋች ካልለቀቀ በቀር በዋና የማንችስተር ሲቲ ዝርዝር ውስጥ ይገባል ተብሎ አይጠበቅም።
SHARE @MULESPORT
ላሚን ያማል ፈረንሳይ ላይ ያስቆጠራት ጎል የዩሮ የውድድሩ ምርጥ ጎል ተብሎ ተመርጧል።
SHARE @MULESPORT
🗣️ ኪሊያን ምባፔ: "ሪያል ማድሪድ ብቸኛ አማራጫዬ ነበር::ከሌሎች ክለቦች ጥያቄዎች ነበሩኝ ግን ውሳኔዬ ሁሌም ግልፅ ነበር::ሪያል ማድሪድ ብቻ::"
SHARE @MULESPORT
አስቶንቪላዎች ለሙሳ ዲያቢ በኢቲሃድ የቀረበላቸውን የ55 ሚሊየን ዩሮ ጥያቄ አይቀበሉም ይልቁኑ ከዛ በላይ ይፈልጋሉ።
ሙሳ ዲያቢ በኡናይ ኤምሪ ስር እንደ አስፈላጊ ተጫዋች ይቆጠራል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ራስሙስ ሆይሉንድ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የ9 ቁጥር ማልያን ይለብሳል።
SHARE @MULESPORT
ጁሊያን አልቫሬዝ ለአትሌቲኮ ማድሪድ መጫወት ይፈልጋል። አልቫሬዝ ማንቸስተር ሲቲ የዲያጎ ሲሞኔን ቡድን እንዲቀላቀል እንደሚፈቅድለት ተስፋ አድርጓል።
ታይምስ
SHARE @MULESPORT
የአርጀንቲና ተጨዋቾች ድርጊት እና የይቅርታ መግለጫ !
የአርጀንቲና ተጨዋቾች በአሜሪካ አዘጋጅነት በተካሄደው የኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ የኮሎምቢያ አቻውን በማሸነፍ ዋንጫውን ከፍ ማድረጋቸው ይታወቃል።
በባስ ውስጥ ደስታቸውን እየገለፁ ባለበት ወቅት የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ የዘረኝነት ጥቃት የሚሹ ቃላቶች እንዳወጣ እና መዝሙር በሚመስል መልኩ ተጨዋቾችን ሲያዘምር እንደ ነበር በርካታ መረጃዎች እየተቀባበሉት ይገኛሉ።
ኢንዞ ፈርንዳንዴዝ የዘረኝነት ጥቃቱን በመዝሙር እያዘመረ እንደነበር የተዘገበ ሲሆን ጥቁር ፈረንሳዊ ተጨዋች ላይ እንደሆነ ተዘግቧል።
በድርጊቱ የተቆጡት የፈረንሳይ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ኢንዞ ላይ ክስ መስርተዋል እንዲሁም የቼልሲ ጥቁር ፈረንሳዊ ተጨዋቾች የቡድን አጋራቸውን ከሶሻል ሚዲዪ ኢንስታግራም Unfollow እስከማድረግ ደርሰዋል።
በዚህም ክለቡ ቼልሲ በተጨዋቾቹ ዙሪያ የተለያዩ ምርመራዎችን እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን አርጀንቲናዊው ተጨዋቾች ጥፋተኛ ሁኖ ከተገኘ ከበድ ያለ እርምጃ እንደሚጠብቀው ተዘግቧል።
ሆኖም ግን አርጀንቲናዊዉ አማካይ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ጥፍቱን በማመን የይቅርታ መግለጫ አውጥቷል።
SHARE @MULESPORT
የ2024/25 የውድድር አመት የሳውዝሃምፕተን አንደኛ እና ሁለተኛ መለያዎች ይፋ ሆነዋል👆
SHARE @MULESPORT
ግርሃም ፖተር የእንግሊዝ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት ቦታን ለመያዝ ከእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ጋር ለመነጋገር ጓጉቷል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ብራዚላዊውን ወጣት ኮከብ ገብርኤል ማክን ለማስፈረም ይፈልጋሉ እናም ድርድር ጀምረዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኤሪክ ተን ሀግ አሁንም ማኑኤል ኡጋርቴን የማስፈረም ፍላጎት አለው።
-The Guardian
SHARE @MULESPORT
ጆሹዋ ኪሚች ከባየርን ጋር ያለው ኮንትራት እስከሚያልቅበት እስከ 2025 ድረስ መቆየት ይፈልጋል።
SHARE @MULESPORT
የሳውዲ አረቢያ ክለቦች ኤደርሰንን ለማስፈረም ያቀረቡትን የ30 ሚሊየን ዩሮ ጥያቄ ማንችስተር ሲቲዎች ውድቅ አድርገውታል። አሁን ድርድሩ ቆሟል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ፌነርባቼዎች ለአላን ሴንት-ማክሲሚን ውሰት ዝውውር ከአል-አህሊ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።
SHARE @MULESPORT
ስፔናዊው ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ በአሁን ሰዓት ከአል ኢቲሀድ ጋር እየተነጋገረ ይገኛል።
-The Athletic
SHARE @MULESPORT
አልቫሮ ሞራታን ለመተካት የአትሌቲኮ ማድሪድ ቁጥር አንድ ኢላማ የሆነው ጁሊያን አልቫሬዝ ነው።
-ESPNFC
SHARE @MULESPORT
ማርሴይ ከሜሰን ግሪንዉድ ጋር በግላዊ ጉዳዮች ላይ በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ዴቪድ_ኦርንስታይን
SHARE @MULESPORT
🗣 ኪሊያን ምባፔ ፦
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ የእኔ አርአያ ነው."
SHARE @MULESPORT
ቶማስ ቱሄል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንን የማሰልጠኑ ፍላጎት አላቸው።
-BILD
SHARE @MULESPORT