ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ኒውካስትሎች ሰርጅ ግናብሪን ለማስፈረም ይፈልጋሉ ነገርግን ይህ ተጫዋች ከባየር ሙኒክ የመልቀቅ ፍላጎት የለውም።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ጄደን ሳንቾን ለመቆየት እያሰቡ ይገኛሉ።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ኤዲ ሃው ጋሬዝ ሳውዝጌትን የእንግሊዝ አሰልጣኝ ሆነው ለመተካት ከቀዳሚዎቹ እጩዎች አንዱ ነው።
ስቴቨን ጄራርድ እና ፍራንክ ላምፓርድ ተፎካካሪ ሊሆኑ ይችላሉ።
-Guardian
SHARE @MULESPORT
🗣 ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ፦
"ውድ ኪሊያን ምባፔ ወደ ቤትህ እንኳን ደህና መጣህ. ህልምህን ስላሳካ እንኳን ደስ አለህ። ኪሊያን ይህን ክለብ እንደወደድክ አውቃለሁ።"
"ኪሊያን በጣም ትልቅ ጥረት አድርገሃል ወደዚህ ለመምጣት ሰዎች እንኳን አያምኑም. እዚህ የመጣኸው በህልምህ ተስፋ ባለመቁረጥ ነው."
"ኪሊያን እናመሰግናለን, ወደ ህልምህ ክለብ ለመምጣት ትልቅ ጥረት ስላደረግክ አመሰግናለሁ. ለዚህ ክለብ ያለህን ፍቅር ፈጽሞ ተስፋ ባለመቁረጥ አመሰግናለሁ።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ጋሬዝ ሳውዝጌት
"እንደ ኩሩ እንግሊዛዊ የህይወቴ ኩራት ለእንግሊዝ መጫወት እና እንግሊዝን ማሰልጠን ነው። ለኔ ሁሉም ነገር ነው፣ እና የቻልኩትን አድርጌያለሁ። ግን ጊዜው የለውጥ ነው።"
SHARE @MULESPORT
በስተመጨረሻም ኪሊያን ምባፔ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሆነ
Kylian Mbappé is a Real Madrid player ⚪
SHARE @MULESPORT
✅ OFFICIAL
ፈረንሳዊው አጥቂ ኪልያን ኤምባፔ ከሪያል ማድሪድ ጋር ኮንትራት ተፈራርሟል።
SHARE @MULESPORT
በባርሴሎና የፋይናንስ ሁኔታ ምክንያት ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ካታላኑ ቡድን የመሄድ ዕድሉ አነስተኛ ነው።
-The Athletic
SHARE @MULESPORT
"ከቪንሰንት ኮምፓኒ ጋር ለመስራት ጓጉቷል"
ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው የባየር ሙኒኩ ወጣት የመስመር አጥቂ ማቲያስ ቴል በባቫሪያኑ ቤት እንደሚቆይ ወኪሉ አስታውቋል።
ወኪሉ ጋዲሪ ካማራ "ማቲስ ቴል ከቪንሰንት ኮምፓኒ ጋር ለመስራት መጠበቅ አልችልም" ብሏል።
የባየርኑ ቁልፍ ተጫዋች ቴል አሁን በጣም ደስተኛ ነው። በዚህ ክረምት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የታቀደ ዝውውር የለውም።
SHARE @MULESPORT
ሆሳም አዋር ወደ አል አቲሃድ !
አል ኢቲሃድ እና ሮማዎች ለሆሳም አዋር ዝውውር ስምምነት ሰነዶችን መፈተሽ ጀምረዋል።
ሁለቱ ክለቦች በ12 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ ተስማምቷል። እስካሁን ግን ዝርዝሮች እየተብራሩ ነው።
ከዚያም በኋላ በሎረን ብላ ስር የአዲሱ እና የመጀመሪያ ፊርማ ሆሳም አዋር ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
ኦሊቪየር ጂሩድ ከፈረንሳይ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ራሱን አግሏል።
SHARE @MULESPORT
ሜሰን ግሪንዉድ ወደ ማርሴ ሊዘዋወር ተቃርቧል።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
ጆን ስቶንስን በዩሮ 2024 አንድም ተጫዋች ድሪብል አድርጎ ማለፍ አልቻለም።
SHARE @MULESPORT
ሌኒን ዮሮን ቀያይ ሰይጣኖቹ ለመግዛት ብዙ ጥረት ቢያደርጉም እሱ ግን ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል አይስበውም።
-Lequipe
SHARE @MULESPORY
ጋሬዝ ሳውዝጌት የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንን ከለቀቀ በኋላ በፕሪምየር ሊጉ ማሰልጠን ይፈልጋል።
Daily Express
SHARE @MULESPORT
🗣️ ኪሊያን ምባፔ ፦: "ለምንጊዜውም ታላቅ ክለብ መጫወት ትልቅ ክብር ነው። ዛሬ ደስተኛ ልጅ ነኝ።"
"ቤተሰቦቼ ደስተኞች ናቸው እናቴ እያለቀሰች ነው። ንግግሬን ካላቆምኩ አሁን ደግሞ እኔ አለቅሳለሁ።"
"በጣም አስቸጋሪ ነበር, ነገር ግን አሸንፈናል።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ኪሊያን ምባፔ፦ "አመሰግናለው ፕሬዝዳንት ፔሬዝ ብዙ ነገሮች ተከስተዋል ነገርግን ሁሌም ታምነኛለህ"
"ማድሪድስታስ በእነዚህ ሁሉ አመታት ብዙ ፍቅር ሰጠኝ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ህልም እውን ሆኗል። አሁን ሌላ ህልም አለኝ ። ከምትጠብቁት ነገር ጋር አንድ አይነት ህልም።"
"ለዚህ ክለብ ህይወቴን እሰጣለሁ። "አንድ, ሁለት, ሶስት, ሀላ ማድሪድ!"
SHARE @MULESPORT
አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 🏆🏆
በ Betwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
ጋሬዝ ሳውዝጌት በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን👇
102 ጨዋታዎች
64 ድሎች
20 አቻ
18 ሽንፈቶች
63% የማሸነፍ ንፃሬ
2 ወሳኝ ፍፃሜዎች
…0 ዋንጫ 😢
SHARE @MULESPORT
BREAKING ፦ ጋሬዝ ሳውዝጌት የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንን ለቋል።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ሲቲዎች ኤደርሰንን በክረምቱ ለማቆየት ቆርጠዋል እና ኮንትራቱን ለማራዘም እየጣሩ ነው።
-The Athletic
SHARE @MULESPORT
ፉልሃሞች ለኤሚል ስሚዝ ሮው አዲሱ ጥያቄአቸው ውድቅ ከተደረገባቸው በኋላ አዲስ ጥያቄ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
-Daily Mail
SHARE @MULESPORT
ጆርጅስ ሚካኡድትዜ ወደ ሊዮን
HERE WE GO
ጆርጅስ ሚካውታዜ በሊዮን ዛሬ የህክምና ምርመራ ለማድረግ እና ከሜትዝ እንደ አዲስ የኦሎምፒክ ሊዮን ተጫዋች ለመግባት ተስማምቷል።
ኮንትራቱ እስከ ሰኔ 2029 ድረስ የሚቆይ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
የ ቪክቶር ኦሲምሄን የወደፊት እጣ ፈንታ !
ናጄሪያዊዉ አጥቂ ቪክቶር ኦሲምሄን በዝውውር ጉዳይ ስሙ እየተነሳ ይገኛል።
በዚህ ክረምት አንድ አጥቂ ቢሸጡ ቪክቶር ኦሲምሄን በፓሪስ ሴንት ጀርሜይን ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።
ምንም ዓይነት መደበኛ ፕሮፖዛል የለም ነገር ግን በ ፒኤስጂ ዝርዝር ውስጥ ካሉት ስሞች አንዱ ነው, እንዲሁም የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ክለቦች በጣም ይፈልጋሉ።
ኦሲምሄን የሚለቅ ከሆነ ናፖሊ ወደ ሮሜሉ ሉካኩ ለመሄድ አቅዷል።
SHARE @MULESPORT
ጆርጅስ ሚካኡድትዜ ኦሎምፒክ ሊዮንን ለመቀላቀል ወስኗል።
-Lequipe
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ሳኡል ኒጉዌዝ በይፋ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ለቆ ሴቪያን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ኖቲንግሃም ፎረስቶች የፊዮረንቲናውን ተከላካይ ኒኮላ ሚሌንኮቪችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ በሁለተኛው አጋማሽ ተጠቅሞት የነበረ አሰላለፍ👆
እድል ለታዳጊ 🧑
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ሮዘንበርግ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ሆልም 90+3'⚽️
SHARE @MULESPORT