ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ጎልልልልልልል ሮዘንበርግ ሆልም 90+3'
ሮዘንበርግ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 83'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 58'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
አርሰናሎች ለኤሚል ስሚዝ ሮው ከፉልሀም እና ከክሪስታል ፓላስ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አደርጓል።
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 29'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ ተጀመረ
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
ፒኤስጂዎች ለጆአኦ ኔቬዝ 75 ሚሊዮን ዩሮ ሊያዘጋጁ ነው።
ቤኒፊካዎች ለፖርቸጋላዊ ተጫዋች 120 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።
-Record_Portugal
SHARE @MULESPORT
የባሎንዶር የእስካሁን ምርጥ 5 እጩዎች👇
1️⃣- ሮድሪ
2️⃣- ቪኒሸስ ጁንየር
3️⃣- ጁድ ቤሊንግሃም
4️⃣- ዳኒ ካርቫሀል
5️⃣- ላውታሮ ማርቲኔዝ
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ለካሴሚሮ ከሳውዲ ክለቦች ይፋዊ ቅናሽ በቅርቡ እንደሚደርሳቸው ይጠበቃል።
-Sky Sports
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን የመሀል ሜዳ ተጨዋች ዤርዳን ሻኪሪ በ31 ዓመቱ እና በ14 ዓመታት የብሄራዊ ቡድን ቆይታው ራሱን ከስዊዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ማግለሉን በይፋ አስታውቋል።
SHARE @MULESPORT
ሳውዝሀምፕተኖች የዌስትሀሙን አማካኝ ፍሊን ዳውንዝ በቋሚነት ለመግዛት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
-Sky Sports
SHARE @MULESPORT
ከ 30,000 ብር በላይ በነፃ በምንሰጣችሁ የ Fixed matches Payment after game ያሸንፉ
Trusted እና Loayal የሆነ የVIP Community Build በምናደርግበት በዚህ Journey ላይ ጨዋታውን ወስደው በትክክል win ማድረጎን ሳያረጋግጡ ምንም አይነት ክፍያ አይከፍሉንም
ፍፁም የመውደቅ እድል የሌላቸውን የVIP የ ጨዋታዎችን እንደ counter balance በነፃ ለመጀመሪያ ጊዜ በትክክል መሳካቱን እና እውነተኛ መሆናችንን በግልፅ ካረጋገጣችሁ በኋላ በሚከፈል ክፍያ የዛሬውን ጨዋታ እንሰጣለን ይቀላቀሉን ይጠይቁን /channel/LUDOAREBIC
አርሰናሎች የሪካርዶ ካላፊዮሪን ዝውውር ለመጨረስ ከቦሎኛ ጋር አሁንም እየተነጋገረ ነው።
ይህም 45 ዝውውር ሚሊዮን ፓውንድ ሊፈጅ ይችላል። አሁንም ስምምነቱ ይጠናቀቃል የሚል ግምት እያደገ መጥቷል።
-Telegraph
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለ ኮኖር ጋላገር ዝውውር ብለው ብዙ ግንኙነቶችን አድርገዋል።
-Matteo Moretto
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 70'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 46'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ እረፍት
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 36'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
🇳🇴 በኖርዌይ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 17'
ሮዘንበርግ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የቀድሞ የበርንለይ የበረኞች አሰልጣኝ ጄሌ ቴን ሮለር አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ኑኖ ታቫሬስ በውሰት አርሰናል ወደ ላዚዮ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ
01:ዐዐ I ሮሰንበርግ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE @MULESPORT
ሃሪ ኬን ከአለም አቀፍ እግር ኳስ ጡረታ እንደሚወጣ ግምት ውስጥ ቢገባም እንደዛ አይሆንም።
-Telegraph
SHARE @MULESPORT
አልቫሮ ሞራታ ወደ ኤሲ ሚላን
HERE WE GO SOON
በስፔን በአትሌቲኮ ማድሪድ ከባድ ቆይታ የነበረው የአውሮፓ ሻምፒዮኑ አልቫሮ ሞራታ በ13 ሚሊዮን ዩሮ እና በ4 ዓመት ኮንትራት ሮሶኔሪዎቹን ሊቀላቀል በቃል ደረጃ ተስማምቷል።
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
የባርሴሎና እና ዩራጓይ ብሔራዊ ቡድን የመሀል ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት የቀዶ ጥገና ሊደረግለት እንደሚችል ተገልጿል።
ሮናልድ አራውሆ ቀዶ ጥገናውን የሚያደርግ ከሆነ እስከ ታህሳስ ወር ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተዘግቧል።
SHARE @MULESPORT
ሳውዝሀምፕተን የዌስትሀሙን አማካኝ ፍሊን ዳውንዝ በቋሚነት ለመግዛት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
Sky
SHARE @MULESPORT
ጋሬዝ ሳውዝጌት የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት ለመልቀቅ ከወሰነ ኤዲ ሃው እሱ ለመተካት ዋነኛው ተፎካካሪ ይሆናል።
-Times
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ከፒኤስጂ ጋር በማንኡል ኡጋርቴ ጉዳይ ውይይቶችን አድርጓል ነገር ግን ሁለቱ ክለቦች መካከል እስካሁን ድረስ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አልደረሱም።
-Plettigoal
SHARE @MULESPORT