ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት በክሬዲት ሄደው መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ❓❓
ፍላጎትዎን ለማሳካት እና ዕቅድዎን ለመተግበር ቁርጠኛ ከሆኑ እኛ ጋ ይምጡ! ስኬትዎን እናስቀድማለን!
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0908439910
☎️ 0995310731
☎️ 0951258679
☎️ 0908439510
ይደውሉልን።
ጀርመናዊው ኮከብ ቶማስ ሙለር ከሀገራት ጨዋታ እራሱን አግልሏል።
የዓለም ዋንጫ አሸናፊ 🏆🇩🇪
SHARE @MULESPORT
አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 🏆🏆
በ Betwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
የቼልሲ ተጫዋቾች የተወሰኑት ቁጥር ቀይረዋል👇
● ሌዊ ኮልዊል -6 ቁጥር
● ዌስሊ ፎፋና - 29 ቁጥር
● ቶሲን አዳራብዮ -4 ቁጥር
● ዱዊስብሪ ሀል -22 ቁጥር
● ኦማሪ ኬሊማን -37 ቁጥር
● ማሬክ ጉኢ -38 ቁጥር
● ሬናቶ ቬጋ - 40 ቁጥር
SHARE @MULESPORT
ሊዮኔል ሜሲ በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ዋንጫ ያሳካ ተጫዋች ሆኗል።
🐐🐐🐐
SHARE @MULESPORT
አንሄል ዲ ማሪያ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በመጨረሻ ጨዋታ ዋንጫ አሳክቷል።
🔥🔥🔥
SHARE @MULESPORT
ከ2023 ጀምሮ ሮድሪ በክለብ እና በሀገር ውስጥ 4 ጨዋታዎች ብቻ ሲሸነፍ የእሱን ቁጥር እጥፍ (8) ዋንጫዎችን አንስቷል👇
◉ 2x ፕሪምየር ሊግ
◉ 1 x ኤፍ ካፕ ዋንጫ
◉ 1 x ቻምፒዮንስ ሊግ
◉ 1 x ሱፐር ካፕ
◉ 1x የአለም የክለቦች ዋንጫ
◉ 1 x ኔሽንስ ሊግ
◉ 1 x የአውሮፓ ዋንጫ 🆕
በግሉ ደግሞ👇
◉ 22/23 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ምርጥ ተጫዋች
◉ 2023 የአለም ክለቦች ዋንጫ ወርቃማ ኳስን አሸነፈ
◉ የ2023 የኔሽንስ ሊግ ፍፃሜ ምርጥ ተጫዋች
◉ 2024 የአውሮፓ ዋንጫ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች 🆕
The most complete midfielder on the planet 🪐
SHARE @MULESPORT
በአውሮፓ በአንድ ውድድር ብዙ ግቦች ያስቆጠሩ ሀገራት፡-
◉ 14 - ስፔን (2024) 🆕
◎ 14 - ፈረንሳይ (1984)
◎ 13 - ስፔን (2020)
◎ 13 - ጣሊያን (2020)
◎ 13 - ፈረንሳይ (2016)
◎ 13 - ፈረንሳይ (2000)
◎ 13 - ኔዘርላንድስ (2000)
SHARE @MULESPORT
ዳኒ ካርቫሀል በክለብ እና በሀገሩ በጣም ጥሩ የውድድር ዓመትን አሳልፏል👇
🏆🇪🇸 የዩሮ 2024 አሸናፊ
🏆🤍 የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ
🏆🤍 የላሊጋ አሸናፊ
🏆🤍 የስፓኒሽ ሱገር ኮፓ አሸናፊ
🏆⚽️የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ ጎል አስቆጠረ
🏆🥇 የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ኮከብ ተጫዋች
SHARE @MULESPORT
ሊዮኔል ሜሲ እና ለሚኔ ያማል በ2024 የፊናሊሲማ ዋንጫ ይገናኛሉ።
SHARE @MULESPORT
✅ 2021 ኮፓ አሜሪካ
✅ የ2022 የአለም ዋንጫ
✅ 2024 ኮፓ አሜሪካ
አርጀንቲና ያለፉትን ሶስት ተከታታይ ታላላቅ ውድድሮች አሸንፋለች 🇦🇷💥
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የአርሰናሉ አማካኝ ሳሚ አልበርት ሎኮንጋ በውሰት የላሊጋውን ክለብ ሴቪያ መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።
ሴቪያዎች ተጫዋቹን በቋሚነት ማስፈረም ከፈለጉ 12 ሚሊዮን ዩሮ የሚከፍሉ ሲሆን ደሞዙንም ሙሉ በሙሉ ይሸፍናሉ።
ከእሱ በተጨማሪም ፔኬን ማስፈረም ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
🗣 የላዚዮ ፕሬዝዳንት ሎቶ ፦
"ለማንችስተር ዩናይትድ 25 ሚሊዮን ዩሮ + ቦነስ እና 50% የሽያጭ ማፍረሻ ክፍያን ለሜሰን ግሪንዉድ አቅርቤያለሁ። ብዙ ክለቦች እኛን ለማዋከብ እና ስምምነቱን ለማበላሸት ወደ ውድድር ለመግባት ሞክረዋል። ከጁቬንቱስ በኋላ ናፖሊም እንዲሁ አድርጓል።"
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል ማርክ ጌሂን ለማስፈረም እየተደራደረ አይደለም።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች በዚህ ሳምንት ከኒኮ ዊሊያምስ ጋር በሚደረገው ድርድር መሻሻል ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት በኖርዌይ ከሮሰንበርግ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ።
SHARE @MULESPORY
ኦባምያንግ በቀጣይ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊግ ሊያመራ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
SHARE @MULESPORT
አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በተሰለፈበት አንድም ጎል አልተቆጠረባትም።
Exceptional footballer👏🇦🇷
SHARE @MULESPORT
ኤሚ ማርቲኔዝ የኮፓ አሜሪካው ምርጡ ግብ ጠባቂ ተብሎ ተሸልሟል።
BACKBONE 🧤🧤🧤
SHARE @MULESPORT
ኮል ፓልመር በ22 ዓመት ከ69 ቀናት በአውሮፓ ሀገራት ውድድር ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ግብ ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች መሆን ችሏል።
SHARE @MULESPORT
ለክለብ እና ለሀገራቸው በ17 ዓመት ያሳኩት የዋንጫ ብዛት👇
2 — ላሚኔ ያማል
1 — ሜሲ + ሮናልዶ
SHARE @MULESPORT
አንሄል ዲ ማርያ ይናገራል 🗣፦
"ብዙ የሚያምሩ ጊዜዎች ነበሩኝ በጣም የምፈልገውን እንዳሳካ ላደረገኝ ለዚህ ትውልድ ዘላለማዊ ምስጋና አቀርባለሁ"።
SHARE @MULESPORT
አርጀንቲናዎች የኮፓ አሜሪካ ውድድሩን ለተከታታይ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2021 ኮፓ አሜሪካ አሸናፊ
🏆 የ2022 የፊናሊሲማ አሸናፊ
🏆የ2022 የአም ዋንጫ አሸናፊ
🏆 የ2024 የኮፓ አሜሪካ አሸናፊ 🆕
Insane job by this group of players and Lionel Scaloni👏🏻✨
SHARE @MULESPORT
አርጀንቲና የ2024 ኮፓ አሜሪካ አሸናፊ ሆነች !
በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የተዘጋጀው የ2024 የኮፓ ከሜሪካ ውድድር እነሆ በአርጀንቲና አሸነፊነት ተጠናቋል።
በሀርድ ሮክ ስታድየም (ሚያሚ) በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ አርጀንቲና በተጨማሪ 30 ደቂቃ ሁለተኛ አጋማሽ በላውታሮ ማርቲኔዝ ግብ ኮሎምቢያን አሸንፋ ዋንጫውን አሳክታለች።
የደቡብ አሜሪካዋ ሀገር አርጀንቲና ለ16ተኛ ጊዜ የኮፓ አሜሪካውን አሸንፋለች።
ላውታሮ ማርቲኔዝ በ5 ጎሎች የኮፓ አሜሪካ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ አጠናቋል።
በፍፃሜው የተሸነፈቸው ሀገር ኩራት ጀምስ ሮድሪጉዌዝ በ6 አሲስቶች የውድድሩ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ ሆኖ ሻምፒዮናውን ጨርሷል።
SHARE @MULESPORT