mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ ተጠናቀቀ

     አርጀንቲና 1-0 ኮሎምቢያ
      ማርቲኔዝ 112'⚽️

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

- የላውታሮ ማርቲኔዝን ጎልን ይመልከቱ👉 ሙሌ ስፖርት Highlight

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 106'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 98'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
            ⏰ ተጠናቀቀ

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

*የኮፓ አሜሪካ አሸናፊውን ለመለየት ጨዋታው ወደ ተጫማሪ 30 ደቂቃ ያመራል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 74'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 65'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 46'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ እረፍት

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
           ⏰ 19'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በአርጀንቲና እና በኮሎምቢያ መካከል የሚደረገው የኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ ስታዲየም ትኬት የሌላቸው ሰዎች በህገ ወጥ መንገድ መግባታቸው ጨዋታውን አዘግይቶታል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የጨዋታ አሰላለፍ !

09:30 | አርጀንቲና ከ ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሌላኛው በስፔን ብሄራዊ ቡድን ሊመሰገን ሚገባ ድንቅ ተጫዋች።

CUCU 🔥🔥🔥

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

✅OFFICIAL፦

ሮዶሪ ደግሞ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ላሚኔ ያማል የአውሮፓ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች መሆን ችሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 115'

     አርጀንቲና 1-0 ኮሎምቢያ
ማርቲኔዝ 112'⚽️

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጎልልልልልልል አርጀንቲና ማርቲኔዝ 112'

አርጀንቲና 1-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ ET እረፍት

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ ET ተጀመረ

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 83'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሊዮኔል ሜሲ በተደጋጋሚ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት በ65ተኛው ደቂቃ በኒኮላስ ጎንዛሌዝ ተቀይሮ ወጥቷል።

ሜሲ በግዳቱ እጅግ አዝኖ እምባውን ሲያነባ ተስተውሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 56'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሻኪራ እየቀወጠችው ትገኛለች አስቀድሞ እንደተባለው የእረፍቱ ሰዓቱም 25 ደቂቃ ይሆናል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
                ⏰ 35'

     አርጀንቲና 0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
       
           ⏰ ተጀመረ

     አርጀንቲና  0-0 ኮሎምቢያ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጨዋታው ለተጨማሪ ደቂቃዎች ተራዝሟል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ቤሊንግሃም ጨዋታው ሲጠናቀቅ 😐🥲

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የስፔኑ አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፎንት በ19 ፣ በ21 ዓመት በታች የአውሮፓ ዋንጫን ፣ የኔሽንስ ሊግን እና ከዋናው ቡድን ጋር የአውሮፓ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው አሰልጣኝ መሆን ችሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

✅OFFICIAL፦

ላሚኔ ያማል የውድድሩ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ ሁለት ጊዜ ለፍፃሜ ቀርቦ የተሸነፈ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ሆነዋል ጋሬዝ ሳውዝጌት።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel