ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ከትላንት ወዲያ የኒኮ ዊሊያምስ ልደት ነበረ።
ትላንት የላሚኔ ያማል ልደት ነበር።
ዛሬ እንግሊዝን ሲያሸንፉ ያማል አመቻችቶ አቀብሎ ዊሊያምስ አስቆጠረ ዩሮውን አሳኩ።
WHATA WEEKEND 🔥🎉🏆
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የስፔን ብሄራዊ ቡድን ጀርመን ያስተናገደጅውን የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ማሸነፍ ችላለች።
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 84'
ስፔን 1-1 እንግሊዝ
ዊሊያምስ 47'⚽️ ፓልመር 73'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 60'
ስፔን 1-0 እንግሊዝ
ዊሊያምስ 47'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 51'
ስፔን 1-0 እንግሊዝ
ዊሊያምስ 47'⚽️
SHARE @MULESPORT
የእንግሊዝ መከላከል በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ ነበር በተለይ ጆን ስቶንስ 😤
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ እረፍት
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 34'
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 23'
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 8'
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
ሀሪ ኬን እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአለም ዋንጫ ከ8 እንዲሁም በዩሮ ከ7 በላይ ጎሎችን በማስቆጠር በታሪክ ብቸኞቹ የአውሮፓ ተጫዋቾች ናቸው።
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ስፔን 2-1 እንግሊዝ
ዊሊያምስ 47'⚽️ ፓልመር 73'⚽️
ኦያርዛባል 86'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 76'
ስፔን 1-1 እንግሊዝ
ዊሊያምስ 47'⚽️ ፓልመር 73'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 68'
ስፔን 1-0 እንግሊዝ
ዊሊያምስ 47'⚽️
SHARE @MULESPORT
ላሚን ያማል ለስፔን በአውሮፓ ዋንጫው ከ4 በላይ አሲስቶችን ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።
የማይታመን ልጅ 🤯
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 46'
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
የመጀመሪያ አጋማሽ የሁለት ቡድኖች የነበራቸው ቁጥራዊ መረጃ👆
SHARE @MULESPORT
የመሀል ሜዳ መህፀነ ለምለሟ ስፔን የቀድሞ ሌጀንዶች ዣቪ ፣ ኢኒዬስታ እና ዳቪድ ቪላ ጨዋታውን እስታድየም በመገኘት እየተከታተሉ ይገኛሉ።
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 15'
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
🏆 የ2024ቱ የጀርመን አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ ተጀመረ
ስፔን 0-0 እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT