ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ዚርክዜ ይናገራል 🗣፦
"ከአሰልጣኙ እና ከክለቡ አመራሮች ጋር ከተነጋገርኩ በኋላ መጪው ጊዜ እዚህ ምን ያህል አስደሳች እንደሚሆን አውቃለሁ"።
"ለማንችስተር ዩናይትድ ስኬት የበኩሌን ለመወጣት በጣም ጓጉቻለሁ። ሁልጊዜ ሁሉንም ነገር ለማሸነፍ ምፋለም ተጫዋች ነኝ"።
SHARE @MULESPORT
ዚርክዜ እስከ 2029 ደረስ በ3 ዓመታት በሚከፈል የ42 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ገንዘብ ማንችስተር ዩናይትድን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ዊሊ ካምብዋላ እንደ አዲስ የቪላሪያል ተጫዋች የህክምና ሙከራዎችን አጠናቋል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ ጨዋታን ብራዚላዊው ዳኛ ራፋኤል ክላውስ በመሀል ዳኝነት እንዲመሩት ታውቋል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የአስቶንቪላው ተከላካይ ካሉም ቻምበርስ በነፃ ኮንትራት ካርዲፍ ሲቲን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ቶሚ ሴትፎርድን በአንድ ሚልዮን ዩሮ ከአያክስ ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል።
SHARE @MULESPORT
የጁሊያን አልቫሬዝ የዝውውር ሁኔታ !
ማንችስተር ሲቲዎች ከኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ በኋላ ከጁሊያን አልቫሬዝ ተወካዮች ጋር በድጋሚ ይወያያሉ።
አልቫሬዝ ብዙ መጫወት ይፈልጋል ነገርግን ሲቲዎች ይህንን ተጨዋች መሸጥ አይፈልጉም።
ፓሪስ ሴንት ጀርመኖች አልቫሬዝን ይፈልጋሉ ነገርግን ሲቲዎች አርጀንቲናዊውን አጥቂ ማቆየት ይፈልጋሉ።
SHARE @MULESPORT
ኡራጋዮች ካናዳን በኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ በፔናሊቲ በማሸነፍ ውድድሩን በ3ተኝነት አጠናቀዋል።
SHARE @MULESPORT
"እሱ በአል ናስር ደስተኛ ነው"
የሳዲዮ ማኔ ወኪል ብጆርን ቤዜመር የሳዲዮ ሜኔን ከአል ናስር የመውጣት ወሬዎችን ግልፅ አድርጓል።
"ሳዲዮን በተመለከተ ከክለቦች ጋር ምንም አይነት ስብሰባ አልነበረኝም" ያለው ወኪሉ "አሁን ከአል ናስር ጋር እየተዘጋጀ ነው እናም ለመልቀቅ ምንም ፍላጎት የለውም" ሲል ተናግሯል።
ማኔ በአል ናስር ቤት በመጀመሪያው የውድድር ዓመት በ39 ጨዋታዎች 14 ግቦችን ከመረብ ማሳረፉ አይዘነጋም።
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ዩናይትዱ ዳይሬክተር ዳን አሽዎርዝ ስለ ዚርክዜ 🗣፦
"በዚህ ክረምት ከታሰቡት ዋና አላማዎች አንዱ ቀደም ሲል በጣም ስኬታማ የነበረውን የአጥቂ ዘርፉን የሚያጠናክር አጥቂ ማግኘት ነው"።
"በዝውውር መስኮቱ መጀመሪያ ላይ ዚርክዜን የመሰለ ኮከብ ተጫዋች ማስፈረማችን በጣም አስደስቶናል"።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ማንችስተር ዩናይትዶች የጆሹዋ ዚርክዜን ዝውውር ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
የፊታችን ሰኞ ሮዘንበርግን ለመግጠም የተዘጋጀው የማንችስር ዩናይትድ ስብስብ👆
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ለ18 አመቱ ሌኒ ዮሮ ቋሚ ክፍያ ከ40-50 ሚልየን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው።
ተጫዋቹ ግን ወደ ማድሪድ ይሂድ ወይ ወደ ማንችስተር በቅርቡ ውሳኔው ያስተላልፋል።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ ፈረንሳያዊውን ኮከብ ዴሲር ዶውን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ከሬንስ ለማስፈረም ከሰሜን ለንደኑ ቶተንሀም ፉክክር ይጠብቃቸዋል።
-The Sun
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ሲቲዎች የዳኒ ኦልሞ ዝውውርን የፊታችን ማክሰኞ ለማጠናቀቅ እየሞከሩ ነው።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
ኒውካስል ዩናይትዶች ሰርጂ ግናብሪን ለማስፈረም እያሰቡ ነው።
ግናብሪ በባየር ሙኒክ ባለው የወደፊት ቆይታ እርግጠኛ አይደለም እና ኒውካስሎች 40 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ ፍቃደኞች ናቸው።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
ለረጅም ጊዜ ማላሲያ በበጋው እረፍቴ ጠንክሮ ከጉዳቱ ለማገገም እረፍት ካደረገ በኋላ በግሉ ወደ ልምምድ ተመለሷል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ሳውዝአምፕተኖች ዩኪናኢሪ ሱጉዋራ በ4 ዓመት ኮንትራት ማስፈረቸውን ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ ቪክቶር ሊንደሎፍን ለመሸጥ ጓጉቷል ከእሱ በተጨማሪ ለክርስቲያን ኤሪክሰን ጥያቄ ከቀረበለት ለማዳመጥም ዝግጁ ነው።
-MEN
SHARE @MULESPORT
የአውሮፓ ዋንጫ ኮከብ ጎል አግቢዎች 👆
ሀሪ ኬን እና ዳኒ ኦልሞ የወርቅ ጫማው ለመውሰድ ዛሬ ግብ ማስቆጠር ይኖርባቸዋል።
ካልሆነ በምስሉ ላይ ምትመለከቷቸው ተጫዋቾች በሙሉ የወርቅ ጫማውን ይሸለማሉ።
SHARE @MULESPORT
ኮንትራት ማራዘሚያ ለሳውዝጌት ?
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንን ለ8 ዓመታት ያህል ይዞ አንድም ዋንጫ ማሳካት ያልቻለው ጋሬዝ ሳውዝጌት አዲስ ኮንትራት ቀርቦለታል።
ጋሬዝ በዘንድሮ ዩሮ ውድድር እየተተቸ ውድድሩን ቢጀምርም ዛሬ ምሽት በፍፃሜው ሌላኛውን የውድድር ምርጥ ክለብ ስፔንን ይገጥማል።
የዋትፎርዱ ተወላጅ አሰልጣኝ እስከ 2026 የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ድረስ የሚያቆየው የኮንትራት ማራዘሚያ ስላቀረበለት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የወደፊት ህይወቱን ለመወሰን አቅዷል።
SHARE @MULESPORT