ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ምናልባት ጓንት ሊሰቅል ይችላል !
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አስደናቂ ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዳቪድ ዴ ሄያ ቀያዮቹ ሴጣኖቹን ከለቀቀ በኋላ አሁን በፕሮፌሽናል ደረጃ እየተጫወተ አደለም።
ስሙ ከአንዳንድ የሳውዲ ክለቦች ጋር ቢያያዝም ምንም ይፋዊ ጥያቄ ሊደርሰው አልቻለም።
የ33 ዓመቱ ዴ ሂያ በቁጥር አንድ ግብ ጠባቂነት የሚያሰልፈው ትልቅ ክለብ ካለገኘ ምናልባት ጓንት ሊሰቅል ይችላል።
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረግ በጣም ተጠባቂ ጨዋታ !
በአዉሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
04:00 | ስፔን ከ እንግሊዝ
SHARE @MULESPORT
የበርንለዩ ግብ ጠባቂ አሪያኔት ሞሪች በ8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ኢፕስዊች ታውን ይቀላቀላል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
ራቫኤል ቫራን ወደ ኮሞ
ቫራን የጣልያኑን ክለብ ኮሞ ለመቀላቀል ተስማምቷል።
HERE WE GO SOON
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
ኖቲንግሃም ፎረስቶች ኒኮላ ሚሌንኮቪችን ከፊዮረንቲና ለማስፈረም ንግግር ላይ ናቸው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ያለ ጥርጥር የአለማችኝ ምርጡ የተከላካይ አማካኝ ሮድሪ 🇪🇸🔥
SHARE @MULESPORT
ማርሴ ፣ ዌስትሃም እና የሳውዲ ሁለት ክለቦች ስቴቬን በርጓይንን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
አያክሶች ከልጁ ወደ 25-30 ሚሊዮን ዩሮ ገዳማ ይፈልጋሉ።
-Mike Verweij
SHARE @MULESPORT
"ፕሬዝዳንቱ ክቫራትስኬልያ እንደማይለቅ ነግሮኛል"
ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒ ኮንቴ
የናፖሊው የመስመር አጥቂ ክቪቻ ክቫራትስኬልያ የመውጣት እድል እንደሌለው አረጋግጠዋል።
ኮንቴ 🗣፦" የናፖሊው ፕሬዝዳንት ክቪቻ እንደሚቆይ ነግረውኛል እናም ይህ ጥሩ ነው። እኔ በእሱ በጣም ደስተኛ ነኝ" ሲሉ ተናግረዋል።
ናፖሊዎች ከክቫራትስኬልያ ጋር በአዲስ ኮንትራት ዙሪያ እንደሚስማሙ እርግጠኛ ሆነዋል።
SHARE @MULESPORT
ከክላብ አጋርነት እስከ አውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ተፋላሚነት 🔥😤😎
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ሎረን ብላ አዲሱ የአል ኢቲሃድ አሰልጣኝ በመሆን እስከ ሰኔ 2026 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል።
አንድ ዓመት ውሉ ማራዘም ሲችል ሆሳም አዋር የእሱ የመጀመሪያ ፈራሚ እንደሚሆን ይጠበቃል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የኤቨርተን አዲሱ ስታዲየም ግንባታ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል👆
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
የ19 አመቱ ጋናዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ኢብራሂም ኦስማን ብራይተንን በ19.5 ሚሊየን ዩሮ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
የተወሰኑ የቶተንሀም ተጫዋቾች እና በዘመናዊ ራፕ የራሳቸውን አሸራ በማሰላፍ ላይ የሚገኙት LIL BABY እና TRAVIS SCOTT በትላንትና ምሽት በቶተንሀም ሆትስፐር ስታድየም ቀውጠውት ነበር 🔥🔥🔥
SHARE @MULESPORT
"አባቴ 'ዲ ስቴፋኖ' ሊለኝ ፈልጎ ነበር"
ሪያል ማድሪድን በያዝነው የውድድር ዓመት ከፓልሜራስ የተቀላቀለው ብራዚላዊው ወጣት ኤንድሪክ ስለ ስሙ ይናገራል።
"እውነት ነው አባቴ ስሜን 'ዲ ስቴፋኖ' ለማለት ፈልጎ ነበር ነገር ግን እናቴ ግን ፈቃደኛ አልነበረችም"።
"ከሪያል ማድሪድ ጋር የነበረኝ ቁርኝት ገና ከመወለዴ በፊትም ነበር"።
"በእርግጠኝነት ከምባፔ ጋር በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ልክ ቪዲዮ ጌም እስኪመስል ድረስ በሪያል ማድሪድ ቤት እንጫወታለን"።
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች ለሪካርዶ ካላፊዮሪ ቦሎኛ ከጠየቀው ዋጋ በትንሹ ያነሰ ዋጋ አቅርበዋል ግን ስምምነቱን ያጠናቀቃል ብዬ አስባለሁ።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
የስኮትላንድ ደጋፊዎች ለስፔን ተጫዋቾቹ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክቱም "እንግሊዞች ዋንጫውን እንዳያነሱ አድርጉልን ካልሆነ መቼም ማውራት አያቆሙም"። 🤣
SHARE @MULESPORT
ሬንሶች ግሌን ካማራን ከሊድስ ዩናይትድ በ10 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቶተንሀሞች ፔድሮ ኔቶ እና አባርቼ ኢዜን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
"ኔዘርላንድ እንድታሸንፍ እንደተመኘሁት ሁሉ አሁን ደግሞ ፍፃሜውን ለእንግሊዝ እደግፋለሁ"።
" ኮቢ አስደናቂ ታለንት እና ቴክኒክ አክሎ ጥሩ አስተሳሰብ ይዟል ሲል አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
ኦማር ቤራዳ አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ CEO መሆኑን አሁን ይፋ ሁኗል።
SHARE @MULESPORT
አማዱ ኦናና ወደ አስቶንቪላ
HERE WE GO
አማዱ ኦናና በ50 ሚሊየን ፓውንድ ውል አስቶንቪላን ይቀላቀላል።
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
"ክረምቱ በጣም የተለየ ነው ሁሉም ነገር ትንሽ ቀርፋፋ ነው"
የአርሰናሉ ታክቲሺያን ሚኬል አርቴታ ስለ ክረምቱ የዝውውር መስኮት እንዲህ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አርቴታ 🗣፦"ክረምቱ በጣም የተለየ ነው ሁሉም ነገር ትንሽ ቀርፋፋ እየሆነ ነው። ገበያው እና በስራ ላይ ያሉት አዳዲስ ህጎች ክለባችን የበለጠ እንዲያውቅ እና እንዲረጋጋ አድርጓታል"።
"የተጫዋቾች ዝውውር ላይ ለመስራት ትንሽ የበለጠ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ቢሆንም ግን አሁን ያሉትን ሁኔታዎች ለማሻሻል እንፈልጋለን"።
SHARE @MULESPORT
ከኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ በኋላ በማንችስተር ሲቲ ተደራዳሪዎች እና በጁሊያን አልቫሬዝ ወኪል መካከል ድርድር ያካሄዳል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ትላንት የኒኮ ዊሊያምስ ልደት ነበረ።
ዛሬ የላሚኔ ያማል ልደት ነው።
ነገ ሁለቱም በፍፃሜው እንግሊዝን ይገጥማሉ።
WHATA WEEKEND 🔥🎉
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦ ትሮይ ፓሮት ቶተንሀምን ለቆ በ4 ሚሊዮን ዩሮ ኤዜድ አልካማርን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT