ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ዊሊ ካምቡዋላ ወደ ቪላሪያል
HERE WE GO
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
ማርክ ኩኩሬላ ይናገራል 🗣፦
"ወደ ቼልሲ መምጣት እንዳለበት ለኒኮ ዊሊያምስ በየቀኑ እነግረዋለሁ"።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ለሌኒ ዮሮ የአምስት አመት ኮንትራት ከተጨማሪ አመት የመፈረም አማራጭ ጋር እያቀረቡለት ነው።
-Plettigoal
SHARE @MULESPORT
ፒኤስጂዎች ዣቪ ሲሞንስን በውሰት ለመልቀቅ የተዘጋጁ ቢሆንም ውሉ ላይ ግን መልሶ የመግዛት አንቀፅን ሊያካትቱበት ይፈልጋሉ።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
🏅በ Betwinwins ይወራረዱ፣ ያሳኩ እና ያሸንፉ! 🏅
የመጨረሻውን የስኬቶች ውጤት ስርዓት ይቀላቀሉ እና ሽልማቶችን በብዛት ያግኙ! በስፖርት ይጫወቱ፣ ከፍተኛ የዝውውር ደረጃ ላይ ይድረሱ እና በየሳምንቱ የነጻ ውርርድ እና ጉርሻዎችን ይሸለሙ። አርብ የፍሬንዚ እና የሰኞ ማስተሪ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
አማዱ ኦናና ወደ ሳውዲ ሊግ ለመቀላቀል የቀረበለትን የ3 አመት ኮንትራት ውድቅ አድርጓል።
በተጨማሪም አስቶንቪላዎች አማዱ ኦናናን ከኤቨርተን በ50 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ወደ መጨረሻ ደረጃ ደርሰዋል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
ኤሲ ሚላኖች የቦሩሲያ ዶርትሙንዱን ጀርመናዊ አጥቂ ኒክላስ ፉልክሩግን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
ከ2004 እስከ አሁን ድረሰሰ ከስፔን እና ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የተወጣጣ ምርጥ XI👆
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL:-
አዲስ አዳጊዎቹ ኢስፒች ታውኖች ጃኮብ ግሪቭስን በ18 ሚሊዮን ፓውንድ ከሀል ሲቲ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
ኖቲንግሃም ፎረስቶች በመጪው ዓመት የሚጠቀሙትን ማልያ ይፋ አድርገዋል👆
SHARE @MULESPORT
ኢቫን ቶኒ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል።
ዩናይትዶች ይህንን እንግሊዛዊ አጥቂ ለማስፈረም ጓጉተዋል።
-Christian Falk
SHARE @MULESPORT
ኑኖ ታቫሬስ ላዚዮን ይቀላቀል !
የ24 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ የግራ መስመር ተከላካይ ኑኖ ታቫሬዝ ወደ ላዚዮ የሚያደርገውን ዝውውር በሳምንቱ መጨረሻ ይፈፅማል።
የህክምና ምርመራውን እና የአምስት ዓመት ኮንትራቱንም በመጪው ሳምንት ያጠናቅቃል።
አርሰናሎች ሁሉንም የውሰት ሰነዶችን ፣ የግዴታ ግዢ አንቀጾች እና የሽያጭ አንቀጽ ጨምሮ አጽድቀዋል።
SHARE @MULESPORT
ሳኡል ኒጉዌዝ ሴቪያን ይቀላቀላል !
የ29ኝ ዓመቱ ስፔናዊው አማካኝ ሳኡል ኒጉዌዝ ቆይታውን በአትሌቲኮ ቤት ለ10 ዓመታት (በውሰትም በተለያዩ ክለቦች) ካሳለፈ በኋላ የዲዬጎ ሲሞኔውን ሰራዊት ይለቃል።
ከአትሌቲኮ ጋር በተደረገው ስምምነት ቢሠረት ሳኡል ውሉን ያቋርጣል እና አሁን ካለው ደሞዝ ግማሹን በመቀነስ ሴቪያን ይቀላቀላል።
ሳኡል ለህክምና እና የኮንትራት ፊርማ ለማከናወን ሰኞ ወደ አንዳሉሲያ ይሄዳል።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች አንድ የሳውዲ ክለብ ለኬፓ አሪዛባላጋ ያቀረበውን የመጀመሪያ ጥያቄ ውድቅ አደረገው።
በተጨማሪም ከአል ኢትሃድ እና ከሌሎች ክለቦች ጋር የሚደረገው ድርድር ቀጥሏል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
ላሚኔ ያማል የ2024 የጎልደን ቦይን ማሸነፍ ችሏል 🌟🤩
-CatalunyaRadio
SHARE @MULESPORT
ዳኒ ካርቫሀል V ካይል ዎከር ቁጥራዊ መረጃ👆
ለእናንተ ምርጡ ማነው?
SHARE @MULESPORT
ጃራድ ብራንዝዌይት በኤቨርተን ይቆያል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ሊያም ዴላፕ በ15 ሚሊየን ፓውንድ + 5 ሚሊየን ፓውንድ ቦነስ በሆነ ኮንትራት ከማንችስተር ሲቲ ኢፕስዊች ታውን በይፋ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
አል ኢቲሃዶች ሆሳም አዋራን ከሮማ በ12 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኒውካስትል ዩናይትዶች አሁን ቢሆን ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊንን በማስፈረም ጉዳይ ተስፋ አልቆረጡም።
የመጀመሪያ ንግግራቸው በጥሩ ሁኔታ ባይሄድም በኮንትራቱ አንድ ዓመት ብቻ የቀረውን አጥቂ ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።
-Football Insider
SHARE @MULESPORT
ናፖሊዎች አሁንም ሮሜሉ ሉካኩን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
አንቶኒዮ ኮንቴ ቢሆኑ ከሉካኩ ጋር በድጋሚ መስራት ይፈልጋሉ።
-Sky Sports
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL:-
የቶሪኖ ተጫዋች አሌሳንድሮ ቦንጆርኖ በ40 ሚሊዮን ዩሮ ናፖሊን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL :-
ኢንተር ሚላኖች የፖርቶውን አጥቂ ሜህዲ ታሬሚን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
SHARE @MULESPORT
ቪላሪያሎች ዊሊ ካምብዋላን ለማስፈረም ተቃርበዋል !
በ2004 የተወለደው እና አምና በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ያሳየውን የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ዊሊ ካምቡዋላ በ10 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ ለማስፈረም ተቃርቧል።
ስምምነቱ ለማን ዩናይትድ ወደፊት የመግዛት አንቀጽንም ያካትታል።
SHARE @MULESPORT
የሶፊያን አምራባት ቆይታ ?
ማንቸስተር ዩናይትዶች በሚቀጥለው ሳምንት በሶፊያን አምራባት ጉዳይ ዙርያ ውሳኔ ለመወሰን አቅደዋል።
ምንም እንኳን በ12 ሚሊዮን ዩሮ ዝውውሩን ቋሚ ማድረግ ቢቻልም ማንችስተር ዩናይትዶች ወሳኔውን በቀጣይ ሳምንት ለማሳወቅ ፈልገዋል።
አምራባት ከፊዮረንቲና ለቆ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በተስፋ እየጠበቀ ይገኛል።
SHARE @MULESPORT
የኪሊያን ምባፔ ቤተሰቦች የፈረንሳዩን 2ተኛ ዲቪዚዮን ክለብ ካን ለመግዛት እየተንቀሳቀሱ ነው።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ እና አርሰናል የሬኔንሱን አጥቂ አማካኝ ዴሲሪ ዶን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል።
ባየር ሙኒኮች ያቀረቡት የ35 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ በሬንስ በቅርቡ ውድቅ ተደርጎበታል።
SHARE @MULESPORT
DEAL DONE፦
ሲሞኔ ኢንዛጊ በኢንተር ሚላን ቤት እስከ 2026 የሚያቆየውን የ2 ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
SHARE @MULESPORT