ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE4 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111
ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ባስቆጠራቸው 4 ጎሎች በሊግ ካፑ 521 ጎሎች ላይ የደረሰ ሲሆን ይህም በውድድሩ ታሪክ ከፍተኛው ቁጥር ነው።
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል 15ኛው የሊግ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ደርሷል። በዚህም ከሌሎቹ ክለቦች ቢያንስ በ 5 ይበልጣል።
SHARE @MULESPORT
ዶሚኒክ ስዞቦዝላይ ዛሬ ምሽት 5 ኳሶችን ወደ ጎል ሞክሯል ፤ በተቃዋሚ የፔናሊቲ ሳጥን ውስጥ 9 ኳሶችን ነክቷል ፤ 5 የጎል እድሎችን ፈጥሯል ፤ 9 ጊዜ ፖዜሽን በማሸነፍ ችሏል እናም ጎል አስቆጥሯል።
በዚህም ከ2017ቱ ዳይናሞ ከፊሊፔ ኩቲንሆ vs ማሪቦር በኋላ በአንድ ጨዋታ ላይ በእነዚህ መለኪያዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያስመዘገበ የመጀመሪያው የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኗል።
SHARE @MULESPORT
🗣ቨርጂል ቫን ዳይክ በኮንትራቱ ላይ: "ወደፊቴ ምን እንሚያመጣ ምንም ሀሳቡ የለኝም።"
"ስለ ሁኔታው አንድ ነገር አውቃለሁ የሚሉ ሁሉ ምንም አያውቁም!"
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
12:00 | ሽሬ እንደስላሴ ከ ወልዋሎ አዲግራት
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ቫላዶሊድ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
04:30 | ባየር ሙኒክ ከ ቨርደር ብሬመን
🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ኮሞ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
02:00 | ናንትስ ከ ብረስት
05:00 | ፒኤስጂ ከ ሞናኮ
🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ
12:20 | አል ናስር ከ አል ፍሃ
SHARE @MULESPORT
በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ
❄ ሳምንታዊ የsnow ball ውድድር⚽🏆
💰 ጥያቄዎቹን ይመልሱ እና 11,111 BIRR አሸንፉ!
🏆 ሳምንታዊ ሽልማቱ በትክክል መልስ የሰጡ ተሳታፊዎች እኩል ይካፈላሉ!
እውነተኛ የእግር ኳስ ደጋፊ ኖት? ⚽🔥
ስለዚህ የእኛን የsnow ball ጨዋታ ለመቀላቀል እና ትልቅ ለማሸነፍ ጊዜው አሁን ነው!
🎯 ለምን ይሳተፋሉ?
✅ አዝናኝ ነው!
✅ ነፃ ነው! ምንም ወጪ የለዉም!
📝እንዴት መቀላቀል ይቻላል?
✅ የፌስቡክ ገፃችንን ይከታተሉ።
✅ የምንጠይቃቸዉን ጥያቄዎችን በቴሌግራም ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡ! /channel/betwinwinset ይመልሱ።
✅ ትክክለኛው መልስ እስከሚነገር ይጠብቁ።
🎁 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✅ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ።
✅ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስቀምጡ።
✅ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ እና ከጨዋታው በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ!
✅ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚደረጉ ግምቶች አይቆጠሩም።
✅ ኤዲቲንግ/በርካታ አስተያየት ተጫዋቹን ውድቅ ያደርገዋል።
✅ ነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንቦች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✅ ነፃ ዉርርድ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ48 ሰአታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል።
የዚህ ሳምንት ትልቁ ጨዋታ፡-
🔥 ሪያል ማድሪድ 🆚 አትሌቲኮ ማድሪድ
🗓 ቅዳሜ፣ የካቲት 1 | 22:00
በዚህ ሳምንት 3 ጥያቄዎችን መመለስ አለብዎ፡-
1️⃣ በጨዋታው የመጀመሪያውን ቢጫ ካርድ የሚያገኘው የትኛው ተጫዋች ነው?
2️⃣ በሁለተኛው አጋማሽ ምን ያህል ጎሎች ይቆጠራሉ?
3. በጨዋታው ውስጥ ምን ያህል ማዕዘኖች ይኖራሉ? 2-4/5-7/7-10 ወይም ከ10 በላይ
❄ ማንም በትክክል ካልመለሰ ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሄዳሉ! 🚀
ይወራረዱ ! ያሸንፉ
ጋሪ ኔቭል ከጨዋታው በፊት
"ቶተንሃም አቻ ሊወጣ ነው። እንዴት አቻ እንደሚወጡ አላውቅም፣ ግን አሁን ቶተንሃም የካራባኦ ዋንጫን እንደሚያሸንፍ ተሰምቶኛል"
SHARE @MULESPORT
ቶትንሀም በአንፊልድ ያደሰጋቸውን 15 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም 🤯
36 ጎል ተቆጠረባቸው
17 ጎል አስቆጠሩ
SHARE @MULESPORT
የሊቨርፑል ደጋፊዎች ለፔፕ ጋርዲዮላ እንደዘመሩለት ለቶንሀሙም አሰልጣኝ ነገ ጠዋት ትሰናበታለክ እያሉ ሲዘምሩለት ነበር...
SHARE @MULESPORT
ሪቻርልሰን ተጎድቶ ተቀይሮ ሲወጣ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ሲያፌዙበት ነበር 👀
SHARE @MULESPORT
🏴 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 87'
ሊቨርፑል 4-0 ቶተንሃም
ጋክፖ 34'⚽️
ሳላህ 51'⚽️
ስዞቦስላይ 75'⚽️
ቫንዳይክ 80'⚽️
[Agg 4-1]
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ቫንዳይክ 80'
ሊቨርፑል 4-0 ቶትንሀም
Agg 4-1
🏴 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 75'
ሊቨርፑል 2-0 ቶተንሃም
ጋክፖ 34'⚽️
ሳላህ 51'⚽️
[Agg 2-1]
SHARE @MULESPORT
🗣ጄሚ ካራገር፡ "ከጨዋታው በፊት በፍፁም አጠራጣሪ አልነበረም።ምክንያቱም ተጋጣሚው ቶተንሃም ነው።"
"ቶተንሃም መቼ ነው ትልቅ ጨዋታ ያሸነፈው? ቶተንሃም መቼ ነው የትም ሄዶ አስደንቆህ ትልቅ ጨዋታ ያሸነፈው?"
"ሊቨርፑል በቤታቸው በአንፊልድ ነበር የተጫወቱት ፣ እና እነሱ በአገሪቱ እና ምናልባትም በአሁኑ ጊዜ በአውሮፓ ውስጥ ምርጡ ቡድን ናቸው።
"ይህ የስፐርስ ቡድን በጭራሽ አያስደነግጡህም እና ያልተለመደ ነገር አያደርጉም።"
" ስላሸነፉበት የመጨረሻው ትልቅ ጨዋታ ለማሰብ እየሞከርኩ ነው እና ወደዚያ ወደ አያክሱ የ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ መመለስ አለብኝ እና እነሱ የዛኔ በጣም እድለኞች ነበሩ ፣ በጨዋታው ላይ ብዙ ጊዜ ተደብድበው ነበር።"
SHARE @MULESPORT
በጥር 2018 ለሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታውን ካደረገ ወዲህ ቨርጂል ቫን ዳይክ በሁሉም ውድድር ከሌሎቹ ከማንም የፕሪሚየር ሊጉ ተከላካዮች በላይ 26 ጎሎች አሉት።
SHARE @MULESPORT
ትላንት ምሽት ቶተንሃም ሆትስፐር ከሊቨርፑል ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ በአንሄ ፖስትኮግሎው ስር ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማስመዝገብ አልቻለም።
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር ዘመን አሁንም በአራት ውድድር ላይ እየተፋለመ ነው።
▪️ የፕሪምየር ሊግ 1ኛ
▪️ ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ የ16 ጥሎ ማለፍ ገብቷል
▪️ በኤፍኤ ካፕ ምንም አይነት ድራማ አልገጠመውም
▪️ የሊግ ካፕ ፍፃሜ ቦታቸውን አስመዝግበዋል
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL ፦ ሰርጂዮ ራሞስ የ ሜክሲኮ ክለብ ራያዶስን በ ነፃ ዝውውር ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !
🏴 በእንግሊዝ ካራባው ካፕ
ሊቨርፑል 4-0 ቶተንሀም
🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ኦሳሱና
ቫሌንሲያ 0-5 ባርሴሎና
🇮🇹በጣሊያን ሴሪኣ
ኤሲ ሚላን 3-0 ሮማ
SHARE @MULESPORT
ፓስቴኮጉሉ ስለ ሪቻልሰን
"ሪቻልሰን የባት ጉዳት የደረሰበት ይመስላል እና ምንም ጥሩ አይመስልም"
SHARE @MULESPORT
ቶትንሀም በዛሬው ጨዋታ ምንም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አልሞከሩም ይህም በአንጌ ስር መሰልጠን ከጀመሩ ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተፈጠረባቸው....
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል ለ15ኛ ጊዜ ለሊግ ካፕ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል.... ይህም ከየትኛውም ቡድን በላይ ከፍተኛው ቁጥር ነው።
SHARE @MULESPORT
የፍፃሜ ተፋላሚዎቹ ታውቀዋል
ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል
ማርች 16 የሚደረግ ይሆናል
SHARE @MULESPORT
🏴 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ሊቨርፑል 4-0 ቶተንሃም
ጋክፖ 34'⚽️
ሳላህ 51'⚽️
ስዞቦስላይ 75'⚽️
ቫንዳይክ 80'⚽️
[Agg 4-1]
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ስዞቦስላይ 75'
ሊቨርፑል 3-0 ቶትንሀም
[Agg 3-1]
🏴 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
⏰ 65'
ሊቨርፑል 2-0 ቶተንሃም
ጋክፖ 34'⚽️
ሳላህ 51'⚽️
[Agg 2-1]
SHARE @MULESPORT