ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ከዛሬ ሶስት አመት በፊት በዚህ ቀን ማንቸስተር ሲቲ ጃክ ግሬሊሽን ከአስቶን ቪላ አስፈረሙት ።
125 ጨዋታዎች
14 ጎሎች
18 አሲስቶች
SHARE @MULESPORT
የማቲፕ የዝውውር ጉዳይ
ማቲፕ በባየር ሊቨርኩሰን ጆናታን ታህ ወይም ሌላ የመሀል ተከላካይ ክለቡን የሚለቁ ከሆነ ከባየር ሊቨርኩሰን የመጣለትን የዝውውር ጥያቄ እንደሚቀበል ተናግሯል ።
ማቲፕ ከሊቨርኩሰን ጋር እስካሁን ስምምነት ጋር አልደረሱም ማቲፕ የታህን ጉዳይ እስከመጨረሻው መጠበቅ ይፈልጋል ማቲፕ ወደ ሊቨርኩሰን የሚያመራ ከሆን ቢያንስ እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየውን ውል ይፈርማል ።
SHARE @MULESPORT
የባርሴሎና የመሃል ሜዳ ተጫዋች ጋቪ ዛሬ 20ኛ አመቱን ይዟል ።
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጲያ የምሳተፍባቸው ዛሬ የሚደረጉ የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር
📍 3000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ማጣሪያ | 2:05
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ለሜቻ ግርማ,ሳሙኤል ፍሬው ና ጌትነት ዋለ
📍 5000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ | 4፡10
ተወዳዳሪ አትሌቶች ፡ ጉዳፍ ፀጋዬ, እጅጋየው ታዬ ና መዲና ኢሳ
📍 800 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ | 4:45
ተወዳዳሪ አትሌቶች : ፅጌ ዳጉማ ና ወርቅነሽ መሰለ
SHARE @MULESPORT
ከታች የተዘረዘሩትን ተጨዋቾች በፕራይ ጊዜያቸው አስባችሁ ሁለት የፊት መስመር አጥቂዎችን ምረጡ 👇
🇵🇱 ሮቤርቶ ሌዋንዶስኪ
🇧🇷 ሮናልዶ ናዛሪዮ
🇸🇪 ዝላታን
🏴 ሀሪ ኬን
🇧🇪 ሮሜሉ ሉካኩ
🇦🇷 ላውታሮ ማርቲኔዝ
🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ
🇫🇷 ካሪም ቤንዜማ
🇦🇷 ሰርጂዮ አግዌሮ
SHARE @MULESPORT
ቦሪሲያ ዶርቱሞንድ በዚህ ሳምንት ለማክሲሚሊያን ቤየር ዝውውር ለክለቡ ሆፈኒየም 25 ሚሊዮን ዩሮ ለማቅረብ እንዳቀዱ በርካታ የጀርመን ዘገባዎች ያመለክታሉ።
SHARE @MULESPORT
ለፍፃሜው ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል !
በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሎምፒክ ውድድር የ1500 ሜትር በወንዶች የግማሽ ፍፃሜ ተሳታፊ የነበሩት ሳሙኤል ተፈራ እና ኤርሚያስ ግርማ ወደ ወደ ፍፃሜው ሳያልፉ ቀርተዋል።
በሌላ በኩል 800 ሜትር የሴቶች ግማሽ ፍፃሜ ተሳታፊ የነበሩት ወርቅነሽ መሰለ ና ፅጌ ደጉማ በየ ዙራቸው 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት ለፍፃሜው ማለፍ ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
በዚህ ዙር ኤርሚያስ ግርማ ፤ ጃኮብ ኢንግብሪስተን እና ጆሽ ኬር ያሉበት ዙር ነው።
ድንቅ ፍክክር ይኖራል።
ሁለቱም አትሌቶቻችን ወርቅነሽ መሰለ ና ፅጌ ደጉማ ወደ ፍፃሜው ማለፍ ችለዋል።
መልካም እድል 🇪🇹
ጊዶ ሮድሪጌዝ የህክምና ምርመራውን ያጠናቀቀ ሲሆን ተጫዋቹ ለዌስትሃም ዛሬ ፊርማውን ያኖራል ተብሎ ይጠበቃል ።
SHARE @MULESPORT
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 11 ቀናት ቀርተውታል ።
SHARE @MULESPORT
በዚች ቀን ከሶስት አመት በፊት ነበር ባርሴሎና ሌዮኔል ሜሲን ሽኝት ያረጉለት ።
SHARE @MULESPORT
ኮኖር ጋላገር አትሌቲኮ ማድሪድን ለመቀላቀል በቃላት ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሱን ተጫዋቹ በተጠየው ቃለ መጠየቅ ተናግሯል ኮኖር አሁን ላይ በቼልሲ ቤት እድል የሚሰጠው አልመሰለውም እናም ከክለቡ መውጣት ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል።
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ በግሬሚዮ የሚጫወተውን ታዳጊ ጋብሪኤል ሜክ ለማስፈረም አቅደዋል ተጫዋቹ በብዙ የአውሮፓ ክለቦችህ ይፈለጋል ቼልሲ ደሞ የተጫዋቹ ዋነኛው ፈላጊ ነው ።
ዶርትሙንድ ለተጫዋቹ ጥያቄ አቅርቧል ግሬሚዮ ከወጣቱ ተጫዋች €10ሚሊዮን ዩሮ በላይ ክፍያ እና ተጨማሪ ቦነስ ክፍያዎችን ይፈልጋሉ ቼልሲዎች እስካሁን €7 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ቦነስም €7 ሚሊዮን ዩሮ አቅርበዋል ።
SHARE @MULESPORT
ኒኮ ዊሊያምስ የእረፍት ጊዜውን ጨርሶ ወደ አትሌቲክ ቢልባኦ ተመልሷል።
[ Gerardromero ]
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች በተስፈኛው ፓው ቪክቶር ብቃት በጣም ደስተኞች ናቸው ፤ በአሁኑ ሰአት ከተጨዋቹ ጋር መለያየት አይፈልጉም።
[ MatteMoretto ]
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪድ ጃቪ ጉራራን ከቫሌንሲያ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
1500 ሜትር የወንዶች ግማሽ ፍፃሜ ሊጀመር ነው !
በመጀመሪያው ዙር ኤርሚያስ ግርማ ይሳተፍል።
መልካም እድል !
በርካታ የሀገራችን አትሌቶች ላይ የአጨራረስ ችግር ይታይባቸዋል ፅጌ ዳጉማ እስከ መጨረሻው ድረስ ታግላለች 🙌🔥
Читать полностью…