ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ኦሊቨር ማክበርኒ ሼፊልድ ዩናይትድን ለቆ በነፃ ላስ ፓልማስ ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሷል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ዴቪድ ዴ ሂያ ለሱ መልቀቅ ተጠያቂ ናቸው ብሎ ባመነባቸው ኤሪክ ቴንሀግ እና ጆን ሙርቶግ ከፍተኛ ብስጭት አድሮበታል።
-The Athletic
SHARE @MULESPORT
ሳውዝአምፕተኖች ራኪ ሳኪ ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው።
-Sky Sports
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃሞች የባየርኑን የመስመር ተከላካይ ማዝራዊን ከ20 እስከ 25 ሚሊዮን ባለው የውሰት ዋጋ ለማስፈረም አቅደዋል።
-BILD
SHARE @MULESPORT
ፌራላን ሜንዲ በሪያል ማድሪድ ያለውን ኮንትራት ለማራዘም ተቃርቧል።
-jfelixdiaz
SHARE @MULESPORT
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ብዙ ያወጡ ክለቦች ዝርዝር👆🤑
SHARE @MULESPRORT
ክሪስታል ፓላስ ከኢስማዒላ ሳአር ጋር በግል ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሷል።
ክለቦቹ የዝውውር ሂሳብ ላይ እየተደራደሩ ነው ነገርግን አሁን በቀረበው ሂሳብ ላይ ውዝግብ አለ።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
ዋታሩ ኢንዶ 🗣
" የሊቨርፑል አመራሮች ለሞ ሳላህ ምትክ የሚሆን ተጨዋች በማፈላለግ ላይ ይገኛሉ።
SHARE @MULESPORT
ለብሬንትፎርድ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ምርጫቸው ኢቫን ቶኒን በክረምቱ በትክክለኛ የገበያ ዋጋ መሸጥ ነው ብለዋል። ብሬንትፎርድ ለኢቫን ቶኒ ከ50 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
ከትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ኮንትራት ጋር ጉዳይ ለአዲሱ የሊቨርፑል ስፖርት ዳይሬክተር ሪቻርድ ሂዩዝ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው።
ትሬንት አሁን በእረፍት ላይ ነው እና ከአርኔ ስሎት ጋር ለመስራት በጉጉት እየጠበቀ ነው።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
ማርሴ ኤዲ ኒኬታህን በውሰት ማስፈረም ይመርጣሉ ነገርግን አርሰናል በቋሚ ውል መሸጥ ይፈልጋሉ።
ዘ አትሌቲክ
SHARE @MULESPORT
🏆 Betwinwins ከፍ የተደረገ (ኦዶች)ዕድሎች - ከፍተኛ ዕድሎች፣ ከፍተኛ ድሎች! 🏆
የእርስዎን የስፖርት ውርርድ ትርፍ ማሳደግ ይፈልጋሉ? Betwinwins boosted odd ከፍ ያለ ዕድሎች ባላቸው ታዋቂ ግጥሚያዎች ላይ ለውርርድ እድል ይሰጥዎታል። ከፍ የተደረጉ ኦዶች ክፍልን ይጎብኙ እና የበለጠ ለማሸነፍ ዕድል ለማግኘት ውርርድዎን ያስቀምጡ!
👉 https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
ባርሴሎና ከኒኮ ዊሊያምስ ጋር በኮንትራት ውሎች ላይ መስማማትን እንደሚያገኙ ያላቸው በራስ መተማመን እየጨመረ ነው።
ክለቡ አሁን ኒኮን ስለ ፕሮጀክታቸው እንደሚያሳምኑት እርግጠኛ ናቸው ፣ ላሊጋ በፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ጉዳይ ላይ የሚሠጣቸው እሺታ ቁልፉ እርምጃ እንደሆነም ያውቃሉ።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🗣 አርኖልድ ስለ ሜሲ ፦
"ሜሲ ምርጥ ነው ሜዳ ላይ የፈለገውን ያደርጋል። በእግር ኳስ ኳስ ሜዳ ማድረግ የሚፈልገውን ማንኛውንም ነገር ማድረግ ይችላል ስለዚህም ነው እሱ ምርጥ የሆነው።"
SHARE @MULESPORT
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ እና ቲያጎ አልካንትራ በአሰልጣኝ እና በተጫዋችነት🔥🔥🔥
SHARE @MULESPORT
ጁቬንቱሶች የኒሱን ተከላካይ ዣን ክሌር ቶዲቦን በውሰት ለማስፈረም እየሰሩ ነው። የግል ውሎች ቀድሞውኑ ተስማምተዋል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ቺዶ ኦቢ ማርቲን ኮንትራቱን እንዳላደሰ እና ቡድኑን በነፃ ዝውውር እንደሚለቅ አረጋግጧል። ቺዶ በሚቀጥለው መዳረሻው ላይ በቅርቡ ይወስናል።
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪዶች ማትስ ሀመልስን በነፃ ስለማስፈረም እያሰቡ ይገኛሉ።
-Gazetta_it
SHARE @MULESPORT
ቤሽኪታሾች አሌክስ ኦክስሌድ ቻምበርሊን የዕቅዳቸው አካል እንዳልሆነ ተናግረዋል።
-Mirror
SHARE @MULESPORT
ዴቪድ ዴህያ ከሳውዲ አረቢያ ፣ ጣሊያን ፣ አሜሪካ እና ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጥያቄ ቀርቦለታል። ስፔናዊው ግብ ጠባቂ ወደ እንግሊዝ መመለስ አይፈልግም።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ሲቲ ለጁሊን አልቫሬዝ 59 ሚሊየን ፓውንድ +17 ሚሊየን ፓውንድ ቦነስ ይፈልጋሉ።
- ዘ አትሌቲክ
SHARE @MULESPORT
ዶሚኒክ ካልቨርት ሌቪን እና ኢቫን ቶኒ የማንቸስተር ዩናይትድ የአጥቂ መስመሩን ለማጠናከር ከመረጧቸው አማራጮች መካከል ይጠቀሳሉ።
ክለቡ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አጥቂ ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
በሐሳብ ደረጃ ቼልሲዎች በጁላይ መጨረሻ ሁለት ወይም ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስፋ ያደርጋሉ።
ዘ አትሌቲክስ
SHARE @MULESPORT
አስቶንቪላ በ 2024/25 የውድድር ዘመን የሚጠቀመውን የመጀመሪያ ማሊያውን ይፋ አድርጓል።
SHARE @MULESPORT
የቀድሞ የሳውዝአምፕተን አጥቂ ቼ አዳምስ ወደ ጣሊያን ሴሪኣ በማምራት ቶሪኖን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
🗣️ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ: "ጁድ ቤሊንግሃም እንዴት ማሸነፍ እንዳለበት ያውቃል, ለማሸነፍ ምን እንደሚያስፈልግ ያውቃል። የአሸናፊነት አስተሳሰብን አግኝቷል እና አስደናቂ እግር ኳስ መጫወት ይችላል።"
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ ኬቨን ደብሩይን በዚህ ክረምት ለሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደማይፈርም አረጋግጧል።
“አይ፣ ኬቨን አይሄድም” ሲል ፔፕ አረጋግጠዋል።
SHARE @MULESPORT