ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
" ትልቅ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም "
እንግሊዛዊው የቀድሞ የሰማያዊዎቹ የመሀል ተከላካይ ጋሪ ካሂል ኮል ፓልመር ትልቅ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም ሲል አጋራሞቱን ተናግሯል።
ጋሪ ካሂል አክሎም " ወጣቱ ኮል ፓልመር እንደዚህ ትልቅ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም ነበር ፤ ኮል ከማን ሲቲ የዘር ሀረግ ነው የመጣው ይህ ግልፅ ነው እሱ ከሌሎቹ የበለጠ በሊጉን ለምዶታል ባለፈው የውድድር ዘመን ችሎታው ድንቅ ነበር ሲል ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች ሁለቱንም ስፔናዊ ተጨዋቾች ዳኒ ኦልሞን እና ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም ጥረት እያደረጉ ነው።
[ Mundodeportivo ]
SHARE @MULESPORT
አሁን ላይ ያሉት አምስት የባሎንዶር ተወዳዳሪዎች፡-
🥇 - ቪኒሺየስ ጁኒየር
🥈 - ሮድሪ
🥉 - ጁድ ቤሊንግሃም
4⃣ - ዳኒ ካርቫሀል
5⃣ - ላሚን ያማል
SHARE @MULESPORT
የኒኮ ዊሊያምስ ወኪል ከባርሴሎናው ዲኮ ጋር ተገናኝቷል። ባርሴሎና ለኒኮ ጥያቄ አቅርቧል እና ከእንግሊዝ ክለቦች በፊት በግል ውል ለመስማማት እየሞከረ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሪያል ማድሪዶች ከሊቨርፑል ጋር የአንድ አመት ኮንትራት እድሜ የሚቀረውን ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
-Talk Sport
SHARE @MULESPORT
ጁልስ ኩንዴ 🗣
"ጥሩ አለባበስ ከለበስክ ደስተኛ ትሆናለህ ደስተኛ ፤ ከሆንክ ጥሩ ትጫወታለህ ፤ ጥሩ ከተጫወትክ ጥሩ ክፍያ ይከፈለሃል።
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትዶች ከፉልሃም ለስኮት ማክቶሚናይ የቀረበላቸውን ከ30 ሚሊዮን ፓውንድ በታች ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።
-ChrisWheeler
SHARE @MULESPORT
ለቀጣዩ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት ከተመረጡት እጩዎች ዝርዝር ውስጥ አንጄ ፖስቴኮግሉ እንደሚገኙ ይጠበቃል።
-Telegraph
SHARE @MULESPORT
ሌኒ ዮሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ
HERE WE GO
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
ዳኒ ኦልሞ 🗣 " ዋንጫዎችን ወደ ማገኝበት ክለብ መሄድ በጣም እፈልጋለሁ።
በስፍራው የነበሩ ልጆች 🗣 ለ ባርሴሎና ትፈርማለህ ?
ዳኒ ኦልሞ 🗣 " እናያለን " ሲል ምላሽ ሰቷቸዋል።
SHARE @MULESPORT
ንፅፅር !
ሌኒ ዮሮ በ 2023/24 የውድድር ዘመን ከፈረንሳዊው ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ብቃት ሲነፃፀር።
SHARE @MULESPORT
አሁን 10 የቼልሲ ተጨዋቾች የኢንዞ ፈርናንዴዝን ከ ኢንስታግራም UNFOLLOW አድርገውታል !
🇫🇷 ዌስሊ ፎፍና
🇫🇷 ቤኒቶ ባዲያሺ
🇫🇷 አክሴል ዲሳሲ
🇫🇷 ማሎ ጉስቶ
🇫🇷 ክሪስቶፈር ንኩንኩ
🇫🇷 ሌስሊ ኡጉቹኩ
🇫🇷 ማላንግ ሳር
🇨🇮 ዴቪድ ፎፍና
🇧🇪 ሮሚዮ ላቪያ
🇦🇱 አርማንዶ ብሮያ
SHARE @MULESPORT
የሜጀር ሊግ ሶከሩ ክለብ LA ጋላክሲ ማርኮ ሩይስን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። ️
[ Fabrizio Romano ]
Here we go soon ⌛️🇺🇸
SHARE @MULESPORT
ሌኒ ዮሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ
HERE WE GO !!
Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሞ ሳላህ ለመጪው የውድድር ዘመን ጠንክሮ እየሰራ ነው።
🇪🇬🏋️♂️
SHARE @MULESPORT
ጆርዲ አልባ ️ 🗣
" የሜሲን ታሪክ የሚያውቁ ጥቂቶች ብቻ ናቸው።
SHARE @MULESPORT
የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ያላቸውን አሰልጣኞች ቃለ መጠይቅ ሊያደርግ ነው።
ስካይ
SHARE @MULESPORT
7,000 የኪሊያን ምባፔ ማሊያዎች በአንድ ቀን ይሸጣሉ።
- diarioas 9️⃣👕
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ሌኒ ዩሮን ማስፈረማቸውን ተከትሎ ቪክቶር ሊንደሎፍን ለመሸጥ የሚያደርጉትን ጥረት እያሳደጉ ይገኛል።
-Ben Jacobs
SHARE @MULESPORT
አስቶንቪላዎች የጆአዎ ፌሊክስን ኮንትራት አጠናቀው እንደሚያዘዋውሩት እርግጠኛ ናቸው።
-Marca
SHARE @MULESPORT
በ ፓሪስ በሚደረገው ኦሎምፒክ የባየር ሙኒኩን ማይክል ኦሊሴ ፤ የ ክርስቲያን ፓላሱን ማቴታ እና የሊዮኑን አላክሳንደር ላካዜትን በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን መለያ የምንመለከታቸው ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
ክሱ እንዳለ ሆኖ ሉካስ ፓኬታ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ከሞላ ጎደል ለዌስትሃም ዝግጁ ይሆናል።
-Times
SHARE @MULESPORT
የሕክምናው የመጀመሪያ ክፍል ከተጠናቀቀ በኋላ የሚደረጉ ስምምነቶች ተጠናቀዋል።
ተጫዋቹ እስከ ሰኔ 2029 ድረስ የሚሰራ የአምስት ዓመት ውል ለመፈረም ዝግጁ ነው።
ሊል እና ማን ዩናይትድ በ50 ሚሊዮን ዩሮ እና በርካታ ተጨማሪዎች የሚያወጡ ሁሉም ሰነዶች ይዘው ተስማምተዋል።
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
ማርክ ኩኩሬላ ስለ ኮል ፓልመር 🗣
" በእግር ኳስ ላይ ሁልጊዜ አስተሳሰቡ ፈጣን ነው ብልህም ነው እሱን አንድ ለአንድ ግንኙነት ለመከላከል በጣም አስቸጋሪው ነው ፤ በስልጠና ወቅት ብዙ ተሰቃይቻለሁ።
SHARE @MULESPORT
ዩርገን ክሎፕ አዲሱ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አይሆንም።
ጀርመናዊው አሰልጣኝ ለረጅም ጊዜ እረፍት ለመውሰድ ፍላጎት ያለው ሲሆን በዚህ ሰአት ከማንኛውም ቡድን የሚቀርብለትን ጥያቄ አይቀበልም።
[ Florian Plettenberg ]
SHARE @MULESPORT
ጆሽዋ ዚርክዚ 🗣
" ኦልድ ትራፎርድ በጣም እብድ የሆነ ስታዲየም ነው ፤ በስታዲየሙ ውስጥ ለመጫወት መጠበቅ አልቻልኩም።
SHARE @MULESPORT
ንፅፅር !
በ 2023/24 የውድድር ዘመን የፈረንሳዊው ሌኒ ዮሮ እና የእንግሊዛዊው ተከላካይ ጃሬል ኩዋንሳህ ብቃት ሲነፃፀር።
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የዝውውር መስኮት !
ጆሽዋ ዚርኪዚ ✅
ሌኒ ዮሮ ✅
የ ማን ዩናይትድ ደጋፊዎች ለዚህ ዝውውር ከ 10 ስንት ይሰጡታል ?
SHARE @MULESPORT
በአንድ ወቅት ሪያን ጊግስ ስለ ካካ የተናገረው🗣
"ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤስ ሚላንን ነበር ጨዋታው ካካ ላይ ጥፍት ሰራሁበት እና እጁን በጉሮሮዬ ላይ አደረገ ከዚያም በመሀከላችን ፀብ ተነሳ።
"ከጨዋታው በኋላ ካካ ከብድን አጋሩ ከጋቱሶ ጋር ሲጠብቀኝ አገኘሁት ጋቱሶም ፣ ካካ ይቅርታ ለመጠየቅ እንደሚፈልግ ነገረኝ ነገር ግን እንግሊዘኛ መናገር እንደማይችል ነገረኝ ምንም ችግር እንደሌለ እና ምንም ከባድ ስሜት እንደሌለ ነገርኩት።
" ጋቱሶም ለካካ ያልኩትን ከተረጎመ በኋላ ወደ እኔ መጣና አቅፎኝ በድጋሚ ይቅርታ ጠየቀኝ ፤ ማሊያችንን ተለዋወጥን ያንን ቀን መቼም አልረሳውም።
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL 🇫🇷
ፌነርባቼ አላን ሴንት ማክሲሚንን ከአል አህሊ በውሰት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።
SHARE @MULESPORT