mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

እግር ኳስ ብዙ ብሄረሰቦችን ያቀፈ ነው !

ኮትድቫራዊው የቼልሲ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ዴቪድ ፎፋና እግር ኳስ ብዙ ብሄረሰቦችን ያቀፈ ነው ሲል ተናግሯል።

ዴቪድ ፎፍና አክሎም " እኔ የምወደው እግር ኳስ ብዙ ብሄረሰቦችን ያቀፈ ነው ሁሉም ጋር ያለው ዘረኝነት በጠንካራ መልኩ መዋጋት አለበት እነዚህ ድርጊቶች በእግር ኳስ ውስጥም ሆነ በየትኛውም ቦታ ምንም ቦታ የላቸውም ይህን ሁሉም ሰው በቁም ነገር ሊመለከተው ይገባል ሲል ተደምጧል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኒኮ በቀዳሚነት ተቀምጧል !

በተጠናቀቀው ዪሮ 2024 በሳጥን ውስጥ የተሳኩ ቅብብሎችን በማድረግ የስፔኑ ኒኮ ዊሊያምስን 46 የተሳኩ ቅብብሎችን ያደረገ ሲሆን ይህም በቀዳሚነት ያስቀምጠዋል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ዌስትሃሞች አሮን ዋን ቢሳካን ለማስፈረም ድርድሩን ጀምረዋል።

ማንችስተር ዩናይትዶችለእሱ ቢያንስ 15 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋሉ።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ቲያጎ አልካንታራ እራሱን ከእግር ኳስ ካገለለ በኋላ በዚህ ክረምት የባርሴሎና አሰልጣኝ ቡድን አካል ይሆናል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርሰናል ካላፊዮሪን ለማስፈረም የሚያደርገው እንቅስቃሴ በቦሎኛ እና ባዝል መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ቆሟል።

La Gazzetta dello Sport

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የማንችስተር ሲቲ ኢላማ ተጨዋቾች !

የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ሲቲ በዚህ የዝውውር መስኮት ለስፔናዊው አማካይ ሮድሪ ሁነኛ ተጠባባቂ የሚሆን ተጨዋቾች በማፈላለግ ላይ ይገኛሉ።

ከኢላማዎቹ መካከል የኒውካስትሉ ብራዚላዊ አማካይ ብሩኖ ጉይማሬስ አንዱ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የ ባየር ሙኒኩ ጆሹዋ ኪሚችም በክለቡ ራዳር ውስጥ እንዳለ ከጀርመን የሚወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የ ዝውውር ጥያቄ ለመቀበል ዝግጁ ነው  !

የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ በዚህ ክረምት ለአማካዩን ሊዮን ጎሬትስካ የሚቀርብለትን የዝውውር ጥያቄ ለመቀበል ዝግጁ መሆኑ ተዘገበ።

ባየር ሙኒክ ለተጨዋቹ የሚቀርብለትን የዝውውር ጥያቄዎች እየተጠባበቀ ሲሆን ነገር ግን ተጨዋቹ በክለቡ መቆየት ይፈልጋል።

ጀርመናዊው አማካይ በባቫሪያኑ ክለብ እስከ 2026 ድረስ የሚያቆይ ኮንትራት እንዳለው ይታወቃል ሲል ቢልድ ዘግቧል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጀርሜን ዴፎ ከ አሰልጣኝነቱ ይለቃል !

የቀድሞ የቶትነሀም እና ሰንደርላንድ የፊት መስመር አጥቂ ጀርሜን ዴፎ የቶትነሀም ከ18 አመት በታች በአሰልጣኝነት ይዞ እንደነበር የሚታወቅ ነው።

ታማኙ ቤን ጃኮብስ እንደዘገበው ጀርሜን ዴፎ ከስፐርስ አሰልጣኝነቱን እንደሚለቅ አስታውቋል ሲል ዘግቧል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በሚቀጥሉት ሰአታት ውስጥ ሜሰን ግሪንዉድ ለህክምና ምርመራ በማርሴይ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

ሳንቲ አኦና

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሌኒ ዩሮ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መሄድ እንደሚፈልግ ለሪያል ማድሪድ አሳውቋል።

ከሪያል ማድሪድ ቀያይ ሰይጣኖቹን መረጠ። ሪያል ማድሪድም ውሳኔውን አክብሮታል።

ቤን ጃኮብስ / ዘ አትሌቲክስ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 🏆🏆

በ Betwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!

👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn

📱 t.me/betwinwinset

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ቪክቶር ኦሲምሄን ወደ ፒኤስጂ !

ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ከቪክቶር ኦሲምሄን ተወካይ ጋር ለመነጋገር እየገፉ ነው ፍላጎታቸው አሁን ተጨባጭ እየሆነ ነው።

ኦሲምሄን ፒኤስጂን ለመቀላቀል ፍላጎት አለው እና ከናፖሊ ጋር በስምምነት / ክፍያ መስማማት ከቻሉ ለዝውውሩ ዝግጁ ነው።

አንድ የመሀል አጥቂ ቢለቅ በፒኤስጂ የግዢ ዝርዝር ውስጥ ኦሲምሄን በጣም ከፍተኛው ይሆናል።

- Fabrizio Romano

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

" ህልሜ አጥቂ መሆን ነበር "

የባርሴሎና ፕሬዝዳት የሆኑት ጆአን ላፖርታ ህልሜ የባርሴሎና አጥቂ መሆን ነበር ሲሉ ተደምጠዋል።

" ልጅ ሳለሁ ፕሬዝዳንት እሆናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ይልቁንስ የባርሴሎና አጥቂ የመሆን ህልም ነበረኝ ሲሉ ተናግረዋል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣 ቼልሲ ስለ ኤንዞ ፈርናንዴዝ የሰጠው ይፋዊ መግለጫ፡-

"የቼልሲ እግር ኳስ ክለብ ሁሉንም አይነት አድሎአዊ ባህሪ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት እንደሌለው አድርጎ ይቆጥራል።"

"የተጫዋቾቻችንን ይፋዊ ይቅርታ ተቀብለን እናደንቃለን እናም ይህንን እንደ እድል ለማስተማር እንጠቀምበታለን። ክለቡ የውስጥ የዲሲፕሊን ሂደት ጀምሯል።"

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማንቸስተር ዩናይትዶች ፉልሃምን ለስኮት ማክቶሚናይ ያቀረቡትን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል ዩናይትድ ለስኮትላንዳዊው አማካኝ 30 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ።

- Telegraph

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሌኒ ዩሮ የህክምና ምርመራውን ለማከናውን ማንችስተር ከተማ ተገኝቷል።

[ Telegraph ]

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🚨 በአሁኑ ሰአት ነፃ ወኪል የሆኑ ተጨዋቾች !

🇫🇷 አንቶኒ ማርሻል
🇳🇱 ሜምፊስ ዴፓይ
🇪🇸 ዴቪድ ዴህያ
🇩🇪 ማርኮ ሩይስ
🇩🇪 ማት ሁመልስ
🇨🇴 ጁዋን ኳድራዶ
🇫🇷 አድሪያን ራቢዮት
🇨🇮 ኒኮላስ ፔፔ
🇨🇲 ጆኤል ማቲፕ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሉካ ሞድሪች ናቾ ፈርናንዴዝ ከሪያል ማድሪድ መልቀቁን ተከትሎ አዲሱ የሪያል ማድሪድ ካፒቴን ይሆናል።

Captain Modrić 🇭🇷

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

OFFICIAL 🇭🇷

ሉካ ሞድሪች በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን የ 1 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አትሌቲኮ የህይወቴ ምርጡ ክለብ ነው !

ስፔናዊው አማካይ ሳኡል ኒጉዌዝ አትሌቲኮ ማድሪድ የህይወቴ ምርጡ ክለብ ነው ሲል ከ አንድ ጋዜጠኛ ለቀረበለት ጥያቄ መልስ ሰጥቷል።

አትሌቲኮ ማድሪድ በአንተ ላይ ፍትሃዊ ያልሆነ ይመስልሃል ? ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ሳኡል እንዲህ ሲል መመለስ ችሏል፦

"ሁላችሁም እንደምታውቁት አትሌቲኮ ማድሪድ የህይወቴ ምርጡ ክለብ ነው አሰልጣኙን እና ቡድኑን ለዘላለም አመሰግናለሁ ለአትሌቲኮ ማድሪድ መናገር የምችለው ብቸኛው ቃል ሲኖር አመሰግናለሁ የሚለውን ነው ሲል ተናግራል።

ስፔናዊው አማካይ ብዙ አመታት ያሳለፈበትን ክለብ ለቆ ሌላኛውን ክለብ ሲቪያን መቀላቀሉ ይታወሳል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ፒየር ኤምሪክ ኦባምያንግ ወደ ሳውዲ አረቢያ !

ፒየር ኤምሪክ ኦባምያንግ ኦሎምፒክ ማርሴይን በመልቀቅ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊየቀና ነው።

ኦባ የሳውዲ ፕሮ ሊግን አል ቃድሲህን በሁለት አመት ኮንትራት ይቀላቀላል በሚቀጥለው ሲዝን ከናቾ ጋር ይጫወታል።

- Fabrizio Romano

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሜሰን ግሪንዉድ ወደ ኦሎምፒክ ማርሴይ Here We Go !

ማሰን ግሪንዉድ በ30 ሚሊየን ዩሮ + 50% የሽያጭ ማፍረሻ ውል ከማንቸስተር ዩናይትድ ኦሎምፒክ ማርሴይን ይቀላቀላል።

ግሪንውድ ከአዲሱ ክለቡ ጋር እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈራረማል።

- Fabrizio Romano

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የአትሌቲኮ ደጋፊዎች ተግባር !

የስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ደጋፊዎች በክለቡ ኦፊሴላዊ የኢንስታግራም ገፅ ኮሜንት ላይ የሸረሪት ኢሞጂ እየለቀቁ ይገኛሉ።

ይህም የሚያመለክተው የአትሌቲኮ ደጋፊዎች አርጀንቲናዊው አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ ክለቡን እንዲቀላቀል አጥብቀው እየጠየቁ ነው።

ይህንንም ያዩት አትሌቲኮ ኢንስታግራም ፔጅ አድሚኖች የሸረሪት ኢሞጂ ያጋሩትን ደጋፊዎች ላይክ እያረጉ ይገኛሉ።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት በክሬዲት ሄደው መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ❓❓
ፍላጎትዎን ለማሳካት እና ዕቅድዎን ለመተግበር ቁርጠኛ ከሆኑ እኛ ጋ ይምጡ! ስኬትዎን እናስቀድማለን!

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0908439910
☎️ 0995310731
☎️ 0951258679
☎️ 0908439510
ይደውሉልን።

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አልቫሮ ሞራታ በአዲሱ ክለቡ የህክምና ሙከራዎችን አድርጓል እናም እንደ አዲስ የኤሲ ሚላን ተጫዋች ኮንትራት ሊፈርም ነው።

ውል እስከ ሰኔ 2028 ድረስ ይፈራረማል።

- Fabrizio Romano

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

BREAKING: ሌኒ ዮሮ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያለውን ስምምነት ለመጨረስ አሁን ወደ እንግሊዝ እየበረረ ነው።

ሊል የማንቸስተር ዩናይትድን የ€62M ጥያቄ ተቀብሏል።

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኒኮላስ ጃክሰን ለኤንዞ ፈርናንዴዝ በ Instagram ላይ

SHARE  @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ባየር ሙኒኮች በቀጣይ ዓመት ከሜዳቸው ውጪ የሚለብሱት ማልያ👆

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የኤቨርተኖች የ2024/25 የውድድር አመት የመጀመሪያ ማሊያ👆

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ለምን ዚርክዜን ማስፈረም ፈልጎ እንደነበረ ሲጠየቅ 🗣፦

"ጆሹዋ ጨዋታዎችን ማገናኘት ይችላል ፣ ኳሱን የሚይዝ ፣ ጥሩ ሀሳብ ያለው ፣ በተለይ ደግሞ ትልቅ ፈጠራ እና ጥምረት የሚፈጥር ተጫዋች ነው"ብሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel