★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
GGMU የሚለውን "#ገገማው" ብሎ ያነበበው ልጅ ስለ ማንቼ የአጨዋወት ስታይል ጥልቅ ትንታኔ እየሰጠ ነው!
ለነገሩ ከፖለቲካ ይሻላል
አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ 😝😅
Читать полностью…ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???
የዘንድሮ ሰውማ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብዬ በኮብል አናቱን ስለው አልተቀየመኝም🤔😏
Читать полностью…ቤት ውስጥ የምጠቀመውን #ሽቶ ስነፋ በደባልነት አብሮኝ የሚኖረው #በረሮ እኩል ከኔጋ ብብቱን ገልጦ አጠገቤ ይቆማል😜😳
Читать полностью…የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
/channel/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8
/channel/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
/channel/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
/channel/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት
"ግን ተወደደ!"
አንዳንድ ሴቶች ያናድዱሀል አባታቸው በ 50 አመቱ ደሀ ሆኖ አንተ በ 20 አመትህ ሀብታም እንድትሆንላቸው ይፈልጋሉ 😂😂
Читать полностью…የክርስትና አባቴ ፖስት ያረኩት ፎቶ ላይ መጥቶ...
"ሰላም ነክ ተኬ እናትክ አለምዬ እንዴት ናት አሁንም በማታ መላክ ትፈራለክ? ድሮ አልጋ ላይ የምትሸናው ትዝ ይልካል..."
ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉኝ 😂😂😂
Читать полностью…ሀዘኔ ልክ አልፎ : ጨንቆኝ እያያችሁ
ሞቲቬት እናርግህ : እናንቃህ ብላችሁ
በማይጨበጥ ቃል ፡ ተስፋ ከምትሰጡኝ
አንድ አረቄ አጠጡኝ!
ሀብታም ሆኘም አይቼዋለሁ።ደሀ ሆኘም አይቼዋለሁ። ልዩነቱ ሀብታም ሆኘ #የማየው_ህልም ላይ ቶሎ እነቃለሁ
Читать полностью…ዛሬ የሚደረጉ አጎጊ የአዉሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በቻናላችን ነቀጥታ መከታተል ይችላሉ
✅ LIVE ✅
የሰው ልጅ በየቀኑ normally ለ5 ሰከንድ ያብዳል። ግን አንዳንዶች ወደ ሰአት እያሳደጉት ነው😜🤣
Читать полностью…🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 2ሺ በላይ ተከታይ ያለው።
🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time.
"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች 😁 እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን😘
Читать полностью…🍫 Chocolate Package 🍫
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
💰 ዋጋ 1600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...
Thanks ቤብ ከሚለው ..
ተባረክ ልጄ ይበልጣል 😘😘
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂