★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን
እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#ደካማ ሰዎች ለበቀል ይነሳሉ #ጠንካራ ሰዎች ይቅርታ ያደርጋሉ #አራዳ_ላሽ_ይላል።
Читать полностью…የማይቻል ነገር የለም ያለው ሰውዬ ግድግዳ ላይ ዉሀ በስቴፕላር መቶ እንዲያሳየኝ ነዉ ምፈልገው🤣
Читать полностью…#ፈጣሪ ፀሎታችንን Accept ጠላታችንን Block ሀፅያታችንን Delete ያድርግልን🙏
Читать полностью…- በጫት የተነሳ ስንቱ ሚስቱን ረሳ -
* * *
በሙድ እንያዝ የተነሳ ስንቱ በሳቅ ከሳ
‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️
እንደዛ ደክሞኝ ቤቴ ገብቼ እየተንፏቀኩ የሰራሁት እራቴ ላይ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨመርኩበት😏😢
#ማታ_ጾሜን_አድሬ ይሀው በጣዋት ቁርስ ፈልጋ ወጥቻለው🚶
እነሆ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ እግርኳስ አስደናቂ ታሪኮችን የሚያቀርበው ተወዳጁ ከ እግርኳስ ዓለም በቴሌግራም መጥቶላችኋል
Читать полностью…ካልሲ እንዳናጥብ የሚያደርጉን... ሜክሲኮ ና መገናኛ ካልሲ በ 10 ብር የሚሸጡ ሰዎች ናቸው 👐
Читать полностью…ነገ ከጠዋቱ 4 እስከ 6 ሰዓት Teke የመኪና መንዳት ልምምድ ስላለለበት ከሜክሲኮ እስከ ልደታ እንዲሁም ገርጂ እስከ መገናኛ ምትኖሩ ሰዎች ከቤታችሁ ባትወጡ።
ማንደፍሮት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ
ጌታ ሆይ አንተ ብቻ I phone 14 promax ስጠኝ እንጂ ስለ አጠቃቀሙ Google ላይ search አደርጋለው🙏
Читать полностью…አረብ ሀገር የምትኖር ቀበጥ ቺክ ጠብሼ ሬሳ ይመስል ፎቶዬ ላይ 307 አበባ ስቲከር ነው የምትኮምተው 🤔
ብሎ ሲማረር ሰምቼው ነው !!
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !! 😂😅
Читать полностью…#ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..
🚘 30 የሆነው በምክንያት ነው 🚖 !!
"Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?😜
Читать полностью…በጣም እንዋደድ እኮ ነበር ለሚስቱ ጡት ማስያዣ ልንገዛ ሔደን ይሄኛው ይጠባታል ስለው አኮረፈኝ🤔
Читать полностью…😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
ነይ ልጋብዝሽ💃🏿 ብሎ ከቤቴ አስወጥቶኝ ፣ ቡዳ ብቻ ነው ሳይከፍል ሚበላው ይላል እንዴ😏
#እያለች_ብቻዋን_ታወራለች
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) «ቤዛ» የተሰኘ አዲስ ህብረ ዝማሬ ለቀቀ
Читать полностью…አንዱ ማንም በሌለበት የቤቱን ቁምሳጥን አውጥቶ ሸጦ... ሰራተኛዋ ስትመጣ መኝታቤት ወስዶ እያሳያት ምን ቢላት ጥሩ ነው "እንዴት ነው ቁምሳጥኑ እንደሌለ ያስነቃል እንዴ?" 😂😂
Читать полностью…ጓደኛዬ ከሆንክ ጓደኛዬ ሆነህ ቆይ! ጠላቴ ከሆንክም በጠላትነትህ ፀንተህ ጠብቅ ! ምንድነዉ ቦታ እየቀያየርክ እኔንም ሰይጣንንም የምታምታታን ?
Читать полностью…