★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ...
#ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ።
አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
🌲ልዩ የበአል ቅናሽ 🎄
🧸 ትራስ በፎቶ 🎁
💰 ዋጋ 600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
“ከኔ ጋር መለያየት ከፈለግህ … ያዉልህ በሩ። ክፍት ነዉ!” አለችኝ።
በሩ ግን …
🎉🎁ውጭ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ✈️❓❔
🟡ኢንአፍሪካ ቱጌዘር በተከታታይ ያዘጋጀው ኢቨንት አምልጦት ነበር ?አያስቡ🟡📌
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ለ አራተኛ ጊዜ በጊዮን ሆቴል🏨 እሁድ ታህሳስ 7( December 17) ከጠዋቱ 2:00እስከ 10:00 ጀምሮ የምዝገባ ፕሮግራም አዘጋጅቶአል 🎊 ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር የኔትወርኪንግ እና የዩኒቨርስቲ አፕሊኬሽን platform ሲሆን ለተማሪዎች📚 ያለምንም ቅድመ ክፍያ በአጭር ጊዜ acceptance letter የሚያስገኝ ሲሆን ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ በመምጣት በሚፈልጉት ሀገር application 🛫መጀመር ይችላሉ።
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ 💰
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪
፨ ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ያካተተ👨🏾🎓
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
፨ ሁለት ጉርድ ፎቶ📸
፨ፓስፖርት፣መታወቂያ ወይንም የልደት ሰርተፍኬት📕
፨ የትምህርት ማስረጃ (ትራንስክሪፕት ወይንም ቴንፖ)
ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://form.jotform.com/230621424671146
DV ሞልተን አሜሪካ ለመሄድ እየጠበቅን ጌዜያችንን ከምናቃጥል .. ለምን እዚው ሃገራችን ውስጥ ሆነን በኢንግሊዘኛ እያወራን ስራችንን አንሰራም🤔
Читать полностью…አንድ ጀለሴ ዉትድርና ሊመዘገብ ሄዶ ጥርስህ ወላቃነዉ አትሄድም ይሉታል...
ጀለስ ሀገሬን ልጠብቅ እንጂ ልግጣት አይደለም ምሄድ
#መፅሀፍ_በሽፋኑ_መገመት_ያቆምኩት...
#የማትስ_መፅሀፍ_ላይ የሚስቁ ተማሪዎቹ ያየው ግዜ ነው😂
Samsung Galaxy note 3
አዲስ አንደታሸገ
32 gb
3 gb ram
ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me 👇👇👇👇
☎️ 0909255008
☎️ 0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ
👉/channel/used_phone_ethiopian
ሁሉም ቆንጆ ነገሮች በ“M” ነው የሚጀምሩት Mom, Money, Music, Me 😜😂😁
Читать полностью…ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ ውጭ የምትወጣው?
፡
ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !!
ለራስ ማሰብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም። ራሱን የማይወድ ሰው ሌላውን አይወድም ።
Читать полностью…How ጥሩ ሰው are you?
#Me : የሰማሁትን አስገራሚ ወሬ ሰው ሲነግረኝ ሰምቼዋለሁ ሳልል እንዳዲስ ሆኜ እሰማዋለሁ
ገና ካሁኑ ለፈለጣ ልታመቻቸኝ... በቁም ነገር ደውላ📱 "ውዴ ለገና🎄 ምን አይነት ስጦታ ነው የምትሰጠኝ ?" አላለችም። "ውዴ ይሄ የጌታ ልደት እንጂ ያንቺ አይደለም"
🎄
🌲••●◉Join us, @Mudenyaz
ፓስፖርት እንኳን የሌለው ፍቅረኛሽ እኮ "አለም ላይ ካሉ ሴቶች ሁሉ አንቺ ቆንጆ ነሽ" የሚልሽ😂😂
Читать полностью…መኪና እየነዳህ ሰው ሰላም ካልክ ጉረኝነት ነው
ዝም ብለክ ካለፍክም #ጉረኝነት ነው
🎉🎁ውጭ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ✈️❓❔
🟡ኢንአፍሪካ ቱጌዘር በተከታታይ ያዘጋጀው ኢቨንት አምልጦት ነበር ?አያስቡ🟡📌
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ለ አራተኛ ጊዜ በጊዮን ሆቴል🏨 እሁድ ታህሳስ 7( December 17) ከጠዋቱ 2:00እስከ 10:00 ጀምሮ የምዝገባ ፕሮግራም አዘጋጅቶአል 🎊 ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር የኔትወርኪንግ እና የዩኒቨርስቲ አፕሊኬሽን platform ሲሆን ለተማሪዎች📚 ያለምንም ቅድመ ክፍያ በአጭር ጊዜ acceptance letter የሚያስገኝ ሲሆን ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ በመምጣት በሚፈልጉት ሀገር application 🛫መጀመር ይችላሉ።
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ 💰
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪
፨ ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ያካተተ👨🏾🎓
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
፨ ሁለት ጉርድ ፎቶ📸
፨ፓስፖርት፣መታወቂያ ወይንም የልደት ሰርተፍኬት📕
፨ የትምህርት ማስረጃ (ትራንስክሪፕት ወይንም ቴንፖ)
ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://form.jotform.com/230621424671146
Samsung Galaxy note 3
አዲስ አንደታሸገ
32 gb
3 gb ram
ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me 👇👇👇👇
☎️ 0909255008
☎️ 0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ
👉/channel/used_phone_ethiopian
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
መቆሚያ #መቀመጫ አሳጣከኝ እኮ ስትለው...
መቀመጫውን እንኳን ፈጣሪ ነው ያሳጣሽ😜🤣
ስለ የለሊት ወፍ
✍️የሌሊት ወፍ እንደአይጥ ጥርስ አላት እንደወፍ ክንፍ አላት።አንድ ጊዜ በሰማይ ወፎችና በዱር አራዊት መሃል ጠብ ተነስቶ አራት ቀን ሙሉ ጦርነት አደረጉ። የሌሊት ወፏም ዳር ቆማ ትመለከትና በጦርነቱ የዱር እንስሳት የበረቱ እንደሆነ ወደነሱ ትሄድና "እኔኮ ዘሬ ከናንተ ነው የሚቆጠረው እዩት ጡቴን እዪት ጥርሴን ከሰማይ ወፎች ማነው ጡትና ጥር ስ ያለው? "ትላቸዋለች።
ደግሞ በጦርነቱ የሰማይ ወፎች በርትተው የሚያሸንፉ ሲመስሉ ወደወፎቹ ሄዳ"እኔ እኮ ዘሬ ከናንተ ነው የሚቆጠር እዪት ክንፌን ማነው ከዱር አራዊት ክንፍ ኖሮት የሚበር?"ትላቸዋለች።ወደ ጦርነቱ ግን ምንም ቢሆን አትገባም።
ከጥቂት ቀናት በኋላ እርቅ ሆነ ጦርነቱም ቆመ ።ለዚሁም የደስታ ቀን ከአራዊቱና ከወፎቹ መንደር በጋራ ትልቅ ድግስ ተደረገ።የለሊት ወፏም ወደ ወፎቹ ድግስ ስትሄድ "እና እንደአራዊቱ ጥርስ የለን ለምን ወደኛ ትመጫለሽ?ብለው አባረርዋት።ከዛ ቀስ ብላ ወደአራዊቱ ስትሄድ እኛ እንደወፎቹ ክንፍ የለን ለምን ወደእኛ ትመጫለሽ ብለው አባረርዋት።
የለሊት ወፍም አፈረች። ወፎችም አራዊትም እንዳያይዋት ቀን ቀን እየተደበቀች እየዋለች ማታ ማታ ብቻ ምግቧን መፈለግ ጀመረች።
👉 በምትሰሩት ስራ ሁሉ ሁለት ልብ አትሁኑ ሁለት ልብ የሆነ ሰው አንዱንም ሳይዘው በመሃል ወድቆ ይቀራል።
🎉🎁ውጭ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ✈️❓❔
🟡ኢንአፍሪካ ቱጌዘር በተከታታይ ያዘጋጀው ኢቨንት አምልጦት ነበር ?አያስቡ🟡📌
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ለ አራተኛ ጊዜ በጊዮን ሆቴል🏨 እሁድ ታህሳስ 7( December 17) ከጠዋቱ 2:00እስከ 10:00 ጀምሮ የምዝገባ ፕሮግራም አዘጋጅቶአል 🎊 ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር የኔትወርኪንግ እና የዩኒቨርስቲ አፕሊኬሽን platform ሲሆን ለተማሪዎች📚 ያለምንም ቅድመ ክፍያ በአጭር ጊዜ acceptance letter የሚያስገኝ ሲሆን ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ በመምጣት በሚፈልጉት ሀገር application 🛫መጀመር ይችላሉ።
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ 💰
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪
፨ ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ያካተተ👨🏾🎓
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
፨ ሁለት ጉርድ ፎቶ📸
፨ፓስፖርት፣መታወቂያ ወይንም የልደት ሰርተፍኬት📕
፨ የትምህርት ማስረጃ (ትራንስክሪፕት ወይንም ቴንፖ)
ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://form.jotform.com/230621424671146
🗣የቴሌግራም ሽልማት ቢኖር
.
"የአመቱ ምርጥ እግረኛ" በሚል ዘርፍ አሸንፍ ነበር

ሰውዬው እየጠጣ ከማምሸቱ የተነሳ አንድ ቀን ወደቤት በጊዜ ሲገባ ልጁ
"እማዬ እንግዳ መጣ" 😂😂
Samsung Galaxy note 3
አዲስ አንደታሸገ
32 gb
3 gb ram
ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me 👇👇👇👇
☎️ 0909255008
☎️ 0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ
👉/channel/used_phone_ethiopian