★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣
Читать полностью…#አንድ_አንድ_ወንዶች...
እንደ ሙዝ ልስልስ ብላቹ ገብታቹ ቺኮቹን ስክስ ታደርጉና ቅምስ አድርጋቹ እብስ የምትሏትን ነገር እረፉ...
#አንድ_አንድ_ሴቶች...
መጀመሪያ ላይ ፉክስ ብጥስጥስ ትሉና የኋላ የኋላ ዳቦውን ፍርክስ አድርጋቹ ወንዱ ቁርስ አድርጎ እብስ ሲል እልቅስ የምትሏትን ነገር ተውት😉
በምንም አጋጣሚ ለፈተናም ሆነ ተመድባቹ ዩኒቨርስቲ የገባቹ ተማሪዎች ለምግብ ካፌ ስትገቡ ድስት ላይ የተቀመጠ ኮፍያ የሚመስል ነገር ካያችሁ የወታደር ቆብ እንዳይመስላችሁ...
መያዣው የወለቀ ጭልፋ ነው😂
ውጭ ያለው ዘመዴ "DV ሙልተህ or እንደምንም ብለህ ና እንጂ ለሌላው እኔ አለሁልህ" ይለኛል እንዴ...
ወዳጄ እንደምንም ብዬ ከመጣሁ በኋላ ምን ትሰራልኛለህ🤷♂
Imagine having sex with a Tele Operator and she asks you "ስለ አገልግሎቱ ያሎትን አስተያየት ይስጡን" at the end
Читать полностью…👕 የጥምቀት ማድመቂያ ቲሸርቶች
💰 ዋጋ 150 ብር ጀምሮ
➡️ በተለያዩ ከለር አማራጭ በቲሸርት በሹራብና በሁዲ በብዛትና በጥራት በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን።
🎁 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
☎️ +251921935862
+251911518012
📸 @Teke_Man_Promotion ✅
ባንክ ቤት ሄጄ ሴት የባንክ ሰራተኛ አዲስ አካውንት ለሚከፍተው ልጅ በምሳሌ ስታስረዳው ምን አለችው ...
I WILL OPEN IT FOR YOU AND YOU WILL PUT SOMETHING INSIDE !😁😂
"አዛምድ" አዲስ የሲኒማ ቤት አማርኛ ፊልም ተለቁዋል።
በ አማርኛ ፊልም ቻናላችን ያገኙታል።
JOin 👉 @Ethiopian_new_film
✔️ Kids Bottle
💰 ዋጋ 800ብር 🔺
⏰ በ15 ደቂቃ ሰርተን እናስረክቦታለን⏰
🔹 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
☎️ +251921935862
+251911518012
📸 @Teke_Man_Promotion ✅
"ምን ይዤ ልመለስ ወደናቴ ቤት" የሚለው ዘፈን በደንብ የሚገባህ ከሀገር ስትወጣ አይደለም ቤት ስትከራይ ነው..🙌
Читать полностью…አንዱ ቲክ ቶክ ላይ "ቆይ ፍሪጅ የሌላችሁ ሰዎች ልብሳችሁን በምንድነው የምታጥቡት🤔 "ብሎ ሲጠይቅ ነው አንዳንዶች እንደ ቀልድ እያመለጡን እንደሆነ የተረዳሁት😌😂😂
Читать полностью…አንዱ መገናኛ ላይ ጩኸቱን ያቀልጠዋል ሰብሰብ ብለን ምን ሆነክ ነው ስንለው "ከ አሁን አሁን ስልኬን ሰረቁኝ እያልኩ ተሳቅቄ ሞትኩ" ቢለንስ😜🤣
Читать полностью…የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
#ሐበሻ ፒፕል ዜብራ ላይ እየተሻገረ ቶሎ ቶሎ ተሻገር ስትለው...
እኔ ምንአገባኝ ብገጭ እሱ ነው ጥፋተኛው
#ሚዳቋ🦌 ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።
#አንበሳውም🐆 ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።
ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው😉
Читать полностью…እናቴማ ጨዋ ልጅ ነበር ያሳደገችው...
እኔ ነኝ እንጂ እናንተን አስቃለው ብዬ የባለኩት
• ❇️ስራ ፈላጊኖት
📌 የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕሬተር
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴት/ወንድ
•
📌 የስራ መደብ ፡ N.G.O
🌀የት ደረጃ ፡ ደግረ /ዲፕ
🌀ደሞዝ ፡ 20,000
• ፆታ ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦የባቡር ትኬት ቆራጭ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ;-9000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ኤርፓርት ሽያጭ ሰራተኛ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 8000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ አካውታት
🌀የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🌀ደሞዝ፦ 8500
🌀ፆታ፦ሴ/ው
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ቤቲንግ ቤት
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦8000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ኢንባሲ ላይ ተላላኪ
🌀የት/ደረጃ፦ 10+
🌀ደሞዝ፦6500-7000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የሰራ መደብ፦ ጉደይ አስፈፃሚ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራመደብ፦ ሹፍርና ሹፍርና ህ/1 ደረቅ 1
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ:- በስምምነት
🌀ፆታ፦ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ስልሰ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦9000
🌀ፆታ፦ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ እረልእሰቴት ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦12
🌀ደሞዝ:-10,000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ስራ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ:-በስምምነት
🌀ፆታ፦ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ብስኩት ፋብሪካ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጫማ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 7500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሳፋሪኮም ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 15000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ውሀ ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ፦ 8500+
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
☎️ 0963003771
0993452425
Habesha: የበላና የተማረ ወድቆ አይወድቅም
Also habesha: የተማረ የት ደረሰ
#ጓደኛዬ ቦርሳዬን እና ቻርጀሬን ይዛ ወደ WASHINGTON DC ሄደች...
አሁን እኔ አሜሪካን ሃገር ንብረት አለኝ ማለት ነው ?
እባካችሁ ተስፋ አትቁረጡ!! ለምሳሌ እኔን ተመልከቱኝ ከብዙ ጥረት እና ልፋት ብኋሏ ዛሬ ላይ በብዙ ሰዎች ዘንድ እጅግ ተፈላጊው ሰው ለመሆን በቅቻለሁ..
ምክንያቱም ሳልታክት ነበር ከብዙ ሰዎች ብር የምበደረው። 🙌❤
አሁን እኮ ነው ለቅሶ ቤት ተቀምጠን ይሄማ ሊሆን አይችልም በፍፁም ሊሆን አይችልም እያለ አንዱ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል አረ ተረጋጋ ለቀስተኛውም እኮ ተረጋግቷል ብለን ብናረጋጋውም በፍፁም ሊሆን አይችልም እያለ ቀወጠው ምን ሆነህ ነው ስንለው ...
"ንግድ ባንክ 5 ብር ቆረጠብኝ "😥😥😥
✅Correct ተለቋል
FREE TIP በየ2 ቀኑ አለን ማየት ማመን ☝️☝️!!
🔘 ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ʟɪɴᴋ ተጨማሪ FREE GAME ለማግኘት ተቀላቀሉን👇
/channel/+bnhHk3jxZeA5ODc0
/channel/+bnhHk3jxZeA5ODc0
/channel/+bnhHk3jxZeA5ODc0
𝗚𝗼𝗼𝗱 𝗟𝘂𝗰𝗸 𝗧𝗼 𝗧𝗵𝗼𝘀𝗲 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ተጠቀሙበት እንዳያመልጣችሁ👆🤝
አንዱ ሌባ ነውኮ..
ለሊት ለስራ ወቶ ተፍ ተፍ ሲል በጣም ይርበዋል ዞር ሲል በጨለማ የተዋጠ ትልቅ ግቢ ያያል, በአጥር ዘሎ ገባና ክፍሎቹ ዉስጥ አየገባ ሚበላ ነገር መፈላለግ ይጀምራል ብዙም ሳይለፋ የሆነ ሳህን ዉስጥ ቋንጣ ነገር ያገኛል 😉 jeles አገኘው ብሎ ዋጥ ዋጥ ማረግ ሲጀመር ጣዕሙ weird ነገር ሆነበት ግን ያው የራበው ሰው ሆድ 'what z hell' mode ዉስጥ ሚያስገባው ነገር የለም,, አንደዛ ነገር 😁.. ብቻ ያን unusually ጨው ጨው በሚል ነገር አፉን እንደሞላ somebody መብራቱን ከጀርባው አበራው.. ደንገጦ ዙሪያውን ሲቃኝ የሆነ ፁሁፍ ከላይ ያያል... "የግርዛት ክፍል "
Advice of the day- ምንበላውን ነገር አየመረጥን ጎበዝ
ካንተጋ ሆና ስልኳን Airplane mode ካደረገች... ፕሌኑ ላይ ሌሎች ተሳፋሪዎች አሉ ማለት ነው😉😂
Читать полностью…አንድ በጣም ወሬ የሚወድ ጀለስ አለን በሁሉም ነገር ሀሳብ መስጠት ይወዳል ታዲያ ሰብሰብ ብለን አንዱ ጓደኛችን ማታ ህልም አይቼ ብሎ እየነገረን ....
ወሬ የሚወደው ጀለሳችን "አረ እንደሱ አይደለም ያየኸው "😂😂😂
🫴 የእጅ ሰአት በፎቶ
💰 ዋጋ 600 ብር
✅ አሁኑኑ ይዘዙ 💌 @Teke_Man
💚 +251921935862
💚 +251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🫰
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው
•| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘
•| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ::
•| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ።
•| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ።
•| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።
መ. ል. ካ. ም ቀ. ን
የተመቻቹ #Like👍 ያልተመቻቹ #Share አድርጉ😘😍
ሰይፋ ሚያጨበጭቡለትንም ሰዎች ይዞ ነው እንዴ አሜሪካ 🇺🇸 የሄደው 🙄
ጭብጨባቸው 👏 ፧ አሳሳቃቸው 🤣 ተመሳሰለብኝ 🤔😁