★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ክለብ አጊንቼው ውሀ አጣጬን እየፈለኩ ነው ይለኛል እንዴ...
Brother እዚ ቢራ አጣጭ ነው ያለው 🙌
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ያሁን ጊዜ ቺኮች ተጣልተሃቸዉ "በቃ መለያየት አለብን!'' ስትላቸው...
ምን ታካብዳለህ ጥርግ በላ! ካላንተ መኖር የማልችለው አንተ ሜካፕ ነህ እንዴ?
ከንግዲህ ለሳምንት ላለመንቃት ተኝቻለሁ ምክንያቱም ሚስቴ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ቤዛ ማን እንደሆነች ትነግረኛለህ ብላኛለች😒
Читать полностью…የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Читать полностью…🔥🔥 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑ቴዲ አፍሮ 👑አልበም አጃችን ገብቶል 🔥🔥
በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው
አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት😍😍
የድሮ ፍቅረኛህ ቪትዝ መኪና እየነዳች ስታልፍ አየኋት ብዬ ስነግረው...
ይበላት ገና የኔ ግፍ መቼም አይለቃትም አላለም ☹️😁😁
በተደጋጋሚ "እኔኮ መክሊቴን ስላላገኘሁ እንጂ እዚህ ቦታ መገኘት አልነበረብኝም" ሲለን ለካ ልዩ ችሎታዉን እየፈለገ መስሎን ነበረ...
ይኸዉ መክሊት የምትባል ቺክ አገኘ ጠፋ! ጠፋ!
በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊
Читать полностью…ዛሬ አዲሱ ሚካኤል ተገኝተን Give away ሰተናል👇
https://vm.tiktok.com/ZMjoB6RF8/
እሺ አሁን ያን ሁላ ብር አውጥታቹህ የገዛችሁኝን ቲሸርት ምን ልታደርጉት ነው😕
.
የለሊት ልብስ😶😂
ታላቁ እሩጫ ላይ አንደኛ ወቶ ያሸነፈዉን ለዚህ ድል እንዴት በቃህ ሲሉት....
መታወቂያ ሳሊዝ ወጥቼ ፌዴራል እንደመጣብኝ ነው የማስታውሰው🏃♂
ያኔ ልጅ እያለን እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል ብዬ የተከራከርኩትን ገንዘብ ቂም ይዞብኝ ይሆን እንዴ 🤔
Читать полностью…😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
ያ ክፉ ጓደኛህ ሞቶ የሕይወት ታሪኩ እይተነበበ, በጣም የዋህ, ደግ, ሩህሩህ, ትእግስተኛ እና ጨዋ ነበር, ሲሉ!
:
ቀበር ተሳሳትኩ እንዴ?
#ውድ_ሴቶች🙎 እኛን ወስዶ መጋበዝ ልመዱ ፒዛ እኖዳለን! 🍕 በርገር እኖዳለን!🍔 ቅቅልም እኖዳለን!
በቃን ሁሌ እኛ ጋባዥ መሆን ደክሞናል::
በተጋቡ በ3ኛ አመት ሶስተኛ ልጇን ስታረግዝ..
"ባልሽ ሆድ ባዶ ሲሆን አይወድም እንዴ?"
🗣ጣቱ ላይ ቀለበት ያሰረን ወንድ
ምን ሆነህ ነው ጨጓራህን ያመመህ አይባልም❗
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
Читать полностью…ያመረረች ሴት እና የኢትዮጵያ ሳተላይት አንዴ ከሄዱ አይመለሱም አለኝ አንዱ 😂
Читать полностью…ታክሲ ውስጥ አራት ሴት ሆነው ሰው እያሙ ልክ ከአራቷ አንዷ ስትወርድ እሷንም አሟት 🤗😂
አባቴ አትገረም... ብቻዋን ስትቀር የመጨረሻዋ ራሷ አይ የኔ ነገር ማለቷ እና ራሷን ማማቷ አይቀሬ ነው ።
እራሱን በሽጉጥ ሊያጠፋ የነበረን ሰው ፖሊሶች በሽጉጥ አስፈራርተው አስቆሙት 😂😂😂😂
Читать полностью…Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
ታላቁ ሩጫ ላይ የሆነ ሰዓት ላይ የሆኑ ጀመዓዎች እንዋጋ እንዋጋ በለው ሲሉ...
ወይኔ... አሁን የእውነት ልንሮጥ ነው በቃ አልኩ 😂
መኪና ያላቸውስ ይሩጡ መዝናኛቸው ይሆናል...
.
እግረኞች ምን እኑን ነው የምትሉት? አመቱን ሙሉ እንደሮጣቹህ አይደለም ወይ🤔
ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...
Thanks ቤብ ከሚለው ..
ተባረክ ልጄ ይበልጣል 😘😘