★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
#ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...
ይህን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም 😂😂
🗣አንተ በራይድ መሄድ ግን ደስ ሲል😍😍
.
ዜብራ ጠብቆ መሻገር የለ... መጋፋት የለ
መረጋገጥ የለ.. .. ለትልቅ ሰው መነሳት የለ... ተጠጉልኝ የለ..።በቃ እግረኞችን በመስኮት እያየህ ወደመዳረሻህህ ሂድትትት
.
ችግሩ ሚመጣው እዚህ ጋር ነው... ሂሳብ ስትለው 360 ይልሀል.. ቻናሉን ነው በለኝ😭
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
ሱፍ መልበሱ ነው እንጂ የሚያስጠላው ቤት ከመቀመጥ ባንክ መስራት ጥሩ ይመስለኛል😃
Читать полностью…ትምህርት ቤት መጽሐፍ ሲሰጥህ ያንተ ንብረት ነው ትንከባከበው ይልሃል። 😂ሲጠፋብህ ደግሞ.....
.
ክፈል የመንግስት ንብረት ነው 🙌😫
የታላቁ ሩጫ ቲሸርት በቅናሽ የሚፈልግ በውስጥ ያውራኝ
የአምናው ነው ግን..😁
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ አውርዱት
Читать полностью…ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔
Читать полностью…መንታ ብወልድ ደስ ይለኛል ትላለች እንዴ... ዜሮ ሻማ አምፖል ምታክል ጡት ይዛ ምን ልታጠቢያቸው ነው...🤔🤔
Читать полностью…🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
💰 ዋጋ 150 ብር ጀምሮ 🔺
➡️ ለልደት፣ ለጥንዶች፣ ለበአላት እና ለማንኛውም አይነት ዝግጅት በብዛትና በጥራት በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን።
🎁 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
☎️ +251921935862
+251911518012
📸 @Teke_Man_Promotion ✅
ሀይማኖተኛ ሴት ማግባት መባረክ ነው ቺት ስታረግባት አይ የሰይጣን ስራ እያለች ሁሌ ትፀልይልሀለች
Читать полностью…ታክሲ ውስጥ እምታወሩ ሰዎች ግን ምናለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ 🙄 ታሪኩን ሳልጨርስ መውረድ እየደበረኝ ነው 😂😂 ሰፈሬን አልፌ በሌላ ታክሲ መመለሴ ነው
Читать полностью…• ❇️ስራ ፈላጊኖት
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
📌 የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕሬተር
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴት/ወንድ
•
📌 የስራ መደብ ፡ ማስታወቅያ ለጣፉ
🌀የት ደረጃ ፡
🌀ደሞዝ ፡ 9000+
• ፆታ ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ትኬት ቆራጭ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ;-9000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሽያጭ ሰራተኛ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 8000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ አካውታት
🌀የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🌀ደሞዝ፦ 8500
🌀ፆታ፦ሴ/ው
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ቤቲንግ ቤት
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦8000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ፍተሻ
🌀የት/ደረጃ፦ 10+
🌀ደሞዝ፦6500-7000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የሰራ መደብ፦ ጉደይ አስፈፃሚ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራመደብ፦ ሹፍርና በሁሉም ህ/1 ደረቅ 1
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ:- በስምምነት
🌀ፆታ፦ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ስልሰ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦9000
🌀ፆታ፦ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ እረልእሰቴት ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦12
🌀ደሞዝ:-10,000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ስራ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ:-በስምምነት
🌀ፆታ፦ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ብስኩት ፋብሪካ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጫማ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 7500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሳፋሪኮም ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 15000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ውሀ ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ፦ 8500+
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
☎️ 0988568812
0986270064
Instagram - የግል ት/ቤት
Telegram - የመንግስት ት/ቤት
ሎሎቹን እናንተ Comment ላይ አስቀምጡ !
#ጋዜጠኛው :- ሄለው ሄለው አድማጫችን መስመር ላይ ገብተዋል ስሞትን ማን እንበል ? ከየት ነው ?
#አድማጭ :- ስሜ ይቆይ A ነኝ ከሳሪስ
#ጋዜጠኛው :- እሺ A ምን ገጠመህ
#አድማጭ :- በጣም አፈቅራት ነበር ነገር ግን ድንገት እንለያይ አለችኝ መፍትሔ ካላቹ ብጠቁሙኝ
#ጋዜጠኛው :- እሺ አድማጫችን አጊንተው ሊያወራት አልሞከሩም ለምን አይደውሉላትም
#አድማጭ :- እኔ አብርሀም ዘሪሁን ነኝ እሷ ጋር ምደውለው
😂😂😂
ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው " ቤት ናት"
Читать полностью…አስቴር አወቀ ያንን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ፍቅረኛም ባልም ልጅም የላትም!😲 አሉ
Читать полностью…ቦሌ አራብሳና ኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ያለው ሰው ካለ በታላቁ ሩጫ ቲሸርት ልቀይረው እችላለሁ 😉
Читать полностью…በመኪና አደጋ የሞተ ሰዉ ቤት ለቅሶ ሄደን እያፅናናን ነበር በመሐል አንድ የመረቀነ ጀለሳችን...
''ፀበል አልሞከራችሁትም'' አይልም
#ገረጣን !
ጎረቤቴ ስሟ ዉዴ ነዉ በስሟ ስጠራት ባሏ ይነቅላል እኔ ምን አጠፋሁ ቆይ 🤷♂
Читать полностью…ሰዉ መስያቹ ነዉ 200ሺ ሰዎች ምትከተሉኝ ? 🥺
.
"አሁን ድረስ እኮ አዉሮፕላን በሰማይ ሲያልፍ ለማየት ሮጬ ወጣለሁ'' 😢
ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት...
ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳
"ሴቲን ላማናዴድ ጎደኛሽ ባጣም ታሚራለች ማላት ባቂ ኖ" የሚል ፖስት ስር
፡
ኢዝጋቤሪን ባል ኢስቲ
በቻት እየጀነጀንክ ፎቶ ላኪልኝ ስትላት ካሜራው ተበላሽቷል ካለችህ ብሮ ካሜራው ሳይሆን ፊቷ ነው የተበላሸው::
Читать полностью…ሰዎች ሲጮሁብህ፣ ሲያሾፉብህ፣ ሲሰድቡህ ምንም አይምሰልህ😏 ምክንያቱም እግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ተመልካቾች ናቸው😉
ልጋብዝህ ብሎ ወስዶ ሂሳብ ያስከፈለህ ሰው ብቻህን ቢያገኝህ የመግደል ሙከራ ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም!
ድንግል ማርያም ለሊቱን ትባርክልን ሰላም እደሩ😘