★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ጩኸት ስምቼ "ዩናትድ አገባ?" ስላቸው
ደጋፊዎቹ:- "እስካሁን ስላልገባብን ነው ባክህ" 😌
ምንም ያህል መንገዱ ንፁህ ቢሆንም በባዶ እግርህ እንዳትሄድ ....
የማወራው ስለ መንገድ አይደለም !
አጭር ቀሚስ ስትለብሺ የሚመለከትሽ የሚበዛው ስላማረብሽ አደለም😕
ቴሌቪዥንም ሲከፈት ነው የሚታየው
ሰፈራችን ሳታረግዝ ያገባችዋን ሙሽራ ሰርጓ ላይ ቁጭ ብለው እየበሉ 😒 አስደግማበት ነው ያገባችው እያሉ ያሟታል
Читать полностью…🎁ማጂክ ትራስ🎁
➡️ ዋጋ 900 ብር 🔺
⚙️ አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🔼🔸
ከሴት ጋ ስትሆን ከሚመጣ የኔ ቢጤ በላይ ምቀኛ የለም።
አምስት ብር አገኛለው ብዬ ኪሴ ስገባ 50 ብር በታች የለም በሼም 50 ብር ሰጥቼ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው
ምን መኖር ቢደክምድህም
ቀን ቢከፋ ቢመርም
ተስፋህ የጨለመ ቢመስልም
ቢርቅም ቅርቤ ያልከው
ቢከዳህ የተደገፍከው
አታማርር ፈጣሪህን
አይረሳውም ፀሎትህን
ቀድሞ ፅፎታል ነገህን
ስለዚህ ስማኝ ወዳጄ
አትሁን ሞኝ ተላላ
መሰንበትህን አትጥላ
ቀና በል በአምላክህ እመን
አቀርቅረህ ሞትን አትመኝ
ዛሬን አልፈህ ነገም ተገኝ
ሲያልፉ ነው እልፍ የሚገኝ
🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥
⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ
👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧
እኔ እምላችሁ ዶክተር አብይ👈 ቲክቶክ ይጠቀማል እንዴ አንዷ ለዶክተር አብይ ሼር አርጉለት ስትል ሰምቼ ነዉ እናማ ካለዉ አካዉንቱን ተባበሩኝ እኔም መልእክት አለኝ😁😁
Читать полностью…ሰውዬው የ ሴቶች አልባሳት መሸጫ ገብቶ እ ባለቤቴ ጡት መያዣ ግዛልኝ ብላኝ ነበር የመጣሁት ግን ልኩኣን ረሳሁት ስንት እንደነበር ወይ አረጋግጨ ልምጣ ሲል ባለ ሱቅዋ ወይ ከምትለፋ የኔን ነክተህ በዛ ልኩን ማስታወስ ከቻልክ ልርዳህ አለችው እሱም ወድያው አው ኢሄ ጥሩ ሃሳብ ነዉ ለካ ፓንትም ብላኝ ነበር ረስቼ 😄😄😄
Читать полностью…⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ ::
📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇
/channel/addlist/Panp-a3S08djMDM0
🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥
⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ
👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧
የሚታይ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የማይታይ ልፋት መልፋት አለብህ አጎንብሰህ ስትሰራ፣ ስትጥር፣ ስትታገል ማንም ዞር ብሎ ላያይህ ይችላል። መኪና🚘 ስትገዛ ቤት🏘 ስትገዛ ወይም የግል ስራ ስትጀምር ግን ሁሉም አይን ይጥልብሀል ስላንተ ይወራል...
#አየህ_ወዳጄ ማንም ባላየህ ሰዓት ከበረታህ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።
ሰላም እደሩልኝ 😘😘
የኔ ፍቅር በጧት ከንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርሴን ስጭኝና በልቼ ልተኛ
Читать полностью…📌የምን ብንሔድ ይሻላል ነው❓
❣️ አዎ ብንቆይ ይሻላል ሁሉም ጥሩ ይሆናል🥰 እንደ አመለካከታችን ነው ✅ጥሩ ላይ ሆነው ያያቹሁአቸው ሁሉ ከባባድ ሁኔታዎችን ያሳለፉ ናቸው ❗️
🔺🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🔺
እኔ ምን ምንግዜም ላንቺ የምወኘው ምርጡን ነው ...
ምርጡ ደሞ እኔ ነኝ 😜😁
ጓደኛዬን ምሳ ልጋብዛት ሆቴል ገብተን ሜኑ ይምጣልሽ ስላት... አረ እሱን ባለፈው በልቼዋለሁ ሌላ ምግብ አትልም 😂😂 ጎበዝ ከአስተናጋጁ ጋር ነፈርን🤣
Читать полностью…#Me➙ አስተናጋጅ እሰቲ 2ኪሎ ስጋ አመጣልኝ
#ስተናጋጅ ➙ የሚበላ ነው ለሰልፊ
VIDEO CALL ለማውራት ሽቶ ምትቀቢው ልጅ ሰላም እደሪ እኔም ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማዬን አስጠርጌ አውቃለሁ 😂
Читать полностью…የሌለ መርቅኖ ብቻውን የሚኖርበት ቤት እያንኳኳ ነው....
:
የለህም ልበለው እንዴ 🤔
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???
😎አታፍሪም እንዴ! ቆንጆ ነኝ ስትይ😒ቢንቢ እራሱ🤔
.
😜አይኗን ጨፍና ነው የምትነክስሽ 🙈😬
አንዳንድ ወንዶች አንድ የረገበ ፍራሽ ፣ አንድ ድስት እና አንድ ቡታጋዝ ይዛችሁ ''እስኪ ያላትን ፈልጊልኝ?'' አትበሉ ... በዚህ የኑሮ ሁኔታችሁ እናንተን የማግባት ''ሞራል ብቻ'' ያላት ሴት ካለች በቂ ነው 😌.....
አንዷ ስትል ሰምቼ ነው 😏
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የምታገኙትን የፍቅር ቻናል ተጋበዙልኝ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
ዉድ ደንበኞቻችን ከማንኛውም ጤና ተቋማት የታዘዙላችሁን መድሀኒቶች ማዘዣውን በፎቶ በመላክ መድሀኒቶችን ያለምንም ድካምና መንከራተት ያሉበት እናደርሳለን ከገበያ ላይ በቀላሉ መገኘት ያልቻሉትን መድሀኒቶች ፈልገን እናቀርባለን
ድካሞን ቀንሰው ጤናዎን ይጠብቁ ! ካዚን መድሀኒት ቤት
Photo ለመላክ comment box አልያም @Rovi_Ben ላይ መጠቀም ይችላሉ
ለወዳጅ ዘመዶ share ማድረጉን አይርሱ
kazin pharmacy
@kazinpharm12 @kazinpharm12
ለእንጀራ ጄሶ🤔 ለቅቤ ሙዝ🤔
ለበርበሬ ገል🙄 የፈጠራችሁ ሰዎች👇
ለሽንኩርት መላ ፈልጉ እንጂ?
አንተ መንሱር ጀማል አይፎን ይዞ ዝንጥ ብሎ ዱባይ 5 star ሆቴል ተቀምጦ ምርጥ ምግብ ጠረጴዛ ላይ ደርድሮ ፎቶ ተነስቶ ...
''አትጨናነቅ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነዉ ሚሆነዉ ብሎ ፖሰተ''
.
እኔም እኮ ግን እሱ ያለዉ ሀብት ቢኖረኝ አልጨናነቅም 😞