★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
እማዬ አያት ልትሆኚ ነዉ ስላት...
ምነዉ አካበድክ ሁኔታክ እኮ አያት ቤት የገዛክልኝ አስመሰልከዉ😁
ያለሁበት ካፌ ዉስጥ ካጠገቤ ያለዉ ሠዉዬ
በሠዉ ግፊት አግብቼ በደም ግፊት ልሞት ነዉ ብሎ ለጓደኛዉ እያወራ ነዉ
#እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ሚናረገው
#ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ቢቻ ነው ሚናረገው
#እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሺም ?
#ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ
ሴቶች ወንደ ላጤ ጠብሰው #በርገር #ፒዛ እያሉ ስልክ ቁጥራችንን ሴቭ እያደረጉ እኮ ነው ሲደወልላቸው...
#ወዬ_ሆዴ የሚሉት😆
ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍
Читать полностью…🙇♀#ሴቶችዬ_ጠንካራ_ሁኑ...
:
ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ።
0931860743
መርጌታ_ይስሀቅ_የባህል_መድሀኒት_አዋቂ_መስተፋቅር_እና_ሌሎች_ህክምና_አገልግሎት_የምንሰጣቸው_አገልግሎቶች_
( 10,000ወደ 30,000 ከ 50,000 ወደ 150,000 የማበርከት አገልግሎት እንሰጣለን 0931860743
ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??0931860743
0931860743 እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
1 🍀🍀ለሀበት
2 🍀🍀ለመፈትሄ ስራ
3 🍀ለመስተፋቅር
4 🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ
5 🍀🍀ለበረከት
6 🍀🍀 ለገቢያ
7 🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
8 🍀🍀 ለአይነ ጥላ
9 🍀🍀ለስልጣን
10🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
11🍀🍀ለግርማ ሞገስ
12🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
13🍀🍀አፍዝ አደንግዝ
14🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
15🍀ለሁሉ መስተፍቅር
16🍀🍀ለድምፅ
17🍀🍀ለብልት
18🍀🍀ለውጭ እድል
19🍀🍀 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
20🍀🍀ለደም ግፊት
21🍀🍀ለመካንነት
22🍀🍀 ለህመም
23🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
24🍀🍀ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
25🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
26🍀እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ ይህን ይመስላል
🍀 🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🍀ለጥያቄ ይደውሉልን
🇪🇹 +251931860743
0931860743
በ 2016 የቢራ ጠርሙስ ከንፈሮቼን በፍፁም አይነካም...
በስትሮ ነው የምጠጣው😩
ፌዘኛ ሲናገር ያስቃል ሊቃውንት ሲናገር ያስደንቃል እግዚአብሔር ግን ሲናገር ያሳርፋል ምክንያቱም ፌዘኛ ለጆሮ ሊቃውንት ለአይምሮ እግዚአብሔር ግን ለልብ ይናገራል
እግዚአብሔር በአዲሱ ዓመት በሂወታችን ይናገር ያሳርፈን👐
እኔ የምለው ትላንት 2015 ነበረ 🙄 ዛሬ 2016 ነው አሉ 🙄🙄እና ነገ 2017 ነው ማለት ነው??😂😂
Читать полностью…እስኪ ለበአል ድፎ ዳቦ ''ድፊ'' ስላት 🤔
አረ እኔ ወንጀል አልሰራም አላለችም 🙌🤣🤣
አረ ያንቺስ ከፋ 🙌🤣🤣
ብራዘር ሴት ልጅ ቀልደኛ ወንድ ምትወደው አማርኛ ፊልም ላይ ነው አስሩም ፍቅረኞቼ ቁምነገር የለህም ብለው ነው ጥለውኝ የሄዱት😢
Читать полностью…አንዷን ታክሲ ውስጥ Wow በጣም ታምሪያለሽ ቴሌግራም ትጠቀሚያለሽ ስላት...
አረ አልጠቀምም የተፈጥሮ ቆዳዬ ነው
ክርስቶስን ከመስቀል እንዳይወርድ ያደረገው በእጁ ላይ የነበረው ሚስማር ሳይሆን በልቡ ላይ የነበረው ፍቅር ነው።
#መልካም_ምሽት 😘😘
#Mr.x- ተኬ ጠፍተሀል ቀልድ ልቀቅልን እንጂ
#Me- አለሁ ስራ ትንሽ በዝቶብኝ ነው
-ስራህ ምንድን ነው ?
- የግል ነው ተቀጥረህ የምትሰራው?
- ይሄን ሁሉ ቀልድ ግን ኬት ነው የምታመጣቸው ?
- ፍቅረኛ ይዘልሀል ?
- በአካል ብዙ አታወራም ማለት ነው
- ሰፈርህ የት ነው ?
- መኪናማ መግዛት አለብህ
Some of boring questions from follower
ጣፍጠህ እንደገባህ ጣፍጠህ ውጣ አሉ አንድ እናት ልጃቸው በምጥ ተይዛ😜🤣🤣
Читать полностью…በዚህ አመት መልካም አዲስ አመት ካሉኝ #ጓድኞቼ ቁጥር በላይ #የባንኮች ቁጥር ይበልጣል😭😂😂😂
መልካም አዲስ አመት!!
እነዛ ለበዓል ለበዓል እንጨት እየለቀሙ ዶሮ የሚያባርሩት አርቲስቶች ግን የት ገቡ 🤔🙊
Читать полностью…🌼የአዲሱ አመት የተራበ የሚጠግብበት የተጠማ የሚረካበት የተከፍ የሚደሰትበት የታሰረ የሚፈታበት የታመሙት የሚፍወሱበት የታረዘ የሚለብስበት ስደተኞች የሚመለሱበት ስላም የሚሰፍንበት ፍቅር የሚነግስበት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን የምታገኝበት አስደሳች ዘመን ይሁንልን!!!
🌼መልካሙን የሚያይ አይን በደልን ይቅር የሚል ልብ መጥፎን የሚረሳ አንድበት በአዲሱ አመት ይስጠን!!!
🌻#መልካም_አዲስ_አመት🌻
ሰላም ቤተሰቦች ከሚስቴ ጋር ከመሸ ተከራክረን ነው... ዶሮ ወጥ ላይ ዶሮ ባይገባበት ችግር አለው እንዴ ?
Читать полностью…ለ2016 ምታዋሩት ሰው ከፈለጋቹ እኔ አለሁ
Normal ችግር - 400br
አሳዛኝ ታሪክ – 80Obr
አብሬ ማልቀስ ካለብኝ – 1500br