★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ቅድም መንገድ ላይ "የድሮ ፍቅረኛህ ተለውጣለች አምሮባታል " ያልሽኝ ልጅ...
እኔ ምልሽ አሁን አንቺ ዩኒቨርስቲ ገብተሽ Highschool ቀለም ስለተቀባ ወይም ፎቅ ስለተሰራ ዩኒቨርስቲውን ትተሽ ትመለሻለሽ🤔🤔
አስቸኳይ ክፍት የሰራ ቅጥር ማስታወቂያ
ቀን 22/11/15 እስከ 15/12/15
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
⭕️የስራ መደብ: NGO በማንኛውም
➡️የት/ደረጃ:# ኤኒ ዲግሪ /ዲኘሎማ
➡️የስየራ ልምድ:# 0 አመት
➡️ የስራ ቦታ:አ.አ
➡️ደሞዝ: 15,000-28,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#ሹፌር ህ1/ደ1
➡️የት/ደረጃ:# 8
➡️የስራ ልምድ:#1አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ/በክልሎች
➡️ፆታ:ወ/ሴት
➡️ደሞዝ:በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#አካውንታት
➡️የት/ደረጃ:# ዲግሪ/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:#0 -6አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ/በክልሎች
➡️ደሞወዝ 20,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#IT
የት/ት ደረጃ: #ዲግሪ /ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ: #0- 2ዓመት
➡️የስራ ቦታ - አ.አ/በክልሎች
➡️ደሞዝ ፦ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# መኪና ሽያጭ
➡️የት/ደረጃ:# 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:#0 አመት
➡️ ደሞወዝ 7500+ ኮሚሽን በዶላር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ሆቴል ማኔጅመንት
➡️የት/ደረጃ:# /ዲግሪ/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:# 0 -4ዓመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ/በክልሎች
➡️ደሞዝ 19,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#ስልክ ኦፕሬተር/ሪሴብሽን
➡️የት/ደረጃ:#10/12/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:#0- አመት
➡️ፆታ ሴት/ወንድ
➡️ደሞዝ:9000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌺የስራ መደብ:#አየር መንገድ ውስጥ
ሽያጭ
➡️የት/ደረጃ:#ከ10 ጀምሮ
➡️የስራ ልምድ:#0አመት
➡️ፆታ ሴት
➡️ደሞዝ: - 10,000+ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ነርስ /HO ሚድዋይፈሪ
➡️የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ /ዲግሪ
➡️የስራ ልምድ:#0-3 አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ/በክልሎች
➡️ደሞዝ ፦በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ሴልስ/ሽያጭ
➡️የት/ደረጃ:# ከ8ኛ ክፍል በላይ
➡️የስራ ልምድ:# 0አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ/በክልሎች
➡️ፆታ:ወንድ /ሴት
➡️ደሞዝ ፦ 6000-8000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ኢንጅነሪግ በሁሉም
➡️የት/ደረጃ:# ዲግሪ
➡️ የስራ ልምድ:#0- 4 አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ
➡️ፆታ:ወንድ/ሴት
➡️ደሞዝ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ፦ባንክ ተላላኪና ፅዳት
➡️የት/ደረጃ:# 6/10/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ :# 0- ዓመት
➡️ፆታ ሴት
➡️ ደሞዝ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#ፖስተኛ/ጉዳይ አስፈፃሚ
➡️የት/ደረጃ:# 10/ዲፕሎማ/ዲግሪ
➡️የስራ ልምድ:#0ዓመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ
➡️ደሞዝ 6000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#ትኬተር ለቤቲንግ/ለባስ
➡️የት/ደረጃ:# 10/12ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:#0አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ
➡️ደሞዝ:8000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:#ሆስተስ
➡️የት/ደረጃ:# 8/10/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:# 0 አመት ሴት
➡️ደሞዝ 7000-12000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ: # መረጃ መዝገብ አያያዝ
➡️የት/ደረጃ:#ኤኒ ዲግሪ/ዲፕ
➡️የስራ ልምድ:# 0 አመት
➡️የስራ ቦታ:አ.አ
➡️ደሞዝ :-9000+
➡️ጾታ ወንድ / ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ካሻር አሰልጥኖ
➡️የት/ደረጃ:#10/ ዲፕሎማ /ዲግሪ
➡️የስራ ልምድ:#0 አመት
➡️ደሞወዝ 5000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ሴልስ በመኪና እየዞሩ
➡️የት/ደረጃ:#10/12/ዲፕሎማ
➡️የስራ ልምድ:#0 አመት
➡️ፆታ: ወንድ/ሴት
➡️ደሞዝ: 6500+ ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የሰራ መደብ: ስቶር ኪፕር/በቀንና በማታ
➡️የስረ ልምድ፦0 _አመት
➡️ደሞዝ ፦በስምምነት
➡️የት/ደረጃ ፦10/12/ዲፕሎማ
➡️ ፆታ ወ /ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ለባንክ ስራ ምዝገባ
➡️የስራ ልምድ:#0 አመት
➡️ፆታ: ወንድ/ሴት
➡️ደሞዝ: 35000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የሰራ መደብ: ሁለገብ ሰራተኛ
➡️የስረ ልምድ፦0 አመት
➡️ደሞዝ ፦5000+
➡️የት/ደረጃ ፦10/12/ዲፕሎማ
➡️ ፆታ ወንድ /ሴት
➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ለስላሳ ፍብሪካ ላይ
➡️የት/ደረጃ:#8/10/12
➡️የስራ ልምድ:#0 አመት
➡️ፆታ: ወንድ/ሴት
➡️ደሞዝ: 7500+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የሰራ መደብ: ስልክ ኦፕሪተር
ለራይድ, ለፈርስ/ሰረገላ
➡️የስረ ልምድ፦0 አመት
➡️ደሞዝ 8000-12000
➡️የት/ደረጃ ፦10/12/ዲፕሎማ
➡️ ፆታ ወ/ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# ግራፌክስ ዲዛይነር
➡️የት/ደረጃ:#10/ሰርተፍኬት
➡️የስራ ልምድ:#የሰሩ
➡️ፆታ: ወንድ/ሴት
➡️ደሞዝ: ማራኪ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የሰራ መደብ: ቴሌ ማርኬቲንግ
➡️የስረ ልምድ፦0 አመት
➡️ደሞዝ ፦7000+ኮሚሽን
➡️የት/ደረጃ ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
➡️ ፆታ ወንድ /ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ:# HR
➡️የት/ደረጃ:# ዲግሪ
➡️የስራ ልምድ:#0- አመት2
➡️ፆታ: ወንድ/ሴት
➡️ደሞዝ: 15000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የሰራ መደብ: ሳፍሪ ኮም ሴልስ
➡️የስረ ልምድ፦0 አመት
➡️ደሞዝ ፦10,000+
➡️የት/ደረጃ ፦10/12/ዲፕሎማ
🌼 ፆታ ወንድ/ሴ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አድራሻ ፦ መገናኛ ደራርቱ ህንፆ ሲደርሱ
ይደውሉ።👇👇
☎📲0991519495
☎📲0991129495
ዝምታ እና ፈገግታ ሁለት ሃይለኛ መሳሪያዎች ናቸው ፈገግታ ብዙ ችግሮችን መፍታት ሲችል ዝምታ ደግሞ ብዙ ችግሮችን ማስወገድ ይችላል!
#ፈገግ_ብላቹ_ዋሉልኝ😄
#ሚዳቋ🦌 ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።
#አንበሳውም🐆 ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።
ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
እናቴማ ጨዋ ልጅ ነበር ያሳደገችው...
እኔ ነኝ እንጂ እናንተን አስቃለው ብዬ የባለኩት
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more @Teke_Man_Promotion
Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇
Читать полностью…ለፕሮፋይል የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ ጥቅሶች ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ #አ፩ዱ_picture ጎራ በሉ ይወዱታል.....🌹
Читать полностью…ታላቅ ቅናሽ! ታላቅ ቅናሽ! ታላቅ ቅናሽ! ለበዓሉ ምን ለመልበስ ኣስበዋል? ሽፎን? ሓበሻ ቀሚስ? የሚፈልጉትን ዓይነት ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ስለ ልብሱ ጥራት እና ውበት ለኛ ተውት እናንተን ለማስደሰት ኣምሮባቹ ተውባቹ እንድትመለሱ ቀንከለሊት ስንተጋ በታላቅ ደስታ ነው።ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው ርቀት ሳይገድባቹ ባላቹበት ቦታ ሁናቹ እዘዙን ደስ እያለን እናስተናግዳቸዋለን። ለበኣሉ ያዘጋጀናቸው ሽፎንና ሐበሻ ቀሚሶች ትወድዋቸዋላቹ።በግሩኘ ለምትመጡ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን።አድራሻችን 22 ዳውንታውን ፊትለፊት በተጨማሪም +25196006555
+251912689309 imo,telegram,whatsup, ያገኙናል።። @Kevinwugat ወይም በዚ ኣዋሩን።መለያችን ጥራትና ፍጥነታችን ነው።KB DESIGN
📲ካልደወልሽልኝ እረዳሻለሁ ካልፃፍሽልኝ📩 እረዳሻለሁ ካለገኘሽኝ እረዳሻለሁ... ግን ከረሳሁሽ ተረጂኝ😘
Читать полностью…አብዛኛውን ግዜ ሰው Congra ብሎ የሚፀፈው Congrajulashn ብሎ መፃፍ ስለማይችል ነው አላለም🙊
Читать полностью…🎁 ፎቶ cube
💰 800 ብር ብቻ 📷12 ፎቶ የሚይዝ
🛍 ትዕዛዞ 2 ቀን ሊፈጅ ይችላል
ለማዘዝ ከፈለጉ ያናግሩን
@Teke_Man 📞 0921935862
☎️ 0911518012
#ይሄ_ምስኪን_ህዝብ ሀብታም ለመሆን 10ቁልፍ መንገዶች የሚል መፅሀፍ ተስገብግቦ ይገዛል... ደራሲው እኮ ማሳተሚያ አቶ 2 አመት sponser ፍለጋ ተንከራቷል😂😂
Читать полностью…ስልካችሁ Data ስታበሩ ብር እየጨረሰ ካስቸገራችሁ Dataውን አጥፍታችሁ ሞክሩት አይበላም!
Читать полностью…I bought 44 ቤት sim card So that people counldn't resist when i say በ44ቱ ደውልልኝ😂
Читать полностью…ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣
Читать полностью…🎁 ፎቶ cube
💰 800 ብር ብቻ 📷12 ፎቶ የሚይዝ
🛍 ትዕዛዞ ከ3-5 ቀን ሊፈጅ ይችላል
🛍 አስቸኩዋይ ከፈለጉ በ2 ቀን ዉስጥ የሚደርስ ሲሆን 100 በር ያስጨምራል
ለማዘዝ ከፈለጉ ያናግሩን
@Teke_Man 📞 0921935862
☎️ 0911518012
#ሴቶች_አትቅበጡ 🙌
ዛሬ ምሽት ወደቤቴ ስገባ በቆሎ ጥብስ እየበላው ስጓዝ በመንገዴ ላይ አንዲት ነፍሠጡር ሴት ከባሏ ጋር ወክ እያደረገች ተገጣጠምንና ባየችኝ ቅፅበት ባሏን በቆሎውን እንዲቀበልላት አዘዘችው፤እሡም የጀመረውን ከምቀበለው ብሎ መሠለኝ ከጎናችን በቆሎ ወደምትሸጥ ሴት አመራ ወዲያው በጩኸት "እሡ የጀመረው ነው ያማረኝ "አለችውና ወደ እኔ መቶ እንድሠጠው ለመነኝ እኔም በወንድ ልጅ አልጨክንም ብዬ የጀመርኩትን በቆሎ ሠጥቼው በምትኩ አዲስ አስገዛሁት እና መንገዴን ቀጠልኩ😊እባካችሁ ሴቶች ስታረግዙ ያላስረገዝናችሁንም ወንዶች አታስቸግሩ🙌
ፖሊስ፡ ተበተኑ
እኛ፡ አረ ታክሲ እየጠበቅን ነው
ፖሊስ፡ እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ
#ሁሌም_ቢሆን ስለ መልክህ ሳይሆን ስለ መልካምነትህ ተጨነቅ... ከሰውጋር ሊያዘልቅህ የሚችለው መልክህ ሳይሆን መልካምነትህ ነው
Читать полностью…Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
Читать полностью…አንድ ሰው አንቺን ትቶሽ ሔዶ እንደገና ወደ አንቺ ከተመለሰ እባክሽ ልቡን💔 አትስበሪው #እግሩን_ስበሪው 😜😂😂
Читать полностью…