★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ወንድሜ ቢራና ድራፍት🍺🍻 ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!
Читать полностью…🎁 Photo Globe
💶 Price 650 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
Click here for more gifts 🎁
መልክህ አስቀያሚ ሊሆን ይችላል ነገር ግን መልካም አስተሳሰብ ካለህ...
፡
#መልክህ_ያው_አሁንም_አስጠሊታ_ነው😂
ለመላው የዘንድሮ ተመራቂ Maambers ሁላ...
Koongreajulationes 🙌😂😁
ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው...
አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው🤔🤣
ሴቶች ገንዘብ እንደሌለህ ሲያውቁ...
:
ፍቅር አንተኮ ልዩ ነህ እኔ ላንተ አልገባህም 😂🤣
#መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት🏠 ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ኖ እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት🙍 እልልታ😃 ከሌለበት አይደምቅም !
ሴቶች እስኪ አንዴ #እልልልል በሉ 😃
እድሜዋ 18 እያለች በጣም እንደማፈቅራት ስነግራት አንተ ህጻን ነክ እደግ ያለችኝ ልጅ እሄዉ ከ 7 አመት በኋላ አፈቅርካለሁ አለችኝ እኔ አሁንማ አርጅተሽብኛል ብያት እየቀወጠችዉ ነዉ😜🤣
Читать полностью…#Jelese: why did you break up with her
#Me: ለልደትዋ የ25 ብር ካርድ በጋዜጣ ጠቅልዬ ሰጥቻት
I mean what more does she want
The way moms talk ''1 hour'' on the phone and say በይይይይይይ ስራ አላስፈታሽ 😂😂
Читать полностью…Congra You did it! U r smart ! አትባባሉ ቶሎ ተፍ ተፍ ብላችሁ ስራ አስቀጥሯቸው!
Читать полностью…ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...
#ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤤🤤🤕
ዛሬ ማታ 3:30 ላይ የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ
https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7
ወይ ጀንጅኜ ሳልግባባ
ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ
ሳላስበው ሳልዘጋጅ
ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ
ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ
ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ
አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ
ይሀው ዛሬም ክረምት መጣ😜😁
አግቡ ለማለት ነው😁😁
"1 ኪሎ ድንች ገዝቼ ጭቃውን አራግፌ ስመዝነው ግማሽ ኪሎ ሆነ" እያለች ስትማረር ሰማኋት😜🤣
Читать полностью…በዚህ ብርድ አጭር ቀሚስ የሚለብሱ ሴቶች እንዴት አይበርዳቸውም ? " ይለዋል
" ውርደት ስለሚከናነቡ "
አሉ ደሞ እርድና ከኛ በላይ የለም የሚሉ... ስልካቸው ከነሱ በላይ #Smart ነው😜😂🤣
Читать полностью…2 ቀን ጉዳይ ላስፈፅም ሄጄ ለምሳ ወጥተዋል ስላሉኝ እየበሉ ቢያስተናግዱኝ ብዬ በአገልግል ምግብ ይዤ እየሄድኩ ነው!🚶♂️
Читать полностью…😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️👇👇👇👇👇
Читать полностью…what she eats -🥬🥖
what she uses for her hair -🥑🍌🥚🍠🍯🥫🌰🥝🥥🍒🍋🍊🍇🍉