★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !!
:
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !
ምቀኛና ሸረኛ ሰው የራሱን እንጀራ ማብሰል ሲያቅተው
.
የሰው ሊጥ ደፍቶ ይጨማለቃል
መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።
ማንኛዋም ሴት ባሏን ሰርታ መመገብ አለባት ምክንያቱም ማንኛውም እስረኛ መመገብ አለበት😜🤣
Читать полностью…Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇
Читать полностью…BRO ወጣት ነህ ጉልበት፣ እውቀት፣ ድፍረት፣ አላማ እና Confidence አለህ በርታ እና እራስህን ለውጥ..
ስለ ቺኳ አታስብ ሲሳካልህ ፋዘሯን ቀበሌ ሄደህ ሁለት ጃምቦ🍺🍺 መጋበዝ ነው ጠዋት ጀሮዋን እየጎተቱ በርህ ላይ ያመጡልሀል Bottle ከገዛህ ደሞ ታናሽ እህቷን ይመርቁልሀል 😜🤣🤣
#ውድ_ሴቶች🙎 እኛን ወስዶ መጋበዝ ልመዱ ፒዛ እኖዳለን! 🍕 በርገር እኖዳለን!🍔 ቅቅልም እኖዳለን!
በቃን ሁሌ እኛ ጋባዥ መሆን ደክሞናል::
አንዳንድ ሰው በጣም ውሸታም ከመሆኑ የተነሳ.. ሲኦል ብታገኘው እራሱ "ሰው ፈልጌ መጥቼ ነው እንጂ ገነት ነኝ" ይልሀል!!!😜
Читать полностью…ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
/channel/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇
Читать полностью…በዚ በብርድ ተነስቼ መኮሮኒ አመንኩሬ በቀዝቃዛ ውሃ አቀዘቅዛለሁ ብዬ በሃይላንድ የተቀመጠው ውሃ መስሎኝ #ጋዝ ጨመርኩበት ! No ቁርስ አሁን ባዶ ሆዴን ወደ ስራ
Читать полностью…Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇
Читать полностью…ከሚስቱ ጋር የተጣላው ጀለሴን ሳፅናናው
.
አይዞህ ተረጋጋ እስከዛው እሷ እኔ ቤት ታድራለች
ሙሉ ክቡን ፒዛ ብቻዋን ፀጥ አድርጋ ጨረሰችና አፏን በናፕኪን እየጠረገች ''አብሮ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ነው!!'' አላለችም😳😜
#እየሔድሽ_እንዳይመሽብሽ 🚶♀🚶♀
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው
#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?
#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
ትዳር ማለት ሚስት ትልቅዬ ወንድን ከእናቱ በ 35 ዓመቱ ተቀብላ ስታሳድግ ማለት ኖ!
Читать полностью…ከሴት ጋ ስትሆን ከሚመጣ የኔ ቢጤ በላይ ምቀኛ የለም።
አምስት ብር አገኛለው ብዬ ኪሴ ስገባ 50 ብር በታች የለም በሼም 50 ብር ሰጥቼ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው
በጣም እንዋደድ እኮ ነበር ለሚስቱ ጡት ማስያዣ ልንገዛ ሔደን ይሄኛው ይጠባታል ስለው አኮረፈኝ🤔
Читать полностью…በውጫዊ ውበት ተማርኮ ማግባት የግድግዳ ቀለሙን ስለወደዱት ብቻ ቤቱን ከመግዛት ለይቼ አላየውም !!
Читать полностью…የ3ብር ታክሲ ከፍላልኝ ጮክ ብላ ተኬ ተከፍሏል ብላኝ ሄደች ሆ የቤት ኪራይ የከፈለች መሰላት እንዴ...
እመኑኝ... ከዛሬ ነገ እጅጉን የተሻለ ነው! አንተ አንተነትህን፣ መታመንህን፣ እውነትህን አትልቀቅ !
#ሰላም_ዋሉልኝ 😘😘
🎁 ብራንድ የእጅ ሰአቶች
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
Click here for more Gifts
ቀን= 29/10/15
ድርጂታችን ማርክ ኮሚሽን ከተለያዩ ድርጂቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጂታችን አወዳዲሮ ያስቀጥራል
➊ , የስራ መደብ #_አካውንታንት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ #ሴት/
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: # -ቄራ-ሳር ቤት-22
☞ ብዛት #10
☞ ደሞዝ #12000
➋, የስራ መደብ: #አካውንታንት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ:#0- አመት
☞ የስራ ቦታ # ደንበል-
☞ ደሞዝ #6000
➌, የስራ መደብ:#ሪሴፕሺን
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ-ድግሪ
☞ ፆታ:/ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ፒያሳ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #5000
➍, የስራ መደብ:ሴልስ_ለፈርኒቸር
☞ የት/ደረጃ: #12 -ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ_አያት
☞ ደሞዝ #4500
➎, የስራ መደብ #ሴክረተሪ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ # ሴት
☞ የስራ ልምድ: #4_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #-22
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #8000
➏, የስራ መደብ: #ሱፐርቫይዘር
☞ የት/ደረጃ: ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ:#1- ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ
☞ ደሞዝ #8000
➐, የስራ መደብ:#ማርኬቲንግ
it/አይቲ
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ/
☞ ፆታ:/ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_አመት
☞ የስራ ቦታ: #22
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ # 10000
➑, የስራ መደብ: #ሲቪል_ኢንጂነር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #3_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ
☞ ደሞዝ #ማራኪ
➒.የስራ መደብ: #ካሸር
☞ የት/ደረጃ: #10-12- ድፕሎማ
☞ ፆታ #ሴት-የጧት ሺፍት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #--ሳር ቤት
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ -5000
➓, የስራ መደብ: #ነርሰ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት/
☞ የስራ ልምድ:#_0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #አየሪ ጤና-ለቡ
☞ ደሞዝ #4000
11, የስራ መደብ:#ኤሌክትሪሻን
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ:#ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ # 5000
12,, የስራ መደብ: #ጉዳይ_አስፈፃሚ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ ጎተራ#
☞ ደሞዝ #4000
0930318994 /0913531869
>>@markdotet
>>@markdotet
/channel/AIAEmployment
/channel/AIAEmployment
ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...
•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••
አንዱ የ7ተኛ ክፍል ልጅ ተክዞ ምን ሆነህ ነው እለዋለሁ...
:
Life ውስብስብ ናት አንተ አይገባህም አለኝ
ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷
SKY DENT SPECIALITY DENTAL CLINIC
➞ የተሟላ የህፃናትና አዋቂዎች ህክምና
➞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ጥርሶች ወደ ተፈጥሯዊ ይዘታቸው መመለስ
➞ ጥርስን ወደ ተፈጥሮአዊ ንጣቱ መመለስ
ለበለጠ መረጃ
📞 +251980156415/0913070086
FB/Skydent speciality dental clinic
አድራሻ:- 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሚስትህን አትምታ
ቁርኣን: ሚስትህን አትምታ
ፍርድ ቤት: ሚስትህን አትምታ
ሚስት፡ ወንድ ከሆንክ ምታኝ
አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው...
#ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ
#ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂
ባባ ዳቦ ግዛልኝ ለሚሉህ የምትሰጠዉ እንዲ
የረሳህዉ ብር ከሌለህ መኪና ባትነዳ ይመረጣል !!