mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅር እስከ መቃብር

ዴርቶ ጋዳ

ዣንቶዣራ

ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝

https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ላንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው...
.
.
አለ #ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷

SKY DENT SPECIALITY DENTAL CLINIC

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

• የተሟላ የአፍ ውስጥ ህክምና
• በብሬስ የአበቃቀል ችግሮችን ማስተካከል
• የወለቁ ጥርሶችን በተለያዩ አማራጮች መተካት
• የበለዙ ጥርሶችን ነጭ ማድረግ

ለበለጠ መረጃ +251980156415/0913070086

አድራሻችን:- 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እሷ፦ "ኡዴ ትደግማለ ኦይስ ፋንቱን ላርገው?"

#እሱ፦ "ኢደገማሎ ኪፕቱን ተይ"🤪😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብመታሽ በርግጫ ባቀምስሽ በጥፊ፣
ስለምወድሽ ነው ቆንጂት አትከፊ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 600 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
Click here for more gifts 🎁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጡቶቿ ከማነሳቸው የተነሳ ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ ሊመዘገቡ ነው 😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተማሪ ሁነህ ሊኖርህ የሚገባ ቻናል የዤ መጥቻለሁ ለሁላቹም እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለሁ ማየት ማመን ነው እናንተም ከስር ጆይን ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ🙏👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተዘበራርቆብን የተፈጥሮ መልኳ፣
ባሕሩን በግመል በርሐን በታንኳ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አምስት አይነት ጫት ስትቅም ምታስበው ሀሳብ...

ቆይ ተኝቼ ስፈሳ በህልሜ ማያቸው ሰዎች ይሸታቸዋል እንዴ
🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ ስጦታ ሊያሰራ መጥቶ ለማነው ስለው...

መልካምነት ለራስ ነው ለልጄ 25ዐዐ ብር ከፍዬ የቀጠርኩት አስጠኚ ይሄው ተጨማሪ ክፍያ ሳይጠይቀኝ ሚስቴን ስለ Reproduction በተግባር እያስጠናልኝ ነው ለሱ ነው አለኝ
😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Zendro Team

በተለያዩ ዘርፎች ላይ የ2 ወር ስልጠና። ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች እያንዳንዱን እርምጃ።

👉የእነሱ ልምድ መጋራትም ነው። 🔴ለዚህ ክረምት🔵

☑️የኦንላይን ሰርተፍኬት ለእያንዳንዱ ተማሪ።👏

አፕሊኬሽኑ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው። 🌎

☑️የሥልጠና ቋንቋ፡ አማርኛ 📨 

በጣም ውስን ቦታዎች ስላሉን በተቻለ ፍጥነት ይመዝገቡ።

⬇️እዚህ ያመልክቱ⬇️

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdGK8WML1xhLzuQwzvmL165ywDuqCY665LWE_ZZwKrofMuFQQ/viewform

Contact:

Website: sites.google.com/view/zendro

Instagram: instagram.com/zendroteam?igshid=ZGUzMzM3NWJiOQ==

LinkedIn: linkedin.com/mwlite/company/zendro-team

Telegram: t.me/zendrooahun

Facebook: facebook.com/profile.php?id=100093140826921

Share

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው 🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በቃ እንደድሮ ቺኮችን ዝናብ አስጠልይኝ ብሎ መጠጋት ቀረ
.
ምን ታክላለች የምትይዟት ጥላ☂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁን መንገድ ላይ ሁለት ፍቅረኛሞች እያወሩ ነው...
#እሷ፡ የኔ ፍቅር እስኪ ብር ስጠኝ
#እሱ፡ ዞር በይ አንቺ አባትሽ መሰልኩሽ እንዴ ሁሌ ገንዘብ የምትጠይቂኝ
#እሷ፡ ኧረ እባክህ አንተስ ማታ ማታ ጡትሽን ልጥባልሽ የምትለኝ እናትህ መሰልኩህ እንዴ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ለስራ_ፈላጊዎች_በሙሉ
Teke Man Promotion በአዶቤ ፎቶሾብ እና ግራፊክስ ዲዛይን መስራት የሚችል ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ማንኛውም ፎቶሾብ እና ዲዛይን ላይ መስራት የሚችል ከስር ባለው ስልክ እስከ ሰኔ 17/2015 ድረስ በመደወል መመዝገብ ይችላል።

ፆታ ወንድ / ደሞዝ በስምምነት
📞 0921935862
☎️ 0911518012

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምግብ ለመብላት አንድ restaurant ገብቼ ድንች አዘዝኩ ከትንሽ ደቂቃ ቆይታ ቡሃላ አስተናጋጇ ድንች በስጋ ይዛልኝ መጣች... እናት ድንች ነበር ያዘዝኩት ፅመኛ ነኝ ስላት ሁለቱን ስጋ በጣቶቿ አንስታ ይሀው የጾም ነው ብላው አለችኝ😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ሴቶች🙋‍♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋‍♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንታረቅ ከቶ ከሰራን በአምሳሉ፤
የትም አያደርሰን ዘር መቆጣጠሩ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሞባይሌ ጠፍብኝ ግዛልኝ ከማለቷ በፊት እኮ አፈቅራት ነበር❤️😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇👇
/channel/+nn0KRJVHdHVjNGZk /channel/+nn0KRJVHdHVjNGZk

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እያየሁት መንገድ ላይ መሽናቱ ሳያንስ መጥቶ ሰላም ሊለኝ እጁን ይዘረጋል እንዴ ...
My brother ዋንጫ እኮ አይደለም ይዘህ የነበረው
😡😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥

በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል

      👇👇👇👇
   👉 ensaq.et👈
    👉 ensaq.et👈
         👆👆👆

🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።

📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧

⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"አንድም ቀን ከ ሚስቴ ጋር ተነታርኬ አላውቅም" ሲለኝ በጣም ገርሞኝ እንዴት ስለው...

#ምክንያቱም_ሚስት_የለኝም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አጭሩ ጀለስህ ግምባሩ አብጦ ስታየው
:
እንቅፋት መታህ አይደል😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥

በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል

      👇👇👇👇
   👉 ensaq.et👈
    👉 ensaq.et👈
         👆👆👆

🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።

📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧

⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷ ደሞ የዘንድሮ ወንዶች ለትዳር አይሆኑም ትለኛለች!!
" እና ኣያቴ በህይወት አሉ ላናግርልሽ

Читать полностью…
Subscribe to a channel