★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
በዲቪ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት በኋላ ገብቶት ድሮ የላኩለትን የእንግሊዝኛ ቀልዶች እያነበበ "Hahaha u made my day!" እያለ በmessage ያጨናንቀኛል
ኧረ በቃ ፍታ 😡
🎁 የእንጨት ፍሬም (MDF) 🍿
📐 Size 20 x 17 cm
🛍 600 ብር 💰
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man 🍫
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
For more gifts JOIN HERE
'ዛሬ በጣም ተናድጃለው #እንጠጣ 🍺🍻
'ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል #እንጠጣ🍷🍷
#እያለ_በየቀኑ_ይጋብዘኛል 🥂
ማይ ፍሬንድ ገንዘብ ካለህ ዝም ብለህ ጋብዘኝ... ምክንያት አታብዛ! 😉😏
🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥
በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇
👉 ensaq.et👈
👉 ensaq.et👈
👆👆👆
🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧
⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!
"ኑሮና ታክሲ ካልታገሱት አይሞላም" So everywhere, every time, with everybody be tolerant then you'll be profitable !
Читать полностью…ቤት ውስጥ ስፖንጅ አግኝተህ ቆርጠህ ጫማ እየወለወልክ sister ስታይህ...
:
#ቂጤን
መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።
🎁 Mug
💶 Price White mug 450 Birr
Magic Mug 600 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
የሚታይ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የማይታይ ልፋት መልፋት አለብህ አጎንብሰህ ስትሰራ፣ ስትጥር፣ ስትታገል ማንም ዞር ብሎ ላያይህ ይችላል። መኪና🚘 ስትገዛ ቤት🏘 ስትገዛ ወይም የግል ስራ ስትጀምር ግን ሁሉም አይን ይጥልብሀል ስላንተ ይወራል...
#አየህ_ወዳጄ ማንም ባላየህ ሰዓት ከበረታህ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።
ሰላም ዋሉልኝ 😘😘
እንደተለመደው ዛሬም የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ
https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7
1. F***ing refreshes you.
2. F***ing twice a week is good for your health.
3. F***ing give proper relaxation for your mind and body.
4. After F***ing don't eat too much go for more liquids.
5. F***ing can even reduce your cholesterol level.
6. When F***ing try to stay in bed because it can save you valuable energy.
7. F***ing make you more committed and you can be sensitive and receive from above.
•═••• 💚💛❤️ •••═•
SO REMEMBER #FASTING is good for your health. 😅😘😍
"በጣም የሚገርም ነገር ልንገርህ ሌላ ባል ያላት ሴት ለትዳር አትሆንም" አለኝ ጠጥቶ እየተንገዳገደ
🍺🍺🍺
#የጠጣ_ሰዉ_የምሩን_ነዉ_የሚያወራዉ 🍻
ብዬ አመንኩት እኔም🍷
"እንዲሁ ዝም ብዬ ሳስብህ በራስህ አለም የምትኖር ላይፍ የሌለህ ትመስለኛለህ" ይለኛል...
° ° ° °
#ወዳጄ_ሀብታም_ነኝ ብዬ ነዉ እንዴ የተዋወኩህ?🤔 ኧረ እኔ እንኳን የራሴ አለም ሊኖረኝ ስልኬ ራሱ የአለም ካርታ የለዉም 😂😂
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ ::
📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇
/channel/+PTki02mN0M42OTBk
/channel/+PTki02mN0M42OTBk
/channel/+PTki02mN0M42OTBk
ሴቶች አትቸኩሉ !....ከማግባታችሁ በፊት ተማሩ፣ ራሳችሁን ቻሉ ። ከቤተሰብ ጥገኝነት ለመላቀቅ ተብሎ ትዳር አይመሰረትም።
Читать полностью…አንድ ወጣት በድንገት የሱሪውን ዚፕ መዝጋት ይረሳል
ከቆመበት ጎዳና ይህንኑ የተመለከተች አንዲት ሴት ፥ ስርዓት በተሞላበት መልኩ ቀረብ ብላው "አለቃ ጋራጁ ተከፍቷል" ስትል በጣቶቿ እየጠቆመች አመለከተችው።
ወጣቱ አስገራሚ ፈገግታን ችሯት 😊 ዚፑን እየዘጋ እንዲህ ሲል ጠየቃት...
"ውስጡ ያቆምኩትን ሬንጅ ሮቨር ተመልክተሽዋል?"
እርሷም በፈገግታ 😊 "አይ! አንድ አነስተኛ ቶዮታ ከሁለት ጠፍጣፋ ጎማዎች ጋር ነው የተመለከትኩት" ስትል መለሰችለት ይባላል።
ተረቴን መልሱ፣ አፌን በዳቦ አብሱ
🎁 ማጂክ ትራስ
💰ዋጋ 900 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣
መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡
#አለች_አሉ 😜😜
እኔ የምጠይቃቸው የሀበሻ ቺኮች በጠቅላላ ከጋብቻ በፊት sex እንደማያረጉ ነው የሚነግሩኝ እኔ ምለው የየት ሀገር ቺኮች ናቸው ግን ፔንስዮንን ያጨናነቁት
#እያለ_ሲማረር_ሰምቼው_ነው 😂😜
ማዘር ተነስ ክብሪት አምጣልኝ ከሱቅ የአማኑኤል ሻማ ላብራ
#Me=- እንኪ ላይተር 😂
ዘጠኝ ጥይት ይዘህ ከአስር ሰዉ ጋር አትዋጋ ዘጠኙን እስክትገል አንዱን በፍቅር ያዘው በኃላ በኮብልም ቢሆን ትደፋዋለህ 🙄 እያለ ይመክረኛል እንዴ 😂😂
Читать полностью…ለአካል ክፍሎቼ ስም እያወጣሁ ነበር ዓይኔን ቦጋለ አልኩት ደረቴን ወሰን የለህ አልኩት እጄን ለገሰ አልኩት መሽኛዬ ላይ ስደርስ እድሉን ለሚስቴ ሰጠኋት እናም ሚስቴ አናጋው አልያም ዳምጠው ትለዋለች ብዬ ገመትኩ እሷ ግን ያወጣችለት ስም....
#ቢያድግልኝ ነበር
በውቀቱ ስዩም Join @Mudenyaz
መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።
በኖርኩት የህይወት ዘመን እንደ አሁኑ መንግስት ሀይማኖትን የደፈረ የለም !!
#መንግስት_ሆይ እጅህን ከቤተክርስቲያን እና መስጂድ ላይ አንሳ✋