mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለማዘር የቤት ካርታ ስጪኝ እኛ ሲንግል ላውጣ ስላት 23 ብር ሰጥታ "ሲንግል እየጠጣህ አስብበት" አለችኝ 🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ማህፀኗ ከጠረረበት Ride ሹፌር ይፈጥናል"
አለ አንዱ 4ተኛ ስታረግዝበት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💫🎊🎊ለአንድ ስምንት ብቻ የሚቆይ ለዩ እድል !🎊🎊💫   
                     ‼️ለ  50  ሰዎች ብቻ‼️

ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ፣  ለ50 ተማሪዎች ብቻ❗️ ልዩ እድል ይዞላችሁ መቷል።
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር በ አፍሪካ ትልቁ የኔትዎርኪግ እና የኮሌጅ አፕሊኬሽን ካምፓኒ🏬 ሲሆን ይህም ካምፓኒ ለተማሪዎች ያለምንም ቅድመ ክፍያ የኮሌጅ አፕሊኬሽናቸውን ከመጀመሪያ እስከ ጨረሻ  የሚከታተል ሲሆን በጣም በአጭር ግዜ 50 ለሚሆኑ ተማሪዎች ብቻ acceptance paper📑 ወይም የቅበላ ወረቀት ሲመጣ ብቻ እጅግ አነስተኛ ክፍያ በመጠየቅ ከት/ቤቶቹ🏢 ጋር ባለው partnership መሰረት የቅብልና ወረቀት የሚያመጣ ሲሆን ለዚህም የሚያስፈልጉ ዶኪመንቶች  ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ  በመምጣት በሚፈልጉት ሀገር  ይችላሉ። 🗺

1.  ፓስፖርት ፣ መታወቂያ 📕 ወይንም የልደት ሰርተፍኬት
3. ትራንስክርቢት ካሎት   ከ: 9 ኛ - 12 ኛ ክፍል📑
3.   ጉርድ ፎቶ📸                                                                                                             
   ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ይጠቀሙ 

https://form.jotform.com/230621424671146

ይህ እድል የድህረ ቪዛ ክፍያን አያካትትም  ‼️

🎁ይህ እድል የሚቆየው ለ አንድ ሳምንት ብቻ ነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።📯



ወይም በ፡- 📩info@inafricatogether.com  /
📞+251955414243  / +251944227777  /   +251944043304 ያነጋግሩን

እንዲሁም በአዲሱ ቢሮአችን፡- ቦሌ ወደ 22 መንገድ: በድሪያ ህንፃ 5ኛ እና 7ኛ ፎቅ በመምጣት ያነጋግሩን::

Inafricatogether

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያልተሳሳተ ሰው የለም😔

እርስዎም ይሞክሯት🙊

1 + 4 = 5

2 + 5 =12

3 + 6 = 21

8 + 11 = ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሚስቴን ሰልክ ተቀብዬ እያየሁ ከወንድ ጋር ተቃቅፋ የተነሳችውን ፎቶ አይቼ ማነው ስላት...
:
የአጎቴ ሚስት ባል🙊 የክርስትና አባት አከራዩ ልጅ ነው🙉
#ወንድሜ_በለው🙈

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጀለስ ጦዞ የጫማው ክር ተፈቶ ሲያይ ጠራኝና...
.
አንተ ለካስ ዘንዶ ካልነኩት አይነካም😳😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንደ Mother ግን የሚያናድደኝ የለም
.
ድሮ የጎረቤታችን ቺክ ስትመጣ
#ሳማት_እንጂ አሁን ግን ዝም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው...

#ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ

#ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የአይን ጠብታ ተሰቶት ከምግብ በፊት ነው በኋላ ከሚል ሰው ጋር እንዴት ነው ተግባብቶ የሚኖረው🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅረኛህ ልትጣላህ ስትፈልግ...

ባለፈው ምች ሲመታኝ ቆመህ እያየህ ለምን ዝም አልክ 🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኳቸውን ምግቦች ሳስብ ውስጤ በፀፀት ይቆስላል፡፡

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ ማታ 3:30 ላይ የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ

https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በህይወታችን ከፍ ያለ ቦታ ለመገኘት ትናንሽ ደረጃዎችን መውጣትና መሰናክሎችን ማለፍ ያስፈልጋል!
እሾህ የሌለው መሬት እንቅፋት የሌለው ሂወት የለም እና ሁሉንም በትዕግስት እንለፍ...

የሰውን ልጅ ቀና የሚያደርገው ትራስ ሳይሆን ጊዜ ነው!!! ሁሌም ቢሆን ፈገግ በል ምክንያቱም ለአንተ እንባ ማንም ሰው ግድ የለውምና !

ከፈጣሪህ በቀር በማንም ላይ ተስፋ አታድርግ አብዛኞቹ ሰዎች በምታስፈልጋቸው ስዓት እንጂ በሚያስፈልጉህ ስዓት አይገኙም

መቼም ቢሆን ተስፋ እንዳትቆርጥ በዝግታም ቢሆን ተራመድ እንጂ በፍፁም ወደ ኋላ እንዳትመለስ።

ወድቆ የሚነሳ ወድቆ ከማያውቅ እጅግ ጠንካራ ነው። ትልቁ የጦርነት ሥፍራ አእሞሮ ነው ትልቁ ድል ደሞ ራስን ማሸነፍነው::

ፈጣሪ ለእናንተ የከፈተውን በር ማንም ሰው መዝጋት አይችልም! ካሳለፍነው የሚመጣው የተሻለ ይሆናል !

ይህ የዛሬ መልክቴ ነው ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ለኛ ጤና ይስጠን። @Teke_Man ነኝ ስትስቁ ዋሉልኝ!!

••●◉Join Us, @Mudenyaz ◉●••

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሴት ልጅ እድሜና ፈተና
15 አመቷ፡ ወንድ እንዳይቀርብሽ
18 አመቷ፡ ወንድ እንዳያታልልሽ ተጠንቀቂ
20 አመቷ፡ አርፈሽ ተማሪ
24 አመቷ፡ ውጭ ውጭ አትበይ ወንድ ራሱ ይመጣል
26 አመቷ፡ አግቢ እንጂ
28 አመቷ፡ አታማርጪ
33 አመቷ፡ ቆመሽ መቅረትሽ ነው
35 አመቷ፡ አርግዘሽም ቢሆን ተጠቃለይ
38 አመቷ፡ ዝምብለሽ ከአንዱ ውለጅ
#ህዝቤ የሴት ልጅ እድሜ ለምን እንደሚያስጨንቀው አይገባኝም፡፡

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ሰው ራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...

ይሄን መራራ ሂወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀኖን በሳቅ ለመጀመር ይሄንን ቻናል Join በሉት 👇👇👇
/channel/+WFLWBqN8iLFaOhr1

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድም ጎደኛ የምለዉ ሰዉ የለኝም ስትል የነበረችዉ እኮ ነች ማታ እራት ልጋብዛት ተቀጣጥረን አራት ሴት ጎደኞቼ ናቸዉ ብላ ያመጣቻቸዉ😳 ለማንኛውም አሁን ጳዉሎስ ሆስፒታል ነኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

/channel/megstue
መርጌታ መንግስቱ ጥላሁን
0929783008
1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2🌿ለቡዳ
3🌿ለቁራኛ
4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5🌿ለጋኔን
6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8🌿  ለፀር (ለጠላት)
9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13🌿 መስተፋቅር
14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22🌿ለልሳነ_ሰብእ
23🌿ለበረከት
24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26🌿ጸሎተ_ዕለታት
27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29🌿ለከበሮ
30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31🌿ለሙግት
32🌿ለሰላቢ
33🌿ለስንፈት ወሲብ
34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41🌿ለአዙሪት
42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43🌿ለሪህ በሽታ
44🌿የመገጣጠሚያ ህመም
45🌿ለጉልበት ድርቀት
46🌿የባት ህመም
47🌿የወገብ ህመም
48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም
49🌿የከረመ ደረቅ ሳል
50🌿ለደም ግፊት
51🌿የሆድ መረበሽ
52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት
53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55🌿እንቅልፍ መብዛት
56🌿የተለየ የቆዳ ህመም
57🌿ክብደት ለመቀነስ
58🌿የእንቅርት በሽታ
59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61🌿የሳይነስ ህመም
62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63🌿የወር አበባ ችግር ካለ
64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ
65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት
67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68🌿ለድምፅ መታፈን
69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ
0929783008
ይደውሉልንወይም በውሥጥ መሥመር  በመጫን ያውሩን/channel/megstue

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንደስሙ ሽንት አስጨራሽ 😁
የዚህን ቻናል ኮሜንቶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ 😂👏👏

አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው🤪 👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ስልኬ አማሪኛ አያነብም!" ስላለችኝ "Anchi Kebet" ብዬ ልኬላት...
                                   📩
"እራስህ ነህ ከብት!" ብላ Block አደረገችኝ እኔኮ "አንቺ ቀበጥ" ነው ያልኳት😢😔


እስኪ እንደዚ አይነት ገጠመኝ ያለው በኮመንት ያካፍለን😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሚስቱ ጋር የተጣላው ጀለሴን ሳፅናናው
.
አይዞህ ተረጋጋ እስከዛው እሷ እኔ ቤት ታድራለች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በኛ ትውልድ ግዜ የምንዘምረው #ልጅነቴ_ልጅነቴ_ማርና_ወተቴ ነበር የምንለው የአሁን ትውልድ ግን...

#ልጅነቴ_ልጅነቴ_ስልክና_ታብሌቴ 😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

/channel/megstue
መርጌታ መንግስቱ ጥላሁን
0929783008
1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2🌿ለቡዳ
3🌿ለቁራኛ
4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5🌿ለጋኔን
6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8🌿  ለፀር (ለጠላት)
9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13🌿 መስተፋቅር
14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22🌿ለልሳነ_ሰብእ
23🌿ለበረከት
24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26🌿ጸሎተ_ዕለታት
27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29🌿ለከበሮ
30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31🌿ለሙግት
32🌿ለሰላቢ
33🌿ለስንፈት ወሲብ
34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41🌿ለአዙሪት
42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43🌿ለሪህ በሽታ
44🌿የመገጣጠሚያ ህመም
45🌿ለጉልበት ድርቀት
46🌿የባት ህመም
47🌿የወገብ ህመም
48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም
49🌿የከረመ ደረቅ ሳል
50🌿ለደም ግፊት
51🌿የሆድ መረበሽ
52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት
53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55🌿እንቅልፍ መብዛት
56🌿የተለየ የቆዳ ህመም
57🌿ክብደት ለመቀነስ
58🌿የእንቅርት በሽታ
59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61🌿የሳይነስ ህመም
62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63🌿የወር አበባ ችግር ካለ
64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ
65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት
67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68🌿ለድምፅ መታፈን
69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ
0929783008
ይደውሉልንወይም በውሥጥ መሥመር  በመጫን ያውሩን/channel/megstue

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድም ሴት በሜካፕ ምክንያት የወፍጮ ቤት ሰራተኛ መምሰል የለባትም አራት ነጥብ። 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሀገር አማን ብሎ ከቆመ በር ጋ ሄደን ስንጋጭ በሩ መታኝ እንጂ መታሁት አንልም ግን እኮ እኛ ነን የመታነው 🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💫🎊🎊ለአንድ ስምንት ብቻ የሚቆይ ለዩ እድል !🎊🎊💫   
                     ‼️ለ  50  ሰዎች ብቻ‼️

ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ፣  ለ50 ተማሪዎች ብቻ❗️ ልዩ እድል ይዞላችሁ መቷል።
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር በ አፍሪካ ትልቁ የኔትዎርኪግ እና የኮሌጅ አፕሊኬሽን ካምፓኒ🏬 ሲሆን ይህም ካምፓኒ ለተማሪዎች ያለምንም ቅድመ ክፍያ የኮሌጅ አፕሊኬሽናቸውን ከመጀመሪያ እስከ ጨረሻ  የሚከታተል ሲሆን በጣም በአጭር ግዜ 50 ለሚሆኑ ተማሪዎች ብቻ acceptance paper📑 ወይም የቅበላ ወረቀት ሲመጣ ብቻ እጅግ አነስተኛ ክፍያ በመጠየቅ ከት/ቤቶቹ🏢 ጋር ባለው partnership መሰረት የቅብልና ወረቀት የሚያመጣ ሲሆን ለዚህም የሚያስፈልጉ ዶኪመንቶች  ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ  በመምጣት በሚፈልጉት ሀገር  ይችላሉ። 🗺

1.  ፓስፖርት ፣ መታወቂያ 📕 ወይንም የልደት ሰርተፍኬት
3. ትራንስክርቢት ካሎት   ከ: 9 ኛ - 12 ኛ ክፍል📑
3.   ጉርድ ፎቶ📸                                                                                                             
   ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ይጠቀሙ 

https://form.jotform.com/230621424671146

ይህ እድል የድህረ ቪዛ ክፍያን አያካትትም  ‼️

🎁ይህ እድል የሚቆየው ለ አንድ ሳምንት ብቻ ነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።📯



ወይም በ፡- 📩info@inafricatogether.com  /
📞+251955414243  / +251944227777  /   +251944043304 ያነጋግሩን

እንዲሁም በአዲሱ ቢሮአችን፡- ቦሌ ወደ 22 መንገድ: በድሪያ ህንፃ 5ኛ እና 7ኛ ፎቅ በመምጣት ያነጋግሩን::

Inafricatogether

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀኖን በሳቅ ለመጀመር ይሄንን ቻናል Join በሉት 👇👇👇
/channel/+WFLWBqN8iLFaOhr1

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሜክሲኮ ጋር ሹራብ 140 ብር ገዝቼ ለአንድ ለሚበጣጠስ ጓደኛዬ 1800 ሸጬለት ጨምሬ ቤትኪራይ ከፈልኩ😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስለ ሀገራችን መንግስት ስታስቡ ወደ ህሊናችሁ የሚመጣው ምንድን ነው ?

Читать полностью…
Subscribe to a channel