mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷ በረዥሙ መኪና ነው ማግባት ምፈልገው እያለች ነው...
.
አታስቢ አዲሱ ሸገር ባስ አለልን
😍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

'' ጤፍ ተወደደ ፤ እንጀራ ጄሶ ሆነ....!'' እያለ እዬዬ የሚል አይደለም ባል ጎረቤትም አትስጠኝ 🙏 ... ''ፈገግታሽ ብቻ ምግብ ነው!'' ብሎ እራቱንና ቁርሱን የሚዘል ፣ በእኔ መብላት ብቻ እሱ የሚጠግብ ባል ስጠኝ!🙏

   ብላ
ፀሎት እያደረገች ነው 😜😂😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የባንክ ሰራተኛ መጥበስ ከባድ ነው ምሳ ስላት ሲስተም የለም.... እንትን ስላት ሲስተም አይሰራም እያለች ታዝግሀለች😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 የእንጨት ፍሬም (MDF) 🍿
📐 Size 20 x 17 cm
🛍 600 ብር 💰
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man 🍫
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
 

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሮቦቷን መግዣ ዝብር ባይኖረኝም ርሆቦት ምትባለውን ልጅ መጥበስ አያቅተኝም።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሲመጣ ብዙ ትችት ደርሶበታል አሁንም እየደረሰበት ይገኛል እሱ ግን አሁንም ከደረጃው ፈቀቅ አላለም ። ሁሌም ከፍታ ላይ ነው ። ብዙ ሰዎች ሰላሙን እየበጠበጡት ስለሆነም ይመስለኛል ሰላሜ ብሎ አዲስ ነጠላ ዜማ ይዞ የመጣው ...በርግጥ እራቁቱን ስለሆነ ሰላሜን ማለቱ የግድ ነው ሰላሙንም ጤናውንም ቢያጣ ነው እንዲህ አይነት ፎቶ የተነሳው ....ሁሌም ከፍ በል ሳንቾ ትለያለህ 🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀኖን በሳቅ ለመጀመር ከታች ያለውን Link ይንኩ 👇👇👇
/channel/+UIZ51QgPB0UzZWI0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🌿🌿🌿ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት
የተሰጣቸዉ መርጌታ ይሄይስ ፅጌ መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ
/channel/Huletgulcha_Drama_12

0922416719
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

   🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱                     ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን 
ወይም በስልክ ቁጥር
ለጥያቄዎ ይደዉሉ
🇪🇹0922416719
    አድራሻ   ቤንሻጉል ጉሙዝ ሽናሻ
/channel/Huletgulcha_Drama_12

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስለሆነው ብቻ ሳይሆን ስላልሆነውም ገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በኛ ጊዜ በምሳ እቃችን ከያዝነው መኮረኒ ዘይት ፈሶ ቦርሳችን ይበላሽ ነበር! የአሁን ልጆች ደሞ መኮረኒው በዘይት እጦት ደርቆ ሲራመዱ ምሳቃ ውስጥ ይንኮሻኮሻል!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልክ ስትሆን ማንም አያስታውስህም ስትሳሳት ግን ማንም አይረሳህም!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ክብር ከስጋ ሳይወልዱ ከልብ ወልደው ላሳደጉ እህቶች አክስቶች እንዲሁም የእናትን ቦታ ሸፍነው ላሳደጉ የልብ እናቶች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

'ላይኬ ለምን ቀነሰ ?' በሚል ጥናታዊ መፅሃፍ ልፅፍ ስለሆነ ወገኖች ላይክ በማድረግ Motivate አድርጉኝማ !🙄😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እናቴ❤️😘 ቀን ጠብቄ ምክኒያት ፈልጌ ሳይሆን ሁሌም እወድሻለው😍 ይሄ ፈገግታሽ ዘላለም ከፊትሽ አይጥፋ ኑሪልኝ 😍😘❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#አለቃዬ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ

#እኔ፡ አረ በፍፁም እንዴት ?

#አለቃዬ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውይይት ታክሲ ከጠፋ ቡሃላ ነው ሰላማችንን ያጣነው...
                     🚙 🚕 🚗
ሚኒ ባስ ውስጥ ከኋላ ማን እንደተቀመጠ ስለማታውቅ ለመወያየት አይመችም።🤣😄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስኪ አንብባቹ የወደዳችሁትን ቀልድ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ ....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እራሱን በሽጉጥ ሊያጠፋ የነበረን ሰው ፖሊሶች በሽጉጥ አስፈራርተው አስቆሙት 😂😂😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የት ወጣህ የት ገባህ የለም ፔሬዴ ቀረ መጣ የለም🤣🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በሃገሬ ኢንዶኔዥያ ተስፍ አልቆርጥም 🥰🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጥንዶቹ 25ኛ ዓመት አንቨርሰሪያቸውን እያከበሩ

ባል:-ውዴ በኔ ላይ ቺት አድርገሽብኝ ታውቂያለች ?

ሚስት:-አልዋሽህም አዎ ግን 3 ግዜ ብቻ ነው

ባል በድንጋጤ እይኑ እንደፈጠጠ <<እነማን ናቸው እስቲ ንገሪኝ>>

ሚስት:-አንድ ግዜ ታስታውሳለህ ባንክ ብድር አልሰጥህም ያሉህ ግዜ የዛን ግዜ ከባንኩ ማናጀር ጋር ወጣሁኝ እና ብድሩ ተፈቀደለህ

ባል:-እሺ እሱ ይሁን ሁለተኛውስ ?

ሚስት:-አንድ ግዜ ደግሞ በጣም ታመህ ከፍተኛ ሰርጀሪ ያስፈልገዋል ተብለህ በወቅቱ ብር ስለሌለን ከሜዲካል ዶክተሩ ጋር ተኛሁ ከዛ አንተን አከሙልኝ

ባል:-እሱም ይሁን ነብሴን ነው እኮ ያተረፍሽልኝ፣ሶስተኛውስ ?

ሚስት:-የዛሬ አስር አመት ለከንቲባነት ስትወዳደር ለማሸነፍ 63 ድምፅ ያስፈልግህ አልነበር ?

ባል:- ፌንት 😍😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብርቱ የሞተረኞች ማህበር (በምስረታ ላይ)

ሞተረኞችን ዘርፈ ብዙ በሆነ መልኩ ለመጥቀም ታሳቢ አድርጎ በመመስረት ላይ ያለ ማህበር ።

-  የዲጂታል መታወቂያዎን የሚያገኙበት
- የብድርና ቁጠባ
- በቅናሽ የሞተር መለዋወጫ
- የገበያ ትስስር
- የመንገድ ላይ ደህንነት ስልጠናዎች
- ሌሎችም ዘላቂ ጥቅሞች ያግኙ

ከእርስዎ የሚጠበቀው

* የንግድ ፈቃድ * ሶስተኛ ወገን * ቦሎ
* መንጃ ፈቃድ

የምዝገባ አድራሻ

ቦሌ ደምበል ሲቲ ሴንተር ፊትለፊት ብርሀን ባንክ ያለበት ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ይምጡ

ስልክ 0944194819/ 0115581998 ይደውሉ

ብርቱ!  ለብርቱዎች

ቴሌግራም :- /channel/BRTURIDERS

ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/profile.php?id=100092646305608

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷ አዉራ ጣቷ ላይ የጋብቻ ቀለበት አርጋ ለምን ትክክለኛዉ ቦታ ላይ አታረጊዉም እላታለሁ...

የተሳሳተ ሰዉ አግብቼ እኮ ነዉ🤔🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

S*x እያረጋት ከንፈሯን ሊስማት ሲል "እረፍ ፍቅረኛ አለኝ" አለች አሉ....

ታማኝነት ትጠላለህ😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፈዘርን እስኪ ለካርድ ብር ስጠኝ ስለው...

ትናንት እናቴ ህይወቴ እያልክ ፎቶ ስታነሳት አልነበር እሷ ትስጥህ🤣😄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያልተማረ ሰው የሰውን ስም ማጥፋት እንጂ የራሱን ስም መጻፍ አይችልም።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የእናቶች ቀንን ሳይሆን እናቶቻችንን እናክብር !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መልካም የእናቶች ቀን!
ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለውዷ እናቴ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በRide ወደ ቤት እየገባሁ ሹፌሩ ስራዬን ወደዋለው ማንም አያዘኝም እኔ የራሴ አለቃ ነኝ እያለ ሲመፃደቅ...

#ወደ_ቀኝ_ታጠፍ_አልኩት😁

Читать полностью…
Subscribe to a channel