★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ከ 50 ዓመት በፊት የተበላሸውን የፋዘርን ሬዲዮ ዛሬ ጠግኜ ስሰራው....
#አፄ_ሀይለስለሴ_ለስራ_ጃማይካ_ገቡ☺️
ቆይ የዚ ቻናል አባላቶች እናንተ Leave እዳትሉ ለናንተ እየዞርኩ 5 ሊትር ዘይት መስጠት አለብኝ እንዴ🤦🏽♂
Читать полностью…Some people will walk all over you with the shoes you bought them..!
Читать полностью…🎁 የእጅ ሰአት
💰ዋጋ 500 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ሁሉ ነገር እኮ ካላንደር ላይ መፃፍ የለበትም ዛሬ እረፍት ነው ዝግ ነው...
#አንድ_የቀበሌ_ሰራተኛ_ከተናገረው
የእኔ ጌታ ንፁህ ልብህን ሳይሆን የATM ፓስ ዋርድ'ህን ስትሰጠኝ ብቻ ነው እንደምትወደኝ ልረዳህ የምችለው😜😂
Читать полностью…ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1 ለወጣ 500 ብር ካርድ 💵
2 ለወጣ 250 ብር ካርድ 💵
3 ለወጣ 150 ብር ካርድ 💵
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ 💸 START 💸 የሚለውን ይጫኑ
መርጌታ ዮሐንስ የባህል መድህኒት
ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ
በታች ተዘርዝረዋል፡
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 ለኤች አይ ቪ አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
36 ለኪንታሮት መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ከታች ባለው አድራሻችንይደውሉ
☎️ 0921807274
☎️ 0921807274
አልያም በቴሌግራም አካውንታችን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Yohans63
ያግኙን
አምና በስሜት ለሚቀጥለው ግንቦት ልደታ በሰላም ከደረስኩ በሬ አመጣለው ብሎ ተስሎ ሀሳቡን ቀይሮ በርበሬ እያዘጋጀ ነው
አንዱ ደሞ #ጠቦት አመጣለው ብሎ ተስሎ። ልጄ ጠቦት ያስቀመጠውን ልብስ ነው ያልኩት ብሎ ጭቅጭቅ ላይ ነን።
እኔም በሰላም ካደረሰን #ጊድር ይዤ መጣለው ብዬ ነበር #ጉደር ነው ያልኩት ብዬ ግግም ልል ነው😜
ለማንኛውም በስሜትና በሞቅታ ቃል አትግቡ ለማለት ነው🤷
ማርያምዬ በውልደትሽ ተወለድኩ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው። ልደታ ማርያም ህይወታችሁን የቀና ታድርግላቹህ፤ ከዚ ክፉ ወረርሽኝ ትሰውራቹ🙏🙏
Читать полностью…በዚ በብርድ እና ዝናብ ሱፐርማርኬት ገብታችሁ ቲማቲም፣ ሽንኩርት... አስቤዛ አትግዙ❗️ ላስቲክ ለብሰው በዝናብ የሚሸጡ እናቶችን ምርጫችሁ አርጉ እባካችሁ🤞
#እነሱ_የሚሰሩት ሀብታም ለመሆን ሳይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው።😘
የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን ባካሄዱት ጥናት መሠረት የሰው ልጅ እንቅልፉ ሲመጣ...
.
እንደሚተኛ ደርሰውበታል 😂😜😜
#እንተዋወቅ_ስለው.... እሺ እኔ ሰው አይደለሁም። የኢትዮጵያን ኑሮ ውድነት ችግሩን፣ ዘይት መጥፋቱን፣ መብራት መቆራረጡንና ሁሉን ነገር ችዬ የምኖር #አህያ ነኝ! አለኝ
Читать полностью…#አሞኛል ብዬ ለመፃፍ በስተት አምሮኛል የሚል Message ልኬላት "እኔም #አምሮኛል " የሚል መልስ ደርሶኝ ጨንቆኛል🤔
Читать полностью…🎁 የእንጨት ፍሬም (MDF) 🍿
🛍 600 ብር 💰
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man 🍫
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🍿⚡️የCinema ቤት ፊልሞችን በቴሌግራም የሚለቅልን ቻናል ተገኝቷል አሁኑኑ ቻናሉን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 📢🔥🔥
Join😍 👇🍿
ለካ ፍርፍር ያለ ቲማቲም🍅 እንዲህ ይጣፍጣል የምር ዶሮ ዶሮ ነው ሚለው🤔 ቲማቲም ቢቀንስ እንኳ ከዚህ በኋላ ፍርፍር በቲማቲም አልሰራም ሆ🙄
Читать полностью…#My_brother የላም ወተት🐄 ለላም ልጆች ነው የሚያስፈልገው❗️ ወተት መጠጣት ከፈለግክ የሰው ጡት ወተት ጠጣ። 😜🤣
Читать полностью…"ብሎክ ያደረገኝን ሰው እንዴት ነው መስደብ የምችለው" ስትለው ምን አላት...
#በሆድሽ 😜😂
ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion