mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

የአክስቴ ልጅ የባሏ እህት ልጅ የሚስቱ ወንድም የአጓቷ ልጅ የክርስትና አባቷ ሚስት እህት ባል Revo መኪና ገዛ... ብላ Post አድርጋለች

#My_Sister በሪቮው ብንሄድ እራሱ ዝምድናቹ ላይ አንደርስም😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለኔ ጠንካራ ሰው ማለት ማታ እቤት አኩርፎ እራት አልበላም ብሎ የሌሊት ረሃብ ችሎ የሚያድር ሰው ነው!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ላታምኑኝ ትችላላችሁ ግን ስጋ ተክዬ በግ አድጎልኛል😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የወንድ የፊቱ ገፅታ የህይወት ታሪኩን ሲናገር የሴት ፊት ደግሞ የልብ ወለድ ስራዋን ይናገራል!!! 😃😌😝

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንዶች ሁለት አይነት ስሜት ያሳያሉ፡፡ ረሃብና የወሲብ ስሜት። የወሲብ ስሜት እንደሌለዉ ካወቅሽ ቶሎ ሳንዱዊች ስሪለት!!!😆😇😝

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለካ ሴቶች ጠዋትም ማታም አንድ አይነት መልክ የሚኖራቸው #Film ላይ ብቻ ነው😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሁድን በ EBS ላይ ገና ስሜ ብለህ ስትጀምር they be like

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ሰዎች 99 ነገር አድርገህላቸው የሚያስታውሱት ግን 1 ያላደረክላቸውን ነገር ነው🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Tote bags
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ የምጠይቃቸው የሀበሻ ቺኮች በጠቅላላ ከጋብቻ በፊት sex እንደማያረጉ ነው የሚነግሩኝ እኔ ምለው የየት ሀገር ቺኮች ናቸው ግን ፔንስዮንን ያጨናነቁት

#እያለ_ሲማረር_ሰምቼው_ነው 😂😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ቤት ማንም የለም" ብላኝ ሂጄ እንደደረስኩ ስደዉልላት..

"እንድጠብቅልን እኮ ነው" አለቺኝ ”

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ለምንድንነው ስልኳን VLC ብለህ Save ያደረከው ❓ " ሲሉት

#ሁሉንም_ታጫውታለች 🤣😝

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው " ቤት ናት"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እናቴ እምታቀዉ በ ሁለት ዓመቴ ጡት እንዳቆምኩ ነዉ ሚስቴ ግን 😋

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች
ወጥራችሁ ስሩ
እግዚአብሔርንም ፍሩ
ሰዉን አክብሩ
ኦንላይን ተማሩ
በወሬ አትስከሩ
በሀሰት አትመስክሩ
ሳታዩ ሳትሰሙ አትናገሩ
ኑሯችሁን ብቻ ኑሩ!!

#መልካም_ቀን 😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ማኪያቶ እንጠጣ ብላ ወስዳኝ እኮ ነዉ ጥብስ ያዘዘችብኝ በኔ የደረሰዉ በዘራችሁም አይድረስ😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

«ብዙ ወሲብ በፈፀምክ ቁጥር የአዕምሮህ ነገሮችን የማስታወስ ችሎታ በዚያው መጠን እየቀነሰ ይመጣል»

ከላይ ያለውን ጥቅስ ሁሩታ ሀይስኩል ላይብረሪ ውስጥ ያለ «አስገራሚ እውነታዎች» የሚል መጽሐፍ ውስጥ ጥር 16 ቀን 1996 ዓ/ም ልክ ከቀኑ 7:25 ላይ ነው ያነበብኩት።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለ አላሙዲን እኔ ብር አበድሬው ነው ሀብታም የሆነው😍😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በአእምሮ ህመምተኞች ክፍል ዉስጥ ከሴቶች ይልቅ የወንዶች ቁጥር ይበዛል፤ይህ የሚያሳየዉ ማን ማንን እያሳበደ እንደሆነ ነዉ፡፡ 😇😝😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴቶች ሆይ😳
1. የእጁን ጥፍር የሚያሳድግ
2. ልደት የሚያከብር
3. ቃና የሚያይ ወንድ ለትዳር አይሆንም... 4ነጥብ
😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ አንድ ሰው በጣም ደሃ ነው ምክኒያቱም...

#ያለው_ብር_ብቻ_ነው 💰💶

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"እናቱ ቂጥሽ ያበደ ነው" ይላታል... "አመሰግናለሁ አክስቴ ናት ከቻይና የላከችልኝ ኦሪጂናል ነው!!" ብላው ሄደች🚶‍♀😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ መሃል ፒያሣ ላይ በኑሮ ውድነት ብቻውን እያወራ ሲሄድ ምነው በሰላም ነው እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው...

‘’VOCAL እየተለማመድኩ ነው’’

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

14 year olds now a days posting "I miss my boo" በጥፊ ሳላጠናግርሽ መጨረሻ ላይ "K"ን እረስቻት ነው በይኝ በከቻ😒

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቴሌግራም ፕሮፋይልሽ ላይ ያለውን 80 ፎቶ አጥፊ pls ቤትሽ ስመጣ ምን ላይ ነው ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ታዋቂው ባለሀብት ኤለን መስክ ጨረቃ ላይ ቤት ሰራ" የሚል ዜና እያየን አንዱ...

"ኢንዴት ከፈረሰባቾው አይማርም..?" አለኝ
😀🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትዕግስት ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ...

2G ሚጠቀሙ ሰዎችን ጠይቅ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ህይወት አጭር ናት ተጨንቀህ አታሳጥራት በትናንት ተፀፅተህ አታባክናት በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ እውር አሞራ የሚቀልብ ፈጣሪ ላንተ ያለውን አይከhክለውም !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስቴር አወቀ ያንን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ፍቅረኛም ባልም ልጅም የላትም!😲 አሉ

Читать полностью…
Subscribe to a channel