mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተከብቤያለሁ ..... በቤተሰቦቼ

ከስኪ ለዚህ ቤተሰብ ሳትሰስቱ👍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Taxi🚕 ውስጥ አንዷ ደብተር እና እስክሪቢቶ ይዛ በተመስጦ መፃፍ እኔም እንደመጀናጀን By the way አንባቢና ፀሀፊ ሴት ደስ ትለኛለች ስላት

ኧረ ፍታ betting እየቀመርኩ ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባገባ በማግስቱ ከምግብ በፊት ቆሎ ስታቀርብለት ስልጡን ሚስቴ እያለ ትንሽ ቆንጠር ሲያረግ...

“ምሳህ ነው በደምብ ጨምረህ ብላ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

How ነገረኛ is she?

“ማታ በህልሜ ከሆነች ሴት ጋ አይቼሀለው፤ ማነች?” ብላ ጓ ትላለች 😅

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በስልክ:- "ደንብሮ ነው የጠፋው" ሲሉ የገዙት በሬ መስሎኛል ለካ ገዢው ዋጋ ሰምቶ ነው...

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ይቺ ደሞ በጣም ከመቅጠኗ የተነሳ መጋረጃ ተደግፋ ራሱ አትወድቅም😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አቦ እንጀራ ቆጥሮ ወደ ስራ የሚሄድ ባል ይስጥሽ 😏😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ግዜ የምሁር ምክር ስፈልግ ከራሴ ጋር አወራለሁ!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ከ Hakimi ልንማር ይገባል!"

Right, አካውንትህ ውስጥ ያለችውን 1,056 birr ለእናትህ transfer አድርግላት!
😅

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

364 ቀናቱን ጥሩ ነገር ሰርተህ አድርገህላቸው አንዷን ቀን ለራስህ ብቻ #ጊዜ_ብሰጥ ''አንተ እኮ እራስ ወዳድ ነህ'' ትባለለህ🤔😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

''ያገባን ሰው መጀንጀን ልክ #የመንግስት መኪና የመንዳት ያህል ነው !'' አለች😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ችግርህን ለማይረዳህ ሰው ስትነግረው በማያውቀው ቋንቋ ዘፈን እየዘፈንክለት ነው የሚመስለው😏😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሀኪሚ እናቱ በገዛችለት መኪና training እየሄደ ኢርፎኑ ሳይቀር የእናቱ ነው ምስኪን😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብዬ ብጠራችሁ ቅር ይላችኋል 🤔😂🤷‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በዚህ ሰዓት ሴቶች Telegram ላይ ምን ይሰራሉ 😕

ኧረ ጎረና እናት
😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የኢትዮጵያ ወንዶች ሚስቶቻቸውን በመደብደብ ከ አፍሪካ 3ኛ ተባለ በቅርቡ 1ኛ እንሆናለን በርታ በሉ ወንዶች😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

10ሬ ቀጥሬሽ 10ሬ ቀርተሽ
የደሞዝ ቀን ታድያ ምን እግር ጣለሽ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ ጎሮቤታችን ትናንተ በሬ ሊያርዱ ሲሉ በሬው ይወጋዋል። ብዙም አልተግዳም ነበር ዛሬ እኛ ቤት የዛኑ በሬ ስጋ እየበላ አጥንቱ ሲወጋው...
.
ይሄ በሬ ደግሞ ሞቶም አይተወኝም እንዴ
😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

(ግብዣ የተጠራሁበት ቤት) ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት ስል...

#ከጓዳ : - “ተይው ከበላ አታስጨንቂው”

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇👇
/channel/+nn0KRJVHdHVjNGZk /channel/+nn0KRJVHdHVjNGZk

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

The way moms talk ''1 hour'' on the phone and say በይይይይይይ ስራ አላስፈታሽ 😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Motivate yourself. Don't listen to those who only see your mistakes.

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥

⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ

👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የፍየል ቆለጥ ጠብሳ በልታ ለማንኛውም በሚል ፖስት ፒል ዋጠችበት አሉ❗️😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሆድ ሲሞላ ጭንቅላት ባዶ ይሆናል! ምን ለማለት ፈልጌ ነው #በጣም_ስለጠገብኩ! ስናገር እንዳላስቀይማችሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴት ልጅ የወር አበባ ስታይ ለአቅመ ሔዋን ደርሳለች ይባላል ወንድ ልጅስ ምን ሲያይ ነው ለአቅመ አዳም ደረሰ የሚባለው ሲላት...

#ያው_አንገቱ_እስኪ_ቀጭ_የሴት_መቀመጫ
ሲያይ ነዋ 😳😳😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"እንደተናገረው ተነስቷልና በዚህም የለም "
እንኳን አደረሳችሁ ! አደረሰን !
መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"እንደተናገረው ተነስቷልና በዚህም የለም "
እንኳን አደረሳችሁ ! አደረሰን !
መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አውራት ብለን አደፋፍረን ልከነው "በጌታ የተወደድሽ እህቴ" ብሎ ጅንጀናውን አልጀመረም...

#ማነህ_ሰውዬ አንተ እንደወደድካት ንገራት የጌታውን ታውቃለች😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባለፈው አመት ወደ አሜሪካ ኤርፖርት ላይ ጃኬቴን እየጎተትኩ አልቅሼ የሸኘሁት ጓደኛዬ

አሁን ለፋሲካ ፖስትካርድ ብቻ ላከልኝ
ይሄ ሻንጣ ራስ
😑

Читать полностью…
Subscribe to a channel