mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

Huawei የቴሌኮም ማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ እሰራ በነበረ ጊዜ ቻይኖችን በጣም የሚያማርራቸው ነገር ቢኖር የዓመት በዓሎቻችን ብዛት ነበር።
አዲስ ዓመት አክብረን ወዲያው መስቀል ይመጣል። እኛም መስቀሉ የተገኘበት ምናምን ነው ብለን ፈቃድ እንጠይቃለን። አለቃም ይሁን እሺ ይሁን ብሎ ይፈቅዳል።
ከዛ ገና ላይ ፈቃድ ፈልገን ምክንያቱን ሲጠይቀን ጂሰስ የተወለደበት እለት መሆኑን ነግረነው መልካም በዓል ብሎ ሸኘን። ወዲያው ጥምቀት መጣና ጂሰስ መጠመቁን ምክንያት በማድረግ ፍቃድ ጠየቅነው። እየመረረው ፈቀደ።
ፋሲካ ደረሰ። አለቃን ሰብሰብ ብለን ከአርብ አስከ ሰኞ ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ፈቃድ እንዲሰጠን ጠየቅነው።
በምሬት "ጂሰስ ምን ሆነ ደሞ?" አለን
"ሞተ" አልነው
"ግልግል" አለ 😅
ወዲያው አንዱ ከመሃላችን ኧረ እሑድ ይነሳል
😂😂
😍😍😍
እነሰኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ Join for mere @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥

⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ

👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወደ ክፍለ ሀገር ለበዓል እየሔድን🚌 አንዱ #ፔስታል_ፔስታል... ብሎ መኪና ውስጥ ቀውጦ ተደናግጠን ስንሰጠው...
:
የያዘውን
#ጫት🌿 ሁለት ቦታ ከፍሎ አስቀመጠበት

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሩቅ ቦታ ቀጥረሽን አስሬ እየደወልሽ ደረስክ አትበዪኝ እኔ በ3 ደቂቃ የምደርሰው ኢንዶሚን ነኝ እንዴ🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሴይጣን_ሆይ_ዛሬ_ትቃጠላለህ ሙስሊሙም☪ ክርስቲያኑም✝ የሚሰግዱበት ያመቱ አርብ ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ድብርት የሚባል በሽታ ካለቦት ሊንኩን ተጭነው ወደ ሆስፒታል ይግቡ👇👇
/channel/+SK_gmbogsfahfnt7

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!✝

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዚህ ዘመን ሲስቅ ያየሁት አንድ ብር ላይ ያለውን ሰውዬ ነበር እሱንም ቀጥቅጠው ሳንቲም አደረጉት🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በስራ ሰዓት ደውሎ መቼም ቀልድህ አይጠገብም ይለኛል እንዴ...

ያንተ ቀልድ ነው እንጂ የማይጠገበው (
#ኧረ_ለስራበት)

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Ethiopian couple ዩቲዩበሮች ባልየው 5ቀን ውጪ አድሮ ከች ይልና...

ፕራንክ አረኩሽ beb

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ድሮ የፍቅር ጥያቄ ስንጠይቃችሁ አላማ አለኝ ስትሉን የነበራቹ ቆነጃጂቶች አላማችሁ ተሳካ ወይ ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሁልጊዜ ህመማት ሁልጊዜ ስቅለት ነው
ሀገሬ ፋሲካሽ ትንሳኤሽ መቼ ነው???

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ከቺክህ" ጋር ተቀምጠህ ድምፅ ሳታሰማ ፈስተህ ድንገት ስልኳ ተደውሎላት "ሄሎ ፍስሀ' ስትል....

''አንተ በድንጋጤ አረ አልፈሳውም"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Original Perfumes
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man 🍫
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
 

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us,
@Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለበዓል ቤተሰቦቻችሁ ጋር የምትሄዱ ወንዶች ሚስቶቻችሁን በአደራ መልክ ልናስቀምጥላችሁ እንችላለን። 
   (የሚል ማስታወቂያ አየሁ)

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስቱ ላረፈችበት ጀለስ ‘ሰው ያስባል እግዚሃብሔር ይፈፅማል’ የሚል ቴክስት መላክ ያን ያህል ጓ ያስብላል?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ አንድ እንግሊዝኛ እና ዳንስ ግን እዛው አእምሮ ውስጥ ሲቀመጡ ነው የሚያምርባቸው😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በእውነት ይሄንን ቻናል ተቀላቅዬ 28,000ብር በልቺያለሁኝ ገንዘብ ለጠረረባቹህ ሰዎች ሊንኩን አስቀምጥላቹሀለው ተቀላቅላቹህ መቁረጥ ትችላላቹህ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+Vt82EQFPSAM2MTdk
/channel/+Vt82EQFPSAM2MTdk
/channel/+Vt82EQFPSAM2MTdk
/channel/+Vt82EQFPSAM2MTdk

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ወንዶች የሚያሳስበን..

* ስለ ስራ
* አርሰናል ዋንጫ ይበላል ወይስ አይበላም
* ድራፍት የምንጠጣበት ቤት ስለተቀጠረችው ባለ ቀጭን ወገቧ አስተናጋጅ
* ኪሳችን ውስጥ ስላለው ገንዘብ
* ዛሬ የትኛው ጓደኛችን ላይ ሙድ እንደምንይዝ

#ሴቶች ደግሞ የሚያሳስባቸው..

* ዛሬ ደግሞ በጣም ዘንጧል የት አባቱ ሊሄድ ነው 🤨
* ሽቶ መቀባት የጀመረውማ ውጪ የሆነች ሌላ ሴት ማማለል ጀምሮ ነው 😠
* ያ የተመታ ጓደኛው ይሄኔ ሌላ ሴት ሊያጣብሰው እየሞከረ ነው 😣
* ስልክ የማያነሳውማ ከሌላ ሴት ጋር ሆኖ ነው 😏
* በቀደም ምግብ እየበላን በትልቁ ያጎረሰኝ በትንታ ገሎኝ ሌላ ሴት ሊጠብስ ፈልጎ ነው አይደል 😕....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 #ልዩ_የበአል_ቅናሽ 🛍
🎁 Teke Man Promotion የፋሲካና የኢድ አል ፊጥር በአልን በማስመልከት ለየት ለየት ያሉ ክብሮን የሚመጥኑ ቆንጆና ተወዳጅ ስጦታዎችን በቅናሽ ይዞልን መጥቷል።

ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል በሰላም አደረሰን ።👍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ክርክር የሚወደው ካድሬው ጀለስ "አዳነች አበቤ ማለት የኢትዮጵያ እናት ማለት ናት" ሲል አንዱ ምን አለ...

ካላጠባችን አናምንም 😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

''ስሚኝማ ፤ አዎ ድስት ግጣሙን አያጣም! ግጣምሽን እስክታገኚ ድስትሽ እንዳያር ብናማስለውስ''

አንዱ እንዲህ እያለ ሲጀነጅን ሰምቼው ነው😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#የሀብታም_ልጅ_ነኝ ስላት ዘላ አቀፈችኝ የኔ እህት ተረጋጊ ሀብታም የእናቴ ስም ነው😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዳንድ አስቸጋሪ መንገዶች ለጊዜው ምቾት ባይሰጡንም የኃላ ኃላ ግን ወደ መልካም መዳረሻ መርተው ያደርሱናል!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አተኩሬ ሳይሽ ከንፈርሽ ያምረኛል
ግን ልስምሽ ሳስብ ፆሙ ትዝ ይለኛል

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Mug
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ብዬ ነበር ለኮሮና ጊዜ ማስክ በ500 ብር የገዛሁት 😖

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትክክለኛው የአብይ ፆም ዘንድሮ ነው ዘይት እንኳን የለውም ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel