mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 ትራስ /በፎቶ ወይም በፅሑፍ/
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man 🍫
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
 

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለፍቅረኛሽ ቤት እየመጣሁ ነው ብለሽ ደውይለት ከዛ ስልክሽን አጥፊ...

አንዳንዴም ቤቱን ያፅዳንጂ😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተይ እያልኳት ያለመደባትን ውስኪ ጠጥታ ይሀው ሽሮ ለመስራት ጀበና እያጠበች ነው🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የባንክ ሰራተኛ ጠብሼ; አወላልቀን ልንጀምር ስንል...
.
Account ከፍተሃል እንዴ Babe?😂😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሆሳዕና ባዕርያም መልካም እለተ ሰንበት🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከንደዚ አይነት አስታማሚ ይሰውራቹ 🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️
#እሱ : ምግብ በላሽ?
#Me: No. lt's hard swallowing things. ወተት ግን ጠጥቻለሁ
#እሱ ፡ 1 ብርጭቆ ወተት ሁለት ዳቦ ማለት ኦኮ ነው እና ከዚህ በላይ ምን ልትሆኚ ነው🙆‍♀️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስቴ የምች መድሀኒት ዳማከሴ ቅጠል ስሰጠኝ ለውዙስ?.. ብያት ተፋጠናል ኧረ ፈተናዬ አሁንስ በዛ😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፈጣሪ ሆይ እባክህ ሰዎች ተኬ አለው ብለው የሚያስቡትን መኪና ስጠኝ ማስረዳቱ ደከመኝ እኮ😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ ላጤ ካልሲው ቆሽሾ የቤቱ ጠረን ሲቀየርበት ሱቅ ሄዶ ሳሙና እና ሰንደል ገዝቶ መጣና
:
ሳሙናው ላይ ሰንደሉን ሰክቶት ለኮሰው

#Bro_ኧረ_ካልሲውን_እጠብበት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሀገሬ ጠጅ ነች ፥ ህዝቦቿ ብርሌ ፣
አንገት እያነቁ ፥ የሚጠጧት ሁሌ ፤

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጠዋት ወደ ቢሮ ስትሄድ የተረፈችህን አንድ ማንኪያ ወጥ እራት ላይ በአንድ ባለ 21ብሩ😂 እንጀራ አብቃቅቶ እንደመብላት😂 ጥበብም ሳይንስም ፖለቲካም አስማትም የለም።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በከንቱ አትጨነቅ!
አንዳንዴ አንተ ስለተጨነክ ብቻ የማትቀይራቸው ነገሮች አሉ፤ ሸክላው ራሱን ከሚያውቀው በላይ ጠፍጥፎ የሰራው ሸክላ ሰሪው ጠንቅቆ ያውቀዋል፤ ካንተ በላይ የሚያውቅህና የሚያስብልህ አምላክ አለህ! በከንቱ መጨነቅ አቁም!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥

⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ

👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጋብዘኝ ትላለች እንዴ 🙄 ሬጌ ይመችሻል ወይስ ራፕ ይሁንልሽ

ኑሮ እራሱ ኑሮ ከበደኝ አለ እኮ👀😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምድር ላይ ያላህ ሃብት ህሊናህ ነው ቅን ሁን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

1000 ብር ዘይት
1000 ብር ዶሮ
በሙዝ በዳቦ ነው ፋሲካ ዘንድሮ😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አባት ልጁን ስሜን በየቦታው በዱቤ ስታስመዘግብ ትውላለህ አሉ ቢለው...

#ልጅ:- ታዲያ አፈመስኩህ እንጂ ምን አጠፋሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የባጥ የቆጡን ስትቀባጥርልኝ ቆይታ...
ቆይ ለምንድ ነው ይሄን ሁሉ ነገር ላንተ የምነግርህ ትለኛለች እንዴ

#ምን_አውቅልሻለው_እኔ😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወላጆች ግን ለልጆች መፅሀፍቅዱሳዊ ስም ስታወጡ ስለስማቸው ትርጉም ንገሯቸው። አሁን #ኢዮብ የሚባል ልጅ ትዕግስቴን አታስጨርሰኝ አለኝ😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለምን ጥያቄዬን በጥያቄ ትመልስልኛለክ እለዋለው

#እንዴት? 😆😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው " ቤት ናት"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስኪ ስም ሳትጠቅሱ ለፈለጋችሁት ሰው መልዕክት አስቀምጡ ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

10ጃምቦ ገ ል ብጣ .... "ውዴ ይሄ ነገር ይብቃኝ፣ ትንሽ ስጠጣ አናቴ ላይ ይወጣል" ስትለው

"አናትሽ ይህን ያህል እሩቅ ነው?"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስለ ወባ ችግር ከቢንቢዋ ጋር አትነጋገሩ !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 600
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Man እነዚህ ሰዎች ለበዓል እንኳን አዲሱ አመት የሰላም የጤና ካልን በኋላ የብልፅግና ማለት እንደንፈራ አደረጉን እኮ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Habesha: የበላና የተማረ ወድቆ አይወድቅም
Also habesha: የተማረ የት ደረሰ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሴቶች_አትቅበጡ 🙌

ዛሬ ምሽት ወደቤቴ ስገባ በቆሎ ጥብስ እየበላው ስጓዝ በመንገዴ ላይ አንዲት ነፍሠጡር ሴት ከባሏ ጋር ወክ እያደረገች ተገጣጠምንና ባየችኝ ቅፅበት ባሏን በቆሎውን እንዲቀበልላት አዘዘችው፤እሡም የጀመረውን ከምቀበለው ብሎ መሠለኝ ከጎናችን በቆሎ ወደምትሸጥ ሴት አመራ ወዲያው በጩኸት "እሡ የጀመረው ነው ያማረኝ "አለችውና ወደ እኔ መቶ እንድሠጠው ለመነኝ እኔም በወንድ ልጅ አልጨክንም ብዬ የጀመርኩትን በቆሎ ሠጥቼው በምትኩ አዲስ አስገዛሁት እና መንገዴን ቀጠልኩ😊እባካችሁ ሴቶች ስታረግዙ ያላስረገዝናችሁንም ወንዶች አታስቸግሩ🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…
Subscribe to a channel