★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ይድረስ ለደራሲያን....
የአማርኛ ፊልሞች ላይ የሴት ገጸ ባህሪ ስትፈጥሩ ሁሌም አማላይ: መልከ መልካም: ስነስርአት ያላት: ከንፈሯ እንቡጥ ጽጌሬዳ: ወገቧ ስንዝር ማትሞላ: ዳሌዋ: ተረከዟ.... ውበቷን ከጸሀይና ከጨረቃ ግር ብቻ ምትወዳደረውን ትጽፋላችሁ።
ምስኪኑ ላጤ ያችን የምናብ ሄዋን እየፈለገ ይንቀዋለላል።
እኛስ ማን አለን??😂 አንዳንዴም ጸጉር የሌላትን ቅርጿ ማያምረውንም ጻፉልን እንጅ 😋😋....
ይህን ማለዳ ሳያዩ ከተኙበት ያልነቁ ብዙዎች ይኖራሉ :: በሰላም አሳድሮ የማለዳውን ብርሀን ያሳየን አምላክ
የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙌
ሙት ወቃሽ አታርጉኝና
ጥላሁን ገሰሰ 'ያለ አንቺ በስተቀር በጭራሽ .. በጭራሽ..' እያለ 19 ሚስት አግብቷል እኮ
#እናንተ_ፍዘዙ 😑
#ቲቸር፦ አፍ ለምን ይጠቅማል
#ተማሪ፦ ለመሰዳብ!
#ቲቸር፦ ሂድ!.....ዱርዬ ክፍት አፍ!
#ተማሪ፦ ይኸው አላልኮትም 😛 😃 😛
ቁምሳጥን ስከፍት እኔ ከጎንህ ነኝ የሚል ቲሸርት አግኝቼ ለማዘር ለቤት መወልወያ ሰጥቻት መጣሁ😜
Читать полностью…"1 ኪሎ ድንች ገዝቼ ጭቃውን አራግፌ ስመዝነው ግማሽ ኪሎ ሆነ" እያለች ስትማረር ሰማኋት😜🤣
Читать полностью…#ሴቶች:- ለምንድነው ወንዶች የምንሰጣቸውን ግልጽ ምልክቶች መረዳት ያልቻሉት?
#የሚሰጡት_ምልክቶች 😂
የታደለች ሴት በ15 አመቷ አግብታ በ17 አመቷ ትወልዳለች ያልታደለችው በ25 አመቷ ስልኬን ማን ሰጠህ ትላለች 😂
Читать полностью…Wifi ያስገባው ጀለስህ ቤት ሄደህ ሽንት ቤት የቱጋ ነው ስትለው...
:
#Google_Map_ተጠቀም 😄😂
ቺኳን እየጀነጀንካት በመሀል ምንምን አለህ ? ስትልህ... አንድ ሲኖትራክ ሁለት የቤት መኪና እና አራት ባጃጅ በቀን አጥባለሁ 😂😁
Читать полностью…🎁 Mug
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
የሌላው ፍቅረኛ 🔥. የኔ ፍቅረኛ 😭
| | | |
/ \ | |
| \/ | I \/ |
\ | / | | |
\ | / I | |
ደሞ መቼ ነው ምንጋባው ትላለች እንዴ አንድ በሉልኝ ላጤስ
አዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ግርግር ይታያል በርከት ያሉ ሰዎች በነቂስ ወጥተዋል መንገድ ተዘጋግቷል...
.
ምክኒያቱም ዛሬ #የአመቱ_መድሐኒዓለም ነው
እንኳን አደረሳችሁ
ዳቦ 50 ሳንቲም እያለም 10 ብር ሆኖም እንጀራ 50 ሳንቲም በነበረ ጊዜም 15 ብር ሆኖም የሰውን ልጅ የሚያበላውም የሚያጠጣው ፈጣሪ ብቻ ነው።
Читать полностью…🛍 ምን አይነት ስጦታ ይፈልጋሉ ? 🎁
☎️ 0921935862 / 0911518012
🎁 Teke Man Promotion የፋሲካና የኢድ አል ፊጥር በአልን በማስመልከት ለየት ለየት ያሉ ክብሮን የሚመጥኑ ቆንጆና ተወዳጅ ስጦታዎችን በቅናሽ ይዞልን መጥቷል🎁
ለልደት፣🎉 ለምርቃት፣ ለሰርግ፣ ለፍቅረኛሞች❤️ እና ለተለያዩ ዝግጅቶች ስጦታዎችን በሚፈልጉት ሰው ፎቶ፣ በፅሑፍ ወይም በድርጅት አርማ እንሰራለን።
የእጅና የግርግዳ ሰዓት በፎቶ፣ ኩባያ (White, Magic, Color and heart handel Mug)፣ የትራስ ላይ ህትመት፣ ፐዝል፣ የውሃ መያዣ ኮዳ፣ እንጨት ላይ ህትመት (MDF) ፣ፎቶ ግሎብ፣ የቦርሳ ላይ ህትመት፣ የቁልፍ መያዣ በፎቶ እና ሌሎች የGift Packge እናዘጋጃለን፤ ይዘዙን በፍጥነት እና በጥራት (በ 15 ደቂቃ ውስጥ) እንሰራለን።
ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና📨 በሹፌር🚘 በታማኝነት እንልካለን።
ከ5 በላይ ለሚያዙ ነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን።
#አድራሻ:- የአውቶቡስ ተራው መሳለሚያ ሆናልያት ህንፃ 1ኛ ፎቅ 156 ቁጥር ላይ ያገኙናል።
ዛሬዉኑ ይወዙን....
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
Precious Gift For Precious People
🎁 #ልዩ_የበአል_ቅናሽ 🛍
🎁 Teke Man Promotion የፋሲካና የኢድ አል ፊጥር በአልን በማስመልከት ለየት ለየት ያሉ ክብሮን የሚመጥኑ ቆንጆና ተወዳጅ ስጦታዎችን በቅናሽ ይዞልን መጥቷል።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
JOIN For more @Teke_Man_Promotion
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
የሰው ልጅ የሚሰቃየው ራሱ ባጠረው አጥር ራሱ በገነባው ቅጥር ራሱ በሸበበው ውትርትር ነው። የዘር፣ የሃይማኖት፣ የርዕዮተ አለም ፣... የፍልስፍና አጥር። የብቸኝነት፣ የአውሬነት፣ የወፈፌነት ፣ ... አስማት የሚመስል አጥር። ...
/ "ክቡር ድንጋይ" ገጽ 133 /
🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥
⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ
👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧
ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion
ለምንድነው ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ "Aprill the fool" የማይከበረው ይለኛል እንዴ ?
ይሄ ህዝብ እኮ አመቱን ሙሉ በፖለቲከኞችና በአክቲቪስቶች 'April the Fool'' ሲባል የኖረ ህዝብ ነዉ''!!.....
ጡት መጥባት ያቆምከው ግን በምንድን ነው ብዬ ስጠይቀው....
የእናቴን ነው የሚስቴን 🤔🤔
ድግስ የሚወዱ ሰዎች " አትሂዱ " ሲባሉ "ሰው አክብሮ ጠርቶኝ እንዴት እቀራለሁ ?"
Читать полностью…🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥
⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ
👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧