mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ድሮ እስከመቼ ነው መኪና🚘 የማልገዛው እያልኩ በራይድ እሄድ ነበር ።

#አምና መቼ ነው ግን በራይድ የምሄደው እያልኩ በታክሲ መሄድ ጀመርኩ🚕

#አሁን ፦ ዋናው ጤና ነው እያልኩ በግሬ እየሄድኩ ነው🚶‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ የምሳ መብያ ብር ስለሌለኝ የምሳ ሰዓት የሙዚቃ ግብዣ እየሰማሁ ነው🎼🎧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ሚናረገው
#ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ቢቻ ነው ሚናረገው
#እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሺም ?
#ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 የተማሪዎች የውሃ መያዣ ኮዳ በፎቷቸው
🛍 ዋጋ 800 ብር
Order us via Telegram
@Teke_Man
           📞
+251921935862
           ☎️
+251911518012

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷን ዛሬ ወደ ሰንጋ ተራ ወክ እናድርግ ስላት...

በፆም ወደ #ሰንጋ_ተራ አልሔድም ከፈለክ #ሽሮሜዳ እንሒድ 😆😃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለመሆኑ ኮንዶም ትጠቀማለህ ስለው...?

ኧረ ተኬ በምን ግዜ ? (ህይወት ጥድፊያ ነው)

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እናንተን_ለማሳቅ😁 እንዴት እንደምለፋ ብታዩኝ ኖሮ የወር ገቢ ካልታሰበለት ብላችሁ ሰላማዊ ሰልፍ ትወጡ ነበር😝😝

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እዚች_ሀገር_ላይ በሰላም ወጥታ በሰላም እንደምትገባ እርግጠኛ የሆነችው ፀሐይ ☀️ ብቻ ናት🤷‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መልካም ቀን ስትስቁ ዋሉልኝ 😘🙏🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከአስቤዛ ላይ ቀንሼ ለሚስቴ ላፕቶፕ ገዝቼላት እየራበኝ ነው የምፖስትላችሁ😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ክብደቴን ለመቀነስ ጂም ልገባ ሄጄ ሳልሰራ ዋጋው ሰምቼ ኪሎዬን ቀንሼ መጣው🚶‍♂️🚶‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

what she eats -🥬🥖

what she uses for her hair -
🥑🍌🥚🍠🍯🥫🌰🥝🥥🍒🍋🍊🍇🍉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እወዳት ነበር እኮ ግን ምግብ አዝዘን እየበላን ከቦርሳዋ ሸገር ዳቦ ስታወጣ ዘጋችኝ ዘጋችኝ😡😡

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የኑሮ ውድነት ትጥቅ ይፍታልን!🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያለሁበት ካፌ ዉስጥ ካጠገቤ ያለዉ ሠዉዬ
በሠዉ ግፊት አግብቼ በደም ግፊት ልሞት ነዉ ብሎ ለጓደኛዉ እያወራ ነዉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በቅርቡ ያገባኋት ሚስቴ ይሄው ፓስታ ለመቀቀል ጀበና እያጠበች ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"እና class እንዴት ነዉ?" እላታለሁ

"#እኔ_እንጃ_እኔ_ከፍዬ_አላዉቅም። እሱ ነው ሁሌም የሚከፍለው" አላለችም 😳😜🙉

ኧረ እኔ ስለ ትምህርት ነዉ የጠየኩሽ 😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስቲ አሚን በይ ልመርቅሽ
:
ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ
ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ
ይጠብቅሽ ከሞዛዛ
ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል
ቢሰጡትም ከማይደውል
በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ
ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ
በይ አሚን በይ ልመርቅሽ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አከራዬ ቤት ልቀቅ ስትለኝ :- "አብረን እንልቀቅ" አልኳት😜😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምን አለ አሁን እኔ በTelegram ቀልድ ስልክላችሁ እናንተ ደግሞ በ Money gram ብር ብትልኩልኝ😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንድ ልጅ ከትልቅዬ ቂ* ይልቅ ንፁ ልብ ይገዛዋል😍

ይሄንና የመሳሰሉት ቀልዶች ለማግኘት 8484 A ብለው ይላኩ😄😁🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

A good message for a good fallower, From a good Channel for a good reason, At a good time on a good day in a good mood to say Good Morning ☕️
***
I'm @Teke_Man Join us, @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

«ብዙ ወሲብ በፈፀምክ ቁጥር የአዕምሮህ ነገሮችን የማስታወስ ችሎታ በዚያው መጠን እየቀነሰ ይመጣል»

ከላይ ያለውን ጥቅስ ሁሩታ ሀይስኩል ላይብረሪ ውስጥ ያለ «አስገራሚ እውነታዎች» የሚል መጽሐፍ ውስጥ ጥር 16 ቀን 1996 ዓ/ም ልክ ከቀኑ 7:25 ላይ ነው ያነበብኩት።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጎረቤታችን ለማዘር መጥቶ አቤት ልጅሽ እዛ ሙድ እንያዝ በእኛ የሚባለው ቻናል ላይ የሚፅፈው ጉድ ሲላት...

#ማዘር- የሚቀባጥረው ሁሉ ምንም አይጥመኝም ቆየሁ ቦልኬዋለው 😂😜 ከቻናሉ እራሱን አግልሎ የሜፍቴው አካል ቢሆን ደስ ይለኛል😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በህይወትህ ትልቁ ስኬት እናትህን ደስተኛ ማረግ ስችል ነው😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ይሄ ደግሞ ለየት ያለ ሊስትሮ ነው... የጫማዬን ክር ፈቶ ካጠበው በኋላ እንዲደርቅ ትከሻዬ ላይ ጣል አደረገው😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንካ ግን አትንካ ... ሆነችብኝ አለኝ አንዱ

Читать полностью…
Subscribe to a channel